ለመሆኑ ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሐዋሪያዊና ማኀበራዊ አገልግሎት ለምን ለምን ይጠቅማል?December 11, 2012ቀደምት አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት በወቅቱ በተሰጣቸው ጥበብ በየአገሩ ቋንቋ እየተገለፀላቸው ዓለምን እየዞሩ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የዓለምን ሕዝብ ክርስትናን አስተምረዋል፡፡ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና ጥበብን ሁሉ የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ታዲያ እግዚአብሔር እውቀትንና ጥበብን የሚሰጥ መሆኑን ካመንን እግዚአብሔር እውቀቱንና ጥበቡን ሰጥቷቸው የተሠራውን ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ አገልግሎት ብንጠቀምበት ጥቅሙ/ ጉዳቱ ያመዝናል? በእኛ አመለካከት ቴክኖሎጂዉን በመጠቀም የዓለምን ሕዝብ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2012-12-11 09:46:412023-11-09 10:26:01ለመሆኑ ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሐዋሪያዊና ማኀበራዊ አገልግሎት ለምን ለምን ይጠቅማል?
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት አዲስ ድረ ገጽ ተሠርቶ በሥራ ላይ ዋለDecember 11, 2012 ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠትና አሠራሩም ዘመኑ የሚፈቅደውን ሥራ ለመሥራት ታስቦ ባለ 3 ፎቅ ዘመናዊ ሕንፃ ማሠራቱን ተከትሎ በሀገረ ስብከቱ ሊኖሩ ከሚገባቸው ሥራዎች አንዱ ሀገረ ስብከቱንና በሀገረ ስብከቱ ያሉትን አድባራትና ገዳማት እንዲሁም በየገዳማቱና አድባራቱ ያሉትን ታሪካዊ ቦታዎችን ሊያስተዋውቅ የሚችልበት፤ ምዕመናን ወቅታዊ የሆነ የሀገረ ስብከቱ ሃይማኖታዊም ሆነ ማህበራዊ ጉዳዮችን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2012-12-11 09:08:232023-11-09 10:26:01በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት አዲስ ድረ ገጽ ተሠርቶ በሥራ ላይ ዋለ
ለመሆኑ ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሐዋሪያዊና ማኀበራዊ አገልግሎት ለምን ለምን ይጠቅማል?
ቀደምት አባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት በወቅቱ በተሰጣቸው ጥበብ በየአገሩ ቋንቋ እየተገለፀላቸው ዓለምን እየዞሩ እግዚአብሔር በሰጣቸው ፀጋ የዓለምን ሕዝብ ክርስትናን አስተምረዋል፡፡ ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባውና ጥበብን ሁሉ የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው፤ ታዲያ እግዚአብሔር እውቀትንና ጥበብን የሚሰጥ መሆኑን ካመንን እግዚአብሔር እውቀቱንና ጥበቡን ሰጥቷቸው የተሠራውን ቴክኖሎጂ ለቤተክርስቲያን ሁለንተናዊ አገልግሎት ብንጠቀምበት ጥቅሙ/ ጉዳቱ ያመዝናል? በእኛ አመለካከት ቴክኖሎጂዉን በመጠቀም የዓለምን ሕዝብ […]
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት አዲስ ድረ ገጽ ተሠርቶ በሥራ ላይ ዋለ
ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠትና አሠራሩም ዘመኑ የሚፈቅደውን ሥራ ለመሥራት ታስቦ ባለ 3 ፎቅ ዘመናዊ ሕንፃ ማሠራቱን ተከትሎ በሀገረ ስብከቱ ሊኖሩ ከሚገባቸው ሥራዎች አንዱ ሀገረ ስብከቱንና በሀገረ ስብከቱ ያሉትን አድባራትና ገዳማት እንዲሁም በየገዳማቱና አድባራቱ ያሉትን ታሪካዊ ቦታዎችን ሊያስተዋውቅ የሚችልበት፤ ምዕመናን ወቅታዊ የሆነ የሀገረ ስብከቱ ሃይማኖታዊም ሆነ ማህበራዊ ጉዳዮችን […]