የ2006 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረSeptember 27, 2013የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤የአዲስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ ተወካይ፤ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶችና አንባሳደሮች፣ የአዲስ አበባ ከተማ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ሊቃውንት፣ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርአት ተከብርዋል፡፡ በዓሉ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/p001.jpg 640 960 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-09-27 11:43:012023-11-09 10:25:59የ2006 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሀ ግብር አካሄደSeptember 27, 2013በዚሁ ክፍለ ከተማ በዋና ሥራ አስከያጀነት የተመደቡት ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ሲሆኑ የትምህርት ዝግጀታቸውም በመንፈሳዊና በዘመናዊ ትምህርት መስክ 2 የመጀመሪያ ድግሪዎች አላቸው፡፡ ከዚህ በፊት ከ1996-2005 ዓ.ም በጂማ ሀገረ ስብከት የጎማና አጋሮ ወረዳ ቤተ ክህነት በዋና ሥራ አስከያጅነት፤እንዲሁም የሁሉም ሃይማኖቶች ፎረም ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮምሽን የሠላም አምባሳደር በመሆን መጠነ ሰፊ የሆኑ ሥራዎች […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0691.jpg 2848 4288 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-09-27 10:11:172023-11-09 10:25:59የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሀ ግብር አካሄደ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም አስመልክተው መልእክት አስተላለፉSeptember 10, 2013ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወስድስቱ ዓመተ ምሕረት፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! • በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ • ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፣ • የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0908.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-09-10 15:13:132023-11-09 10:25:59ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሠራተኞች የቁጥጥርና የሥራ አመራር ሥልጠና ተሰጠAugust 30, 2013 በሀገረ ስብከቱ አይቲና ዶክሜንቴሽን ክፍል ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት እና በሥሩ ላሉ 7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች እና አጠቃላይ ሠራተኞች ከነሐሴ 22 -23 ቀን 2005 ዓ.ም. ለሁለት ቀናት የተዘጋጀ የአቅም ግንባታና ማሻሻያ ሥልጠና መርሐ ግብር ተሰጥቷል፡፡ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች ማለትም 1. አራዳ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/00718.jpg 640 425 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-08-30 05:06:452023-11-09 10:25:59ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሠራተኞች የቁጥጥርና የሥራ አመራር ሥልጠና ተሰጠ
የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ1ኛ ዓመት መታሰቢያ የፀሎት ስነ ሥርዓት ተካሄደAugust 20, 2013ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ የተለዩት የ5ኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝደንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዝዳንት ኅልፈት የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ ሥነ ሥርዐት ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በማሕሌት፣ በጸሎተ ፍትሐትና በቅዳሴ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0021.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-08-20 16:22:402023-11-09 10:25:59የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ1ኛ ዓመት መታሰቢያ የፀሎት ስነ ሥርዓት ተካሄደ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው ያስተላለፉት ቃለ ምዕዳንAugust 8, 2013 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ በሕማም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፤ የተወደዳችኹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ምእመናንና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/017.jpg 400 600 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-08-08 10:16:312023-11-09 10:25:59ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው ያስተላለፉት ቃለ ምዕዳን
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች የ3 ቀን የግንዛቤ ማስጨባጫ ሥልጠና ተሰጠJuly 18, 2013 በመ/ር ዘሩ እና በመ/ር ኃይሉ “ክፉውን ነገር ተጸየፉት ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ”ሮሜ 12÷9 መልካም አስተዳደር ለዘላቂና ሁለንተናዊ የቤተ ክርስቲያን እድገት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ሥልጠና የተጀመረው ሐምሌ 9/2005 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን ሥልጠናው እየተካሄደው ያለውም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንገል አዳራሽ ነው፡፡ በዚሁ በዓይነቱ ልዩ የሆነው ሥልጠና ተካፋይ የሆኑ ሥራ ኃላፊዎች፡- 1. የሀገረ ሰብከት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0011.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-07-18 09:43:252023-11-09 10:25:59በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች የ3 ቀን የግንዛቤ ማስጨባጫ ሥልጠና ተሰጠ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት ኃላፊዎች ከብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአ/አ/ሀ/ስ/የቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስና ከአ/አ/ሀ/ስ/ዋና ስራ አስከያጅ ጋራ የትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደJune 23, 2013 በመ/ር ዘሩ እና በመ/ር ኃይሉ ሰኔ 14/2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 2.30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ የትውውቅ መርሃ ግብሩ የተካሄደ ሲሆን በዚሁ ዕለት አዲሱ አስከያጅ መጋቤ ሐዲስ ይልማ ቸርነት ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአ/አ/ሀ/ስ/የቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስ አማካኝነት /ጋባዥነት ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ በተፈቀደላቸው መሠረት በአጭሩ ከጀመሪያ ጀምሮ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አሰከያጅነት እሰከ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/md1.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-06-23 17:12:052023-11-09 10:25:59የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት ኃላፊዎች ከብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአ/አ/ሀ/ስ/የቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስና ከአ/አ/ሀ/ስ/ዋና ስራ አስከያጅ ጋራ የትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ
የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ተጠናቀቀJune 9, 2013በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 ላይ ከበዐለ ትንሣኤ በኋላ በሃያ አምስተኛው ቀን የቅዱስ ሲኖዳስ ጉባኤ እንዲካሔድ በተደነገገው ቀኖና ክርስቲያን መሠረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ከግንቦት 21-30 ቀን 2005 ዓ.ም ተካሒዷል፡፡ ይህ ጉባኤ የርክብ ካህናት ጉባኤ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን ከላይ በተጠቀሰው ቀኖና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0001.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-06-09 12:48:562023-11-09 10:25:59የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ተጠናቀቀ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉMay 14, 2013ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ ትንሣኤሁ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ፤ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ፤ በሕመም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ፤ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፤ በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ያበሠረን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ ለ፳፻፭ ዓ.ም በዓለ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችኹ፡፡ ‹‹እስመ ሐደሰ ለነ ፍኖተ ጽድቅ ወሕይወት ንቅረብ እንከ በልበ ጽድቅ›› ‹‹የሕይወትና የእውነት መንገድን አድሶልናልና ከእንግዲህ በቅን ልቡና ወደ እርሱ እንቅረብ›› (ዕብ. 10÷19) የሰው ልጅ ለማያረጅና ለማያልፍ ሕይወት የታደለ፣ በእግዚአብሔር አምሳልና አርአያ የተፈጠረ፣ እጅግ ክቡርና ታላቅ ፍጥረት እንደነበረ ቅዱሳት መጻሕፍት ይመሰክራሉ፤ በምድር በሚገኙ ፍጥረታት ሁሉ ላይ ያለው የበላይነት ሥልጣንም ይህን ያረጋግጣል፡፡ {flike}{plusone} Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/009.jpg 299 448 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-05-14 07:39:412023-11-09 10:25:59ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
የ2006 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
የመስቀል ደመራ በዓል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤የአዲስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ ተወካይ፤ የተለያዩ ሀገራት ከፍተኛ ዲፕሎማቶችና አንባሳደሮች፣ የአዲስ አበባ ከተማ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ሊቃውንት፣ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ስነ-ስርአት ተከብርዋል፡፡ በዓሉ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ […]
የአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ መርሀ ግብር አካሄደ
በዚሁ ክፍለ ከተማ በዋና ሥራ አስከያጀነት የተመደቡት ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ሲሆኑ የትምህርት ዝግጀታቸውም በመንፈሳዊና በዘመናዊ ትምህርት መስክ 2 የመጀመሪያ ድግሪዎች አላቸው፡፡ ከዚህ በፊት ከ1996-2005 ዓ.ም በጂማ ሀገረ ስብከት የጎማና አጋሮ ወረዳ ቤተ ክህነት በዋና ሥራ አስከያጅነት፤እንዲሁም የሁሉም ሃይማኖቶች ፎረም ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮምሽን የሠላም አምባሳደር በመሆን መጠነ ሰፊ የሆኑ ሥራዎች […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ርእሰ ዓውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወስድስቱ ዓመተ ምሕረት፡- በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! • በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ • ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፣ • የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ […]
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሠራተኞች የቁጥጥርና የሥራ አመራር ሥልጠና ተሰጠ
በሀገረ ስብከቱ አይቲና ዶክሜንቴሽን ክፍል ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት እና በሥሩ ላሉ 7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች እና አጠቃላይ ሠራተኞች ከነሐሴ 22 -23 ቀን 2005 ዓ.ም. ለሁለት ቀናት የተዘጋጀ የአቅም ግንባታና ማሻሻያ ሥልጠና መርሐ ግብር ተሰጥቷል፡፡ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ7 ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤቶች ማለትም 1. አራዳ […]
የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ1ኛ ዓመት መታሰቢያ የፀሎት ስነ ሥርዓት ተካሄደ
ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ የተለዩት የ5ኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ ዶክተር አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ምክር ቤት ፕሬዝደንት፣ የዓለም ሃይማኖቶች ለሰላም የክብር ፕሬዝዳንት ኅልፈት የአንደኛ ዓመት መታሰቢያ ሥነ ሥርዐት ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በማሕሌት፣ በጸሎተ ፍትሐትና በቅዳሴ […]
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው ያስተላለፉት ቃለ ምዕዳን
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ በሕማም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፤ የተወደዳችኹ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጆች ምእመናንና […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች የ3 ቀን የግንዛቤ ማስጨባጫ ሥልጠና ተሰጠ
በመ/ር ዘሩ እና በመ/ር ኃይሉ “ክፉውን ነገር ተጸየፉት ከበጎ ነገር ጋር ተባበሩ”ሮሜ 12÷9 መልካም አስተዳደር ለዘላቂና ሁለንተናዊ የቤተ ክርስቲያን እድገት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ሥልጠና የተጀመረው ሐምሌ 9/2005 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን ሥልጠናው እየተካሄደው ያለውም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንገል አዳራሽ ነው፡፡ በዚሁ በዓይነቱ ልዩ የሆነው ሥልጠና ተካፋይ የሆኑ ሥራ ኃላፊዎች፡- 1. የሀገረ ሰብከት […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማትና አድባራት ኃላፊዎች ከብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአ/አ/ሀ/ስ/የቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስና ከአ/አ/ሀ/ስ/ዋና ስራ አስከያጅ ጋራ የትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ
በመ/ር ዘሩ እና በመ/ር ኃይሉ ሰኔ 14/2005 ዓ.ም ከጠዋቱ 2.30 ጀምሮ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ የትውውቅ መርሃ ግብሩ የተካሄደ ሲሆን በዚሁ ዕለት አዲሱ አስከያጅ መጋቤ ሐዲስ ይልማ ቸርነት ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአ/አ/ሀ/ስ/የቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስ አማካኝነት /ጋባዥነት ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ በተፈቀደላቸው መሠረት በአጭሩ ከጀመሪያ ጀምሮ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አሰከያጅነት እሰከ […]
የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ስብሰባ ተጠናቀቀ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 ላይ ከበዐለ ትንሣኤ በኋላ በሃያ አምስተኛው ቀን የቅዱስ ሲኖዳስ ጉባኤ እንዲካሔድ በተደነገገው ቀኖና ክርስቲያን መሠረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ከግንቦት 21-30 ቀን 2005 ዓ.ም ተካሒዷል፡፡ ይህ ጉባኤ የርክብ ካህናት ጉባኤ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን ከላይ በተጠቀሰው ቀኖና […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ ትንሣኤሁ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
በትንሣኤው ትንሣኤያችንን ያበሠረን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳ ለ፳፻፭ ዓ.ም በዓለ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችኹ፡፡
‹‹እስመ ሐደሰ ለነ ፍኖተ ጽድቅ ወሕይወት ንቅረብ እንከ በልበ ጽድቅ›› ‹‹የሕይወትና የእውነት መንገድን አድሶልናልና ከእንግዲህ በቅን ልቡና ወደ እርሱ እንቅረብ›› (ዕብ. 10÷19) የሰው ልጅ ለማያረጅና ለማያልፍ ሕይወት የታደለ፣ በእግዚአብሔር አምሳልና አርአያ የተፈጠረ፣ እጅግ ክቡርና ታላቅ ፍጥረት እንደነበረ ቅዱሳት መጻሕፍት ይመሰክራሉ፤ በምድር በሚገኙ ፍጥረታት ሁሉ ላይ ያለው የበላይነት ሥልጣንም ይህን ያረጋግጣል፡፡
{flike}{plusone}