• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ወደ ቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አቅንተዋል

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ወደ ቁልቢ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አቅንተዋል። ከቅስነታቸው ጋር ፲ ልዑካን ዓመታዊውን የቅዱስ ገብርኤል በዓል ለማክበር ፣በበዓሉ ላይ የሚገኙ ምዕመናንን ለማስተማር፣ቃለ በምዕዳንና ቃለ ቡራኬ ለመስጠት ዛሬ ማለዳ ወደ ድሬዳዋ ተጉዘዋል። ልኡኩ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን፣የጠቅላይ ቤተክህነት ም/ዋና ሥራ […]

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ከመንግሥት የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚና ሥራ ሓላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሐ ግብር አከናወነ

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ከመንግሥት የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚና ሥራ ሓላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሐ ግብር አከናወነ። በመር ሐግብሩ ላይ የክፍለ ከተማው ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ትጉኃን ወንድወሰን ገብረ ሥላሴ የመንግሥት የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ኒዕመተላህ ከበደና ሌሎች የሥራ ሐላፊዎች ተገኝተዋል። ሊቀ ትጉኃን ወንድወሰን ክብርት ሥራ አስፈጻሚዋ በመምጣቻውና ትውውቅ […]

በቦሌና ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር በአራብሳ አካባቢ የሚገኙ ፲፭ አድባራት የባሕረ ጥምቀት ቦታ በተመለከተ ያሏቸውን አቤቱታዎች ለሀገረ ስብከቱ አቀረቡ

በቦሌና ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኙ ፲፭ አድባራት የባሕረ ጥምቀት ቦታ በተመለከተ ያሏቸውን አቤቱታዎች ለሀገረ ስብከቱ አቀረቡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓትና ትውፊት መሠረት በዐደባባይ ከሚከበሩ በዓላት መካከል አንዱ የጥምቀት በዓል ነው። የበዓሉ አከባበር ሥርዓት ታቦታቱን ከቤተ ክርስቲያን ወደ ተከተረ ባሕረ ጥምቀት ቦታ በመውሰድ በልዩ ሥርዓትና ድምቀት ይከበራል ። ይሁንና የባሕረ ጥምተቀ […]

“በእናንተ ፊት ቃል እገባለሁ”

“የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ የመፈጸምና የማጽፈጸም ሓለፊነቱን የመወጣት ግዴታ ስላበት ለሰንበት ትምህርት ቤት የጸደቀውን ሥርዓተ ትምህርት ተግባራዊ እያደረግ ይገኛል። በቀጣይም በሀገረ ስብከታችን ሥር የሚገኘውን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ለመደገፍና ለማጠናከር ይቻል ዘንድ አስፈላጊውን እገዛ ለማድረግ በእናንተ ፊት ቃል እገባለሁ” ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በዛሬ ዕለት በሰንበት ተማሪዎች […]

የታኅሣሥ ፫ በዓታ ለማርያም ክብረ በዓል በአዲስ አበባ ታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከብሯል

ከተከበሩ የተከበረች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም በሦስት ዓመቷ ከእናቷና ከአባቷ ተለይታ ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት “በዓታ ለማርያም” በዓል ታኅሣሥ 3 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በጥንታዊቷ ታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም ገዳም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ሊቃውንት እና በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኦርቶዶክሳውያን በተገኙበት ተከብሯል። ፎቶ eotc tv […]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ለመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዕድሳት የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዕድሳት ማስፈጸሚያ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ። በዕድሳት ላይ የሚገኘው የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከፍጻሜ ለማድረስ መላው ኦርቶዶክሳዊ ርብርብ እያደረገ ይገኛል። የዕድሳቱን ሂደት በተመለከተ ከፍተኛ ክትትል እያደረጉ የሚገኙት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ […]

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የራሱን ቢሮ ለመገንባት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንደተረከበ ተገለጸ

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የራሱን ቢሮ ለመገንባት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንደተረከበ ተገለጸ ። በሥሩ ፴፭ አብያተ ክርስቲያናት ያሉት የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የቤተ ክርስቲያን አደራ በመጠበቅ ዘመኑን የዋጀ አሠራር ተገልባራዊ ለማድረግ የተለያዩ ሥራዎችን እየሠራ እንደሚገኝ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነቱ ገልጿል። ከነዚህ ሥራዎች መካከል ለክፍለ ከተማ ቤተ ክህነቱ መገልገያ ቢሮ የሚሆን […]

ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ የ2017 ዓ/ም የአእላፋት ዝማሬ የጥናት መርሐ ግብርን አስጀመሩ

ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የ2017 ዓ/ም የአእላፋት ዝማሬ የጥናት መርሐ ግብርን አስጀመሩ። የጌታችንን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ በኢትዮጵያው ጀንደረባው ትውልድ የሚዘጋጀው የእላፋት ዝማሬ በ2016 ዓ/ም የተጀመረ ሲሆን በርካታ ኦርቶዶክሳውያን በምስጋናው ተባብረዋል። የዝማሬ መርሐ ግብሩ በዚህ ዓመት የሚቀጥል ሲሆን ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ […]

ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በሀገረ ስብከቱ በሁሉም አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ተቋማዊ የሆነ የበይነ መረብ ሚዲያ እንዲቋቋም መመሪያ አስተላለፉ።

ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ በሀገረ ስብከቱ በሁሉም አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ተቋማዊ የሆነ የበይነ መረብ ሚዲያ እንዲቋቋም መመሪያ አስተላለፉ። ብፁዕነታቸው ይሄን ያሉት “መገናኛ ብዙኃን ለቤተ ክርስቲያን ተሌእኮ ” ቀሚሙም መሪ ቃል ሀገረ ስብከቱ ከTakeoff Digital ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የሦስት ቀናት ሥልጠና መርሐ ግብር ተዘጋጀው ላይ ነው። ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […]

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት “መገናኛ ብዙኃን ለቤተ ክርስቲያን ተልእኮ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የሦስት ቀናት ሥልጠና ተጠናቀቀ።

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት “መገናኛ ብዙኃን ለቤተ ክርስቲያን ተልእኮ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው የሦስት ቀናት ሥልጠና ተጠናቀቀ። ሀገረ ስብከቱ Takeoff Digital ከተባለና መቀመጫውን ዱባይ ያደረገ በcyber Security and Artifical Intelligence ከሚሠራ ድርጅት ጋር በመተባበር በማኅበራዊ ትሥሥር ገጾች አጠቃቀም ዙሪያ በተመለከተ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ከሁሉም ገዳማትና አድባራት ለተውጣጡ በርካታ ቁጥር ላላቸው ሠልጣኞት ሥልጠናው ተሰጥቷል። ሥልጠና በብፁዕነታቸው […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን