ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ ተወልዶላችኋል ሉቃ.2÷11January 7, 2013 በመ/ር ኃይሉ እና ዘሩ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀን አቆጣጠር ቀመር አሁን በ2ዐዐ5 ዓ.ም የምናከብረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ዘመን 2ዐዐ5 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ እግዚአብሔር አዳምን በ7ኛ ቀን ሔዋንን ደግሞ በ14ኛ ቀን ከፈጠረ በኋላ በገነት እግዚአብሔር አምላካቸውን እያመሰገኑ እንዲኖሩ ቢያስቀምጣቸው እነርሱ ግን ባለመታዘዝና ወደ መመራመር በመግባት ከእግዚአብሔር ተለይተው ከገነት በመውጣት እሾህና አሜኬላ ወደምታፈራው ምድር ወርደው እንዲኖሩና ከእነርሱ የተገኙት ልጆቻቸውም የዚህ ገፈት ቀማሽ እንዲሆኑ ተበይኖባቸዋል፡፡ አዳምም ታሪክ እንደሚነግረን በተለያዩ ጊዜያት ወደ ነበረበት ለመመለስ ጥረት ቢያደርግም የሳጥናኤልን ጥበብ ማለፍ አቅቶት ሳይሳካለት በመቅረቱ እግዚአብሔር ጥረቱን ተመልክቶ ወደ ተባረርክበት እና ወዳሰብክበት ገነት መግባት ቢያቅትም አንተ ድል መንሳት ባቃተህ ሥጋ ተዋሕጄ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው በማለት ቃል ገብቶለታል፡፡ ከዚህ ቃል ኪዳንም የተነሳ የአዳም ልጆች እና ልጅ ልጆች አቤቱ እጅህን ከአርያም ልከህ አድነን፣ ጨለማችን ይብራ፣ እስራታችን ይፈታ ይበጠስ እያሉ ያለቅሱ ይጮኹ ነበር፤ በየዓመቱም ሱባኤ በመቁጠር እየፆሙ ይፀልዩ ነበር፡፡ እርሱም የነቢያት የአባቶቻችንን ጩኸት በመስማት ቀኑ በደረሰ ጊዜ የሸክሙን ቀንበር፣ የአስጨናቂውን ዘንግ፣ ለመስበር፣ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል የተዘረጋውን የጠብ ግርግዳ ለመቅረፍ፣ በጨለማ ለሚኖረውም ሕዝብ ብርሃን ለመስጠትና ለመሆን፣ ነቢያት የናፈቋትን የማዳኑን ዕለት ለማሳየት በሉቃስ ወንጌል እና በሌሎቹም ወንጌላት ላይ እንደተጠቀሰው በእንግድነት ለቆጠራ በሄዱበት በዳዊት ከተማ Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/4.1.jpg 403 403 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-01-07 11:40:312023-11-09 10:26:00ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ ተወልዶላችኋል ሉቃ.2÷11
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የገና 2005ዓ.ም በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡January 5, 2013በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በመ/ር ዘሩ እና ኃይሉ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ ፣ በሕማም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ ፣ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንኳን ለ2005 ዓ.ም የጌታችን፣ የአምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዐለ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/abune_nathnael.jpg 718 868 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-01-05 14:37:392023-11-09 10:26:00ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የገና 2005ዓ.ም በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡
በሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከገዳማትና አድባራት ሠራተኞች ጋር የትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደJanuary 5, 2013በመ/ር ዘሩ እና ኃይሉ ክቡር መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ ስብሰባውን ሲመሩ ታኅሣሥ 26/005 ዓ.ም በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3.00 ሰዓት ጀምሮ መርሃ ግብሩ የተካሄደ ሲሆን በትውውቅ መርሀ ግብሩ ላይ ክቡር መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ ሁሉም የሀገረ ስብከቱ የክፍል ሃላፊዎቹና ሠራተኞች እንዲሁም የገዳማትና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/img_0011.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-01-05 13:15:412023-11-09 10:26:00በሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከገዳማትና አድባራት ሠራተኞች ጋር የትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ
በአ.አ.አ.ስ .ግ. ፈንድ 7ኛ ዙር ፕሮጀክት የ4ኛ፤ሁ2ኛ ፤ 3ኛና እሩብ ዓመት የድጋፍ እርዳታና በጥቃቅንና አነስተኛ ለሚደራጁ ስልጠና ተካሄደJanuary 5, 2013 በመ/ር ዘሩ እና ኃይሉ መ/ር ዮናስ ፍቅሩ ፕሮግራሙን ሲመራ በአዲስ አበባ አህጉረ ሰብከት የግሎባል ፈንድ 7ኛ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት ላለፉት አራት ዓመታት ለወላጅ አጥና በችግር የተጋለጡ ህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በዚሁም በርካታ ተጠቃሚዎችን መርዳት ተችሏል፡፡ እ.አ.አ 2012 የበጀት ዓመት የሁለተኛ እና የሶስተኛ እሩብ አመት ስራዎች በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ለ465 ዜጎች የምግብ የልብስ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/img_0002.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2013-01-05 13:13:292023-11-09 10:26:01በአ.አ.አ.ስ .ግ. ፈንድ 7ኛ ዙር ፕሮጀክት የ4ኛ፤ሁ2ኛ ፤ 3ኛና እሩብ ዓመት የድጋፍ እርዳታና በጥቃቅንና አነስተኛ ለሚደራጁ ስልጠና ተካሄደ
በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. በየዓመቱ የሚከበረው ዓመታዊው የኃያሉ መልአክ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በድምቀት ተከበረDecember 28, 2012ታኅሣሥ 19 ቀን 2005 ዓ.ም. በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ በመጀመሪያ እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እንላለን፡፡ እኛ የምናመልከው አምላክ ኪሚነደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፡፡ ት.ዳን.3፥17 በየዓመቱ ታህሳስ 19 ቀን የሚከበረው ዓመታዊው የኃያሉ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በዚህ ዓመትም እጅግ በጣም በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/2.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2012-12-28 13:02:002023-11-09 10:26:01በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. በየዓመቱ የሚከበረው ዓመታዊው የኃያሉ መልአክ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በድምቀት ተከበረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጋራ ልምድ ልውውጥ ጉባኤ ተካሄደDecember 27, 2012 በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በግብፅ ኮብፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በጋራ ትብብር በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ላይ ሰፊ የልምድ ልውውጥ መርሀ ግብር በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ይህ ጉባኤ ከታኅሣሥ 11-15 ቀን 2005 ዓ.ም. ለአምስት ተከታታይ ቀናት ልምድ ልውውጡ የተከናወነ ሲሆን በአምስቱ ዕለታት በየቀኑ እስከ አንድ ሺሕ የሚሆኑ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2012-12-27 19:46:202023-11-09 10:26:01በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጋራ ልምድ ልውውጥ ጉባኤ ተካሄደ
ለመሆኑ ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሐዋሪያዊና ማኀበራዊ አገልግሎት ለምን ለምን ይጠቅማል?December 11, 2012ቀደምት አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት በወቅቱ በተሰጣቸው ጥበብ በየአገሩ ቋንቋ እየተገለፀላቸው ዓለምን እየዞሩ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የዓለምን ሕዝብ ክርስትናን አስተምረዋል፡፡ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና ጥበብን ሁሉ የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ታዲያ እግዚአብሔር እውቀትንና ጥበብን የሚሰጥ መሆኑን ካመንን እግዚአብሔር እውቀቱንና ጥበቡን ሰጥቷቸው የተሠራውን ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ አገልግሎት ብንጠቀምበት ጥቅሙ/ ጉዳቱ ያመዝናል? በእኛ አመለካከት ቴክኖሎጂዉን በመጠቀም የዓለምን ሕዝብ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2012-12-11 09:46:412023-11-09 10:26:01ለመሆኑ ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሐዋሪያዊና ማኀበራዊ አገልግሎት ለምን ለምን ይጠቅማል?
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት አዲስ ድረ ገጽ ተሠርቶ በሥራ ላይ ዋለDecember 11, 2012 ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠትና አሠራሩም ዘመኑ የሚፈቅደውን ሥራ ለመሥራት ታስቦ ባለ 3 ፎቅ ዘመናዊ ሕንፃ ማሠራቱን ተከትሎ በሀገረ ስብከቱ ሊኖሩ ከሚገባቸው ሥራዎች አንዱ ሀገረ ስብከቱንና በሀገረ ስብከቱ ያሉትን አድባራትና ገዳማት እንዲሁም በየገዳማቱና አድባራቱ ያሉትን ታሪካዊ ቦታዎችን ሊያስተዋውቅ የሚችልበት፤ ምዕመናን ወቅታዊ የሆነ የሀገረ ስብከቱ ሃይማኖታዊም ሆነ ማህበራዊ ጉዳዮችን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2012-12-11 09:08:232023-11-09 10:26:01በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት አዲስ ድረ ገጽ ተሠርቶ በሥራ ላይ ዋለ
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ ተወልዶላችኋል ሉቃ.2÷11
በመ/ር ኃይሉ እና ዘሩ
እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቀን አቆጣጠር ቀመር አሁን በ2ዐዐ5 ዓ.ም የምናከብረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ዘመን 2ዐዐ5 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡
እግዚአብሔር አዳምን በ7ኛ ቀን ሔዋንን ደግሞ በ14ኛ ቀን ከፈጠረ በኋላ በገነት እግዚአብሔር አምላካቸውን እያመሰገኑ እንዲኖሩ ቢያስቀምጣቸው እነርሱ ግን ባለመታዘዝና ወደ መመራመር በመግባት ከእግዚአብሔር ተለይተው ከገነት በመውጣት እሾህና አሜኬላ ወደምታፈራው ምድር ወርደው እንዲኖሩና ከእነርሱ የተገኙት ልጆቻቸውም የዚህ ገፈት ቀማሽ እንዲሆኑ ተበይኖባቸዋል፡፡ አዳምም ታሪክ እንደሚነግረን በተለያዩ ጊዜያት ወደ ነበረበት ለመመለስ ጥረት ቢያደርግም የሳጥናኤልን ጥበብ ማለፍ አቅቶት ሳይሳካለት በመቅረቱ እግዚአብሔር ጥረቱን ተመልክቶ ወደ ተባረርክበት እና ወዳሰብክበት ገነት መግባት ቢያቅትም አንተ ድል መንሳት ባቃተህ ሥጋ ተዋሕጄ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው በማለት ቃል ገብቶለታል፡፡ ከዚህ ቃል ኪዳንም የተነሳ የአዳም ልጆች እና ልጅ ልጆች አቤቱ እጅህን ከአርያም ልከህ አድነን፣ ጨለማችን ይብራ፣ እስራታችን ይፈታ ይበጠስ እያሉ ያለቅሱ ይጮኹ ነበር፤ በየዓመቱም ሱባኤ በመቁጠር እየፆሙ ይፀልዩ ነበር፡፡ እርሱም የነቢያት የአባቶቻችንን ጩኸት በመስማት ቀኑ በደረሰ ጊዜ የሸክሙን ቀንበር፣ የአስጨናቂውን ዘንግ፣ ለመስበር፣ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል የተዘረጋውን የጠብ ግርግዳ ለመቅረፍ፣ በጨለማ ለሚኖረውም ሕዝብ ብርሃን ለመስጠትና ለመሆን፣ ነቢያት የናፈቋትን የማዳኑን ዕለት ለማሳየት በሉቃስ ወንጌል እና በሌሎቹም ወንጌላት ላይ እንደተጠቀሰው በእንግድነት ለቆጠራ በሄዱበት በዳዊት ከተማ
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የገና 2005ዓ.ም በዓለ ልደት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በመ/ር ዘሩ እና ኃይሉ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችኹ ፣ በሕማም ምክንያት በየሆስፒታሉ ያላችኹ ፣ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ኾናችኁ በማረሚያ ቤት የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት እንኳን ለ2005 ዓ.ም የጌታችን፣ የአምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዐለ […]
በሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከገዳማትና አድባራት ሠራተኞች ጋር የትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ
በመ/ር ዘሩ እና ኃይሉ ክቡር መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ ስብሰባውን ሲመሩ ታኅሣሥ 26/005 ዓ.ም በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3.00 ሰዓት ጀምሮ መርሃ ግብሩ የተካሄደ ሲሆን በትውውቅ መርሀ ግብሩ ላይ ክቡር መልአከ ሰላም ዳዊት ያሬድ የሰሜን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ ሁሉም የሀገረ ስብከቱ የክፍል ሃላፊዎቹና ሠራተኞች እንዲሁም የገዳማትና […]
በአ.አ.አ.ስ .ግ. ፈንድ 7ኛ ዙር ፕሮጀክት የ4ኛ፤ሁ2ኛ ፤ 3ኛና እሩብ ዓመት የድጋፍ እርዳታና በጥቃቅንና አነስተኛ ለሚደራጁ ስልጠና ተካሄደ
በመ/ር ዘሩ እና ኃይሉ መ/ር ዮናስ ፍቅሩ ፕሮግራሙን ሲመራ በአዲስ አበባ አህጉረ ሰብከት የግሎባል ፈንድ 7ኛ ፕሮጀክት ቅ/ጽ/ቤት ላለፉት አራት ዓመታት ለወላጅ አጥና በችግር የተጋለጡ ህፃናት ድጋፍ እና እንክብካቤ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ በዚሁም በርካታ ተጠቃሚዎችን መርዳት ተችሏል፡፡ እ.አ.አ 2012 የበጀት ዓመት የሁለተኛ እና የሶስተኛ እሩብ አመት ስራዎች በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡ ለ465 ዜጎች የምግብ የልብስ […]
በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. በየዓመቱ የሚከበረው ዓመታዊው የኃያሉ መልአክ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በድምቀት ተከበረ
ታኅሣሥ 19 ቀን 2005 ዓ.ም. በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ በመጀመሪያ እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እንላለን፡፡ እኛ የምናመልከው አምላክ ኪሚነደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፡፡ ት.ዳን.3፥17 በየዓመቱ ታህሳስ 19 ቀን የሚከበረው ዓመታዊው የኃያሉ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በዚህ ዓመትም እጅግ በጣም በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ […]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የጋራ ልምድ ልውውጥ ጉባኤ ተካሄደ
በመ/ር ዘሩ ብርሃኔ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በግብፅ ኮብፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በጋራ ትብብር በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ላይ ሰፊ የልምድ ልውውጥ መርሀ ግብር በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ይህ ጉባኤ ከታኅሣሥ 11-15 ቀን 2005 ዓ.ም. ለአምስት ተከታታይ ቀናት ልምድ ልውውጡ የተከናወነ ሲሆን በአምስቱ ዕለታት በየቀኑ እስከ አንድ ሺሕ የሚሆኑ […]
ለመሆኑ ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሐዋሪያዊና ማኀበራዊ አገልግሎት ለምን ለምን ይጠቅማል?
ቀደምት አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት በወቅቱ በተሰጣቸው ጥበብ በየአገሩ ቋንቋ እየተገለፀላቸው ዓለምን እየዞሩ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የዓለምን ሕዝብ ክርስትናን አስተምረዋል፡፡ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና ጥበብን ሁሉ የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ታዲያ እግዚአብሔር እውቀትንና ጥበብን የሚሰጥ መሆኑን ካመንን እግዚአብሔር እውቀቱንና ጥበቡን ሰጥቷቸው የተሠራውን ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ አገልግሎት ብንጠቀምበት ጥቅሙ/ ጉዳቱ ያመዝናል? በእኛ አመለካከት ቴክኖሎጂዉን በመጠቀም የዓለምን ሕዝብ […]
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት አዲስ ድረ ገጽ ተሠርቶ በሥራ ላይ ዋለ
ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠትና አሠራሩም ዘመኑ የሚፈቅደውን ሥራ ለመሥራት ታስቦ ባለ 3 ፎቅ ዘመናዊ ሕንፃ ማሠራቱን ተከትሎ በሀገረ ስብከቱ ሊኖሩ ከሚገባቸው ሥራዎች አንዱ ሀገረ ስብከቱንና በሀገረ ስብከቱ ያሉትን አድባራትና ገዳማት እንዲሁም በየገዳማቱና አድባራቱ ያሉትን ታሪካዊ ቦታዎችን ሊያስተዋውቅ የሚችልበት፤ ምዕመናን ወቅታዊ የሆነ የሀገረ ስብከቱ ሃይማኖታዊም ሆነ ማህበራዊ ጉዳዮችን […]