ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉAugust 7, 2014በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንየተወደዳችሁ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትኖሩ ሕዝበ ክርስቲያን በአጠቃላይ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለ2006 ዓ.ም ጾመ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ፡፡‹‹ወዘሰ እንተ አንቀጽ ይበውእ ኖላዌ ዓባግዕ ውእቱ፤ በበሩ የሚገባ የበጎች እረኛ ነው›› (የሐ 10 ÷ 2)በብሉይ ኪዳን የበጎች እውነተኛ እረኛ እንደሆነ በብዙ ስፍራ የተነገረለት መሢሕ አንድ ቀን በዓለም እንደሚገለጽና በጎቹን በትክክል […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0908.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-08-07 14:41:262023-11-09 10:25:37ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ም/ሥራ አስኪያጅ ተመደበJuly 17, 2014የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከጥቅምት ወር 2005 ዓ.ም በፊት በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ፤ በዋና ሥራ አስኪያጅና በም/ሥራ አስኪያጅ ይመራ ነበር ሆኖም ግን በጥቅምት ወር 2005 ዓ.ም ሀገረ ስብከቱ የተሻለ የሥራ አመራር ሂደትን ሊያመጣ ይችላል በማለት በ4 አህጉረ ስብከት ተከፍሎ እስከ ግንቦት 2005 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የዘለቀ ሲሆን ሀገረ ስብከቱ እንደገና ወደ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/d0012.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-07-17 15:16:362023-11-09 10:25:37በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ም/ሥራ አስኪያጅ ተመደበ
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት፣ በዲፕሎማ፣ በድግሪ እና በማስተርስ አስመረቀJuly 17, 2014በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2006 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ጥሪ የተደረገላቸው ዕንግዶች እና የተመራቂ ደቀመዛሙርት ቤተሰቦች በተገኙበት ተመራቂ ደቀመዛሙርትን በሰርተፍኬት፣ በዲፕሎማ፣ በድግሪና በማስተርስ ያስመረቀ ሲሆን በርቀት መርሐ ግብር በሰርተፍኬት 83፣ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/d0988.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-07-17 15:15:222023-11-09 10:25:37የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት፣ በዲፕሎማ፣ በድግሪ እና በማስተርስ አስመረቀ
የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት በዲፕሎማ አስመረቀJune 30, 2014በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰዋስወ በርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በማታውና በቀን መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን 2006 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የተመራቂ ቤተሰቦች […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0153.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-06-30 13:28:412023-11-09 10:25:37የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት በዲፕሎማ አስመረቀ
በአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት ለሚገኙ የአብነት ት/ቤት መምህራን ለሁለት ተከታታይ ቀናት የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጣቸውJune 30, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት ሰኔ 18 እና 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከአድባራት እና ገዳማት ለተውጣጡ ቁጥራቸው ከ300 በላይ ለሚገመት የአብነት ት/ቤት መምህራን ከስድስት ባላነሱ የትምህርት ርዕሶች በተለያዩ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0058.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-06-30 13:27:262023-11-09 10:25:37በአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት ለሚገኙ የአብነት ት/ቤት መምህራን ለሁለት ተከታታይ ቀናት የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጣቸው
ቲቪ ኬር ኢትዮጵያ የተባለ ድርጅት ለአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት ተወካዮች የቲቪ በሽታን አስመልክቶ ለአንድ ቀን የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠJune 30, 2014ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብሰባ አዳራሽ በሀገረ ስብከቱ ሥር ለሚገኙ የአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች ለአንድ ቀን የቆየ የግንዛቤ መስጨበጫ ትምህርት የተሰጠ ሲሆን በስልጠናው መጀመሪያ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን ስልጠናውን በጸሎት በከፈቱበት ወቅት ለአድባራት እና ገዳመት ተወካዮች ባስተላለፉት መልእክት ቤተክርስቲያናችን የእግዚአብሔርን መንግሥት ከማስፋፋት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0848.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-06-30 13:25:572023-11-09 10:25:37ቲቪ ኬር ኢትዮጵያ የተባለ ድርጅት ለአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት ተወካዮች የቲቪ በሽታን አስመልክቶ ለአንድ ቀን የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ
በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የጋብቻ እና የቤተሰብ የምክክር አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተዘጋጀJune 30, 2014በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች አይ ቪ ኤድስ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ መምሪያ የልጅ አገረዶች እና ሴቶች ድህንነት ፕሮጀክት የመንፈሳዊ ጋብቻ እና የቤተ ሰብ ምክክር አገልግሎት መስጫ ሞዴል ማዕከል በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ በማዘጋጀት ሰኔ 19 ቀን 2006 ዓ.ም ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0038.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-06-30 13:17:082023-11-09 10:25:37በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የጋብቻ እና የቤተሰብ የምክክር አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተዘጋጀ
ለአዲስ አበባ አድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የሥራ አመራር መግለጫ ተሰጣቸውJune 10, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት ሰኔ 3 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ለሚገኙ አድባራት እና ገዳማት ተወካዮች በአሠሪና ሠራተኛ መካከል ስላለው ግንኙነት፣ በተመለከተ ሰኔ 3 ቀን 2006 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/d0813.jpg 640 425 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-06-10 13:12:472023-11-09 10:25:37ለአዲስ አበባ አድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የሥራ አመራር መግለጫ ተሰጣቸው
የቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት ከፍተኛ የልማት ዕድገት አስመዘገበJune 10, 2014ድርጅቱ ተጨማሪ ሕንጻዎችን ለመገንባት ከአንድ የቻይና ኩባንያ ጋር የ3 ቢሊዮን ብር ስምምነት ሊፈራረም ነው፡፡ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፣ የቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት ሊቀ ጳጳስ፣ የቤቶችና ህንጻዎች ድርጅት፣ አመራሮች እና የቻይና ጂኦሲሲ ኩባንያ ወኪሎች በተገኙበት ግንቦት 28 ቀን 2006 ዓ.ም በልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ የጋራ ውይይት ተደርጓል፡፡ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/d0737.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-06-10 13:11:232023-11-09 10:25:37የቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት ከፍተኛ የልማት ዕድገት አስመዘገበ
የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የቅዳሴ ቤት በዓል ተከበረJune 2, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፐትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ቁጥራቸው ከሃያ ሰባት ያላነሰ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ በርካታ ማህበረ ምዕመናን በተገኙበት ቅዳሜ ግንቦት 23 ቀን 2006 ዓ.ም የቅዱስ ገብርኤል ፅላት ከነባሩ ቤተክርስቲያን በመውጣት በቅዱስ ፓትርያርክና በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ወደ አዲሱ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/d04.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-06-02 15:52:492023-11-09 10:25:37የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የቅዳሴ ቤት በዓል ተከበረ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የ2006 ዓ.ም. ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንየተወደዳችሁ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የምትኖሩ ሕዝበ ክርስቲያን በአጠቃላይ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለ2006 ዓ.ም ጾመ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ፡፡‹‹ወዘሰ እንተ አንቀጽ ይበውእ ኖላዌ ዓባግዕ ውእቱ፤ በበሩ የሚገባ የበጎች እረኛ ነው›› (የሐ 10 ÷ 2)በብሉይ ኪዳን የበጎች እውነተኛ እረኛ እንደሆነ በብዙ ስፍራ የተነገረለት መሢሕ አንድ ቀን በዓለም እንደሚገለጽና በጎቹን በትክክል […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ም/ሥራ አስኪያጅ ተመደበ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከጥቅምት ወር 2005 ዓ.ም በፊት በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ፤ በዋና ሥራ አስኪያጅና በም/ሥራ አስኪያጅ ይመራ ነበር ሆኖም ግን በጥቅምት ወር 2005 ዓ.ም ሀገረ ስብከቱ የተሻለ የሥራ አመራር ሂደትን ሊያመጣ ይችላል በማለት በ4 አህጉረ ስብከት ተከፍሎ እስከ ግንቦት 2005 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የዘለቀ ሲሆን ሀገረ ስብከቱ እንደገና ወደ […]
የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ፣ ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት፣ በዲፕሎማ፣ በድግሪ እና በማስተርስ አስመረቀ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ቅዳሜ ሰኔ 28 ቀን 2006 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ጥሪ የተደረገላቸው ዕንግዶች እና የተመራቂ ደቀመዛሙርት ቤተሰቦች በተገኙበት ተመራቂ ደቀመዛሙርትን በሰርተፍኬት፣ በዲፕሎማ፣ በድግሪና በማስተርስ ያስመረቀ ሲሆን በርቀት መርሐ ግብር በሰርተፍኬት 83፣ […]
የሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት በዲፕሎማ አስመረቀ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰዋስወ በርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በማታውና በቀን መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ደቀመዛሙርት ቅዳሜ ሰኔ 21 ቀን 2006 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የተመራቂ ቤተሰቦች […]
በአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት ለሚገኙ የአብነት ት/ቤት መምህራን ለሁለት ተከታታይ ቀናት የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጣቸው
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት ሰኔ 18 እና 19 ቀን 2006 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከአድባራት እና ገዳማት ለተውጣጡ ቁጥራቸው ከ300 በላይ ለሚገመት የአብነት ት/ቤት መምህራን ከስድስት ባላነሱ የትምህርት ርዕሶች በተለያዩ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት […]
ቲቪ ኬር ኢትዮጵያ የተባለ ድርጅት ለአዲስ አበባ ገዳማት እና አድባራት ተወካዮች የቲቪ በሽታን አስመልክቶ ለአንድ ቀን የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ
ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብሰባ አዳራሽ በሀገረ ስብከቱ ሥር ለሚገኙ የአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች ለአንድ ቀን የቆየ የግንዛቤ መስጨበጫ ትምህርት የተሰጠ ሲሆን በስልጠናው መጀመሪያ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን ስልጠናውን በጸሎት በከፈቱበት ወቅት ለአድባራት እና ገዳመት ተወካዮች ባስተላለፉት መልእክት ቤተክርስቲያናችን የእግዚአብሔርን መንግሥት ከማስፋፋት […]
በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን የጋብቻ እና የቤተሰብ የምክክር አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተዘጋጀ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች አይ ቪ ኤድስ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ መምሪያ የልጅ አገረዶች እና ሴቶች ድህንነት ፕሮጀክት የመንፈሳዊ ጋብቻ እና የቤተ ሰብ ምክክር አገልግሎት መስጫ ሞዴል ማዕከል በደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ግቢ በማዘጋጀት ሰኔ 19 ቀን 2006 ዓ.ም ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና […]
ለአዲስ አበባ አድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የሥራ አመራር መግለጫ ተሰጣቸው
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘንበረ ተክለሃይማኖት በተገኙበት ሰኔ 3 ቀን 2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ለሚገኙ አድባራት እና ገዳማት ተወካዮች በአሠሪና ሠራተኛ መካከል ስላለው ግንኙነት፣ በተመለከተ ሰኔ 3 ቀን 2006 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ […]
የቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት ከፍተኛ የልማት ዕድገት አስመዘገበ
ድርጅቱ ተጨማሪ ሕንጻዎችን ለመገንባት ከአንድ የቻይና ኩባንያ ጋር የ3 ቢሊዮን ብር ስምምነት ሊፈራረም ነው፡፡ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፣ የቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት ሊቀ ጳጳስ፣ የቤቶችና ህንጻዎች ድርጅት፣ አመራሮች እና የቻይና ጂኦሲሲ ኩባንያ ወኪሎች በተገኙበት ግንቦት 28 ቀን 2006 ዓ.ም በልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ የጋራ ውይይት ተደርጓል፡፡ […]
የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የቅዳሴ ቤት በዓል ተከበረ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፐትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ቁጥራቸው ከሃያ ሰባት ያላነሰ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ በርካታ ማህበረ ምዕመናን በተገኙበት ቅዳሜ ግንቦት 23 ቀን 2006 ዓ.ም የቅዱስ ገብርኤል ፅላት ከነባሩ ቤተክርስቲያን በመውጣት በቅዱስ ፓትርያርክና በብፁዓን አባቶች ቡራኬ ወደ አዲሱ […]