• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት አዲስ ድረ ገጽ ተሠርቶ በሥራ ላይ ዋለ

                     ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ የተሻለ አገልግሎት ለመስጠትና አሠራሩም ዘመኑ የሚፈቅደውን ሥራ ለመሥራት ታስቦ ባለ 3 ፎቅ ዘመናዊ ሕንፃ ማሠራቱን ተከትሎ በሀገረ ስብከቱ ሊኖሩ ከሚገባቸው ሥራዎች አንዱ ሀገረ ስብከቱንና በሀገረ ስብከቱ ያሉትን አድባራትና ገዳማት እንዲሁም በየገዳማቱና አድባራቱ ያሉትን ታሪካዊ ቦታዎችን ሊያስተዋውቅ የሚችልበት፤ ምዕመናን ወቅታዊ የሆነ የሀገረ ስብከቱ ሃይማኖታዊም ሆነ ማህበራዊ ጉዳዮችን […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን

    © በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት