• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

ማኅበረ- ቅዱሳን ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና ለሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐግብር አደረገ!!

ሚያዝያ 4 2014 ዓ.ም በሳሬም ኢንተርናሽናል ሆቴል  በተዘጋጀው የእራት ፕሮግራም ላይ ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ  አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለክቡር ሊቀጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ ቆሞስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ የእንኳን አደረሳችሁ መርሐ ግብር ተዘጋጅቶ  ስጦታ ተበርክቶላቸዋል። በመርሐ ግብሩም ማኀበሩ ለሚያዘጋጀው ሐዊረ ፍኖት መርሐ ግብር በአጋርነት አብረው ለሰሩ የግልና የመንግሥት […]

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር ተካሄደ!

ለአዲስ አበባና ለጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ለ2014 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር፣የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ጉባኤ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ፣ የቀድሞው የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የሀገረ ስብከቱ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ በርካታ ሊቃውንትና ጥሪየተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት […]

ሕያዉንከሙታንመካከልስለምንትፈልጋላችሁ?/ሉቃ. 24፡5/

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን እንደሚነሣ ቅዱሳን ነቢያት አስቀድመው ትንቢት ተናግረዋል፡፡ ከትንቢቶቹም አንዱ (ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም፡፡ ወከመ ኃይል ወኅዳገ ወይን፡፡ ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ፡፡( /የተኛ ሰው ከእንቅልፍ እንደሚነቃ እግዚአብሔር ከሙታን ተነሣ የወይን ስካር እንደተወው እንደ ኃያልም ሰው፤ በኋላው በተተከለ መስቀል ጠላቱን ድል አደረገ/ /መዝ. 77፡65/ስለ ጌታችን ትንሣኤ አራቱም ወንጌላውያን ጽፈዋል፡፡ ይህም /ማቴ. 28፡1-15/ […]

“ኒቆዲሞስ “

የዐቢይ ጾም ሰባተኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ ይባላል። ስያሜውን ያገኘው እውነተኛ እውቀትንና ሕይወትን ፈልጎ ነገር ግን ምድራዊ ሥልጣኑን በአይሁድ ሸንጎ እንዳይነጠቅ ፈርቶ በሌሊት ወደ ጌታ  እየሄደ ይማር ከነበረው ከአይሁድ አለቃ ከኒቆዲሞስ ነው። ዳግም ልደትን በተመለከተ ኒቆዲሞስ የጠየቀው ጥያቄና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመለሰው መልስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ላይ በሰፊው ተብራርቶ ተጽፏል። ኒቆዲሞስ በፍርሃት ተውጦ እየተደበቀ በሌሊት ብቻ […]

“እንደ አብነት ትምህርት ቤቱ ከሰ/ት/ቤትም ጳጳስና ፓትርያርክ መውጣት አለበት…ብፁዕ አቡነ መልከጸዴቅ

የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ትምህርት ሁለገብ ሕንፃ የመሠረት ድንጋይ በአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ተጥሏል። ብፁዕነታቸው አንተ አለት ነህ በዚች ዐለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን  እመሠርታለሁ  የሚለውን ቃለ ወንጌል ጠቅሰው ጥዑም ትምርህት ሰጥተዋል። በሃይማኖት ጸንቶ ማደግ የአሁን ጊዜ ወጣቶች መለያ  እየሆነ መምጣቱ […]

ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ!

የአዲስ አበባ እና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም የአዲስ አበባ ሃይማኖት ተቋማት ሰብሳቢብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በጉራጌ ሀገረ ስብከት በቅርቡ በተከፈተው በቅዱስ ዜና ማርቆስ መንፈሳዊ ኮሌጅ” ለሦስት ወራት የሚቆይ ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛሉ።ብፁዕነታቸውን ጨምሮ በሌሎች አሰልጣኝ መምህራንየሚሰጠው ስልጠና በጉራጌ ሀገረ ስብከት አጥቢያ አብያተክርስቲያናት በልዩ ልዪ አገልግሎት የሚያገለግሉ አገልጋይ ካህናትን፣የወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና የሀገረ ስብከት […]

“ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመት እስከ ዓመት ስቅለት ነው”….ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ

የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥንተ ስቅለቱ ዛሬ በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔ ዓለም ካቴድራል ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜንና ደቡብ ወሎ እንዲሁም የከሚሴ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ በተገኙበት ታብታተ ሕጉ ከመንበረ ክብራቸው ወተው ሕዝበ ክርሲቲያኑም ከአፍ እስከገደፉ በሞላበት ተከብሮ ውሏል። ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ  ረፋድ ላይ በአቃቂ […]

ገብር ኄር =ቸር አገልጋይ (ማቴ. 25፥ 21-23)

በቅዱስ ያሬድ ስያሜ መሠረት በዓቢይ ጾም የሚገኝ 6ኛው ሳምንት እሑድ ገብር ኄር እየተባለ ይጠራል። ገብር ኄር ማለት ቸር አገልጋይ ማለት ነው፤ ቀኑ ወይም ሳምንቱ ቸር፣ ቅን እና ታማኝ አገልጋዮች የሚዘከሩበት፣  የቸርነቱ ባለቤት ርኅሩህ አምላካችን የቸርነቱና ምኅረቱ ብዛት በማሰብ በቅን አገልጋዮች  የሚዘመርበት፣ የሚመሰገንበትና የሚመለክበት ጊዜ ነው፡፡ ወቅቱ ስለ አገልጋይና በባለቤቱ ለአገልጋዮች ስለሚከፈል ዋጋ፣ ታማኝ አገልጋዮች ስለሚያገኙት […]

“ያለው ቦታ ጠባብ ነው ከማለት ይልቅ ባለው ቦታ ልማትን ማልማት ብልህነት ነው” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ

“ያለው ቦታ ጠባብ ነው ከማለት ይልቅ ባለው ቦታ ልማትን ማልማት ብልህነት ነው” ሲሉ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀጳጳስ ገለጹ። ብፁዕነታቸው ይህንን ያሉት ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ጋር በአፍሪካ ኅብረት ደ/ም/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በመገኘት ምእመናንን፣ የልማት ሥራዎችንና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘውን ሕንጻ በጎበኙበት ወቅት ነው። በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው ሕንጻ […]

ደብረ ዘይት ( የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት)

            ትርጉም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ደብረ ዘይት ይባላል። ስያሜውም የተገኘው ከቅዱስ ያሬድ ነው። ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት እንደሆነና  ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ አቅጣጫ በኩል እንደሚገኝ የመጽሐፍ ቅዱሰ መዝገበ ቃላት ይገልጻል። እንደ ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 24 ገለጻ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተራራ ላይ የሚከተሉትን ዋና ዋና ትምህርቶች […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን