• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

0822

ቃና ዘገሊላ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ ያደረገውን የበረከት ተአምር በየዓመቱ ጥር 12 ቀን በደማቅ ሁኔታ እንደምታከብር ይታወቃል፡፡  በዚሁ መሠረት በአዲስ አበባ ከተማ ከሚከበሩት የቃና ዘገሊላ በዓላት መካከል በየካ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተከበረውን የቃና ዘገሊላ በዓል አስመልክቶ የበዓሉን ገጽታና ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ […]

6

የ2006ዓ.ም የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ

እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥመቀት በሰላም በጤና በሕይወት አደረሳችሁ፡፡ በየዓመቱ ጥር 10 እና 11 የሚከበረው የጌታችን የአምላካችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥመቀት በደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን መሪነት ከ13 ታቦታት በላይ በሚያድሩበት በጃን ሜዳ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ  ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁአን […]

diocese

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መዋቅራዊ ለውጥ ረቂቅ ተፈጻሚ እንዲሆን ተጠየቀ

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መዋቅራዊ ለውጥ ረቂቅ ደንብ ተፈጻሚ እንዲሆን ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት የተውጣጡ አስተዳዳሪዎች፣ ካህናት፣ ጸሐፊዎች ፣የሰበካ ጉባኤ ተወካዮች፣ የሰንበት ት/ቤቶት ተወካዮችና ምእመናን ጥር 2 ቀን 2006 ዓ.ም ከቀትር በኋላ ቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት በመገኘት ድጋፋቸውን ገለጹ፡፡ ድጋፋቸውን የገለጹት የቤተ ክርስቲያኒቷ ተወካዮች፤ ረቂቁ ተግባራዊ ሆኖ ቤተ ክርስቲያን […]

0126

የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ሐዋርያዊ ጉዞና የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ

ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ  ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በመንበረ ፕትርክናቸው ላይ ከተቀመጡበት ጊዜ ጀምሮ ከሐገር ውጪና በሐገር ውስጥ በርካታ ሐዋርያዊ አገልግሎት የሰጡ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ቅዱስነታቸው ከሰጡአቸው ሐዋርያዊ አገልግሎት መካከል ታህሳስ 29 ቀን 2006 ዓ.ም የሚከበረው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስና የንጉሥ ላሊበላ የልደት በዓል በዋናነት የሚጠቀስ ሲሆን ቅዱስነታቸው […]

0908

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2006 ዓ.ም የልደት በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን–    በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ –    ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትኖሩ፣ –    የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ –    በሕመም ምክንያት […]

1

በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. በየዓመቱ የሚከበረው ዓመታዊው የኃያሉ መልአክ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በድምቀት ተከበረ

 እንኳን ለኃያሉ መልአክ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ፡፡እኛ የምናመልከው አምላክ ኪሚነደው ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፡፡ ት.ዳን.3፥17በየዓመቱ ታህሳስ 19 ቀን የሚከበረው ዓመታዊው የኃያሉ የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በዚህ ዓመትም እጅግ በጣም በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውልዋል፡፡በዓሉ በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አህጉረ ስብከት የቅዱስ ገብርኤል ቤተ […]

2551

የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከንቲባ ክቡር አቶ ድሪባ ኩማ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ከንቲባ ድሪባ ኩማ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት እና የጅማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስን ዕረቡዕ ታህሳስ 16 ቀን 2ዐዐ6 ዓ.ም ከሰአት በፊት በተለያዩ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያወያዩአቸው ሲሆን በተደረገው ውይይትም ከፍተኛ መግባባት ላይ የተደረሰ መሆኑን ለመረዳት ተችሏል፡፡ በከንቲባ ጽ/ቤት የጋራ ውይይት ያደረጉት ብፁዕ […]

pp002

በአዲሱ የሀገረ ስብከቱ መዋቅርዊ የአሠራር ለውጥ እና አደረጃጀት ላይ የተለያዩ ጋዜጮችና ማህበራዊ ሚዲያዎች በመዘገብ ላይ ናቸው

አዲስ አድማስ፣ኢትዮ-ምኅዳር፣ ሰንደቅ ፣ DireTube እና የመሳሰሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች የዘገቡትን እንደሚከተለው ጠቅለል አድርገን ለማቅረብ እንሞክራለን:: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማት፣ አድባራት እና አብያተ ክርስቲያናት ያሉበትን ኹኔታ ተገንዝበው አገልግሎታቸውን የበለጠ በማስፋፋት ወደተሻለ የአገልግሎት ዕድገት የሚሄዱበትን አቅጣጫ ያመላክታል የተባለ የደረጃ መስፈርት ጥናት ረቂቅ ተዘጋጀ፡፡የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የገዳማት፣ አድባራትና አብያተ ክርስቲያናት ደረጃ […]

2538

በባለሙያዎች ተዘጋጅቶ የቀረበው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመዋቅር ጥናት ረቂቅ ሰነድ ውይይት በጥሩ ሁኔታ ተጠናቀቀ

ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጀምሮ እስከ አድባራት እና ገዳማት ድረስ አገልግሎት እንዲሰጥ ታስቦ በባለሙያዎች ተዘጋጅቶ በእስላይድ ሲቀርብ የሰነበተው የመዋቅር ረቂቅ ጥናት ውይይት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስር በሚገኙ ክ/ከተሞች፤ ገዳማት እና አድባራት ተወካዮች ውይይት ሲደረግ ቆይቶ ዛሬ ታህሳስ 14 ቀን 2006 ዓ.ም በጥሩ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ ከ169 አድባራት እና ገዳማት በተውጣጡ የውይይት ተሳታፊዎች አጠቃላይ ብዛታቸው ከ2700 […]

2522

የአዲስ አበባ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን በተለያዩ የቤተክርስቲያናችን አርዕሰተ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ

የአዲስ አበባ ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ክቡር ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን ሐሙስ ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም ለአዲስ ቲቪ እና ለሌሎችም የሚዲያ ተቋማት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በመወከል በሰላም፣ በሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌዎችና በልማት አቅጣጫ ሰፋ ያለ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡ ሲሆን የመግለጫውን ሙሉ ቃል ከዚህ እንደሚከተለው አቅረበነዋል፡፡ መቀመጥ ጥፋት ነው፣ ወንጀልም ነው፣ ልማት በቤተክርስቲያን አዲስ […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን