በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች.አይቪና ኤድስ መከላከያና መቆጣጣሪያ ፕሮጀክት ከተለያዩ አድባራት ጋር በመተባበር ወንጌል ለልማት በሚል ርዕስ ለካህናትና ለምዕመናን ስልጠና እየተሰጠ ነውJanuary 1, 2015በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ሲንቀሳቀስ የቆየው የወንጌል ለልማት ፕሮጀክት በኤች . አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር፣ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ዙሪያ ከብርጭቆ ማርያምና ከቃሊቲ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር ለስምንት ቀናት የቆየ የወንጌል ትምህርት መርሐ ግብር ያካሄደ ሲሆን በተጨማሪም ከአድባራትና ገዳማት ለተውጣጡ አጠቃላይ ቁጥራቸው […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0202.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-01 09:32:582023-11-09 10:25:36በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች.አይቪና ኤድስ መከላከያና መቆጣጣሪያ ፕሮጀክት ከተለያዩ አድባራት ጋር በመተባበር ወንጌል ለልማት በሚል ርዕስ ለካህናትና ለምዕመናን ስልጠና እየተሰጠ ነው
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸውNovember 19, 2014ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የከንባታ ሐድያና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስ ሆነው በመመደባቸው ማክሰኞ ህዳር ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሥ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና የክፍላተ ከተሞች ቤተክህነት የሥራ ኃላፊዎችና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0219.jpg 640 425 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-11-19 09:11:562023-11-09 10:25:36ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
የ2007ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባለ8 ነጥብ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀNovember 5, 2014ጥቅምት 26 ቀን 2007 ዓ.ም. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ፤ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 164 በተደነገገው መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የዘንድሮውን መደበኛ ስብሰባ ከጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0139.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-11-05 14:52:122023-11-09 10:25:36የ2007ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባለ8 ነጥብ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
የ2007 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ ተጀመረOctober 22, 2014በየአመቱ ከጥቅምተ 12 ቀን ጀምሮ የሚካሄደው የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ በዞንደሮው 2007 ዓ.ም ጥቅምት 11ቀን 2007ዓ.ም. ከቀኑ ዐሥር ሰዓት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በጸሎተ ምኅላ የተጀመረ ሲሆን በማግስቱ ከጥቅምተ 12 ቀን 2007 ዓ.ም ምልዓተ ጉባኤው ተጀምሯል፡፡በዚሁ የመክፍቻ መርሃ ግብር ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0908.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-22 09:31:422023-11-09 10:25:36የ2007 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ ተጀመረ
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት 33ኛው የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ባለ 21 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀOctober 22, 2014ዝርዝር የቋም መግለጫው ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል ፫፡የአቋም መግለጫና የውሳኔ አሳብብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአኲሱም፣ ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ካስተላለፉት መልእክትና አባታዊ መመሪያ፣ በመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ/ ጽ/ቤትና በአህጉረ ስብከት ከከቀረቡ የሥራ አፈጻጸም ዘገባዎች እና ጉባኤው ካደረጋቸው ግምገማዎችና ውይይቶች) በመነሣት ጉባኤው የሚከተለውን የአቋም መግለጫና የውሳኔ አሳብ አውጥቷል፡፡ ፫.፩.የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክና የብፁዓን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/200701.jpg 231 308 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-22 09:25:432023-11-09 10:25:36የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት 33ኛው የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ባለ 21 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት አስመዘገበOctober 18, 2014በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያያን የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት ማስመዝገቡ ጥቅምት 7/2007 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በተካሄደው 32ኛው የሰበካ መንፈሳዊ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የቀረበው ጠቅላላ የሥራ ዝረዝር ሪፖርት ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡“እስመ አነ አእመርኩ ከመ ዓቢይ እግዚአብሔር፡፡ ወአምላክነሂ እምኩሉ አማልክት ኩሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር” መዝ. ፻፴፬ ÷ ፭ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0097.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-18 06:26:482023-11-09 10:25:36የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት አስመዘገበ
የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ሰላሳ ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረOctober 15, 2014በየዓመቱ ጥቅምት ወር ላይ ሲካሄድ የቆየው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈዊ ጉባኤ በዘንድሮውም ዓመት ከጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም እስከ ጥቅምት ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በመንበረ ፓትርያርክ የሰብከተወንጌል አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው በተከፈተበት ጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/2007.jpg 346 461 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-15 16:51:232023-11-09 10:25:36የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ሰላሳ ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ‹‹ አስተዳደራዊ አስተሳሰብን ማበልፀግ ›› በሚል ርዕስ ከመዋቅር ውጭ ሀብትን የሚአካብቱ ማኅበራትን አስመልክተው ከአድባራትና ገዳማት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉOctober 8, 2014ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፍያን ጋር የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልፀግ በሚል ርዕስ ለግማሽ ቀን የቆየ ውይይት አድርገዋልቅዱስነታቸው በጽሑፍ ባቀረቡት የመግቢያ ንግግርምክር ሠናይት ለኩሉ ዘይገብራ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/h0386.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-08 16:26:432023-11-09 10:25:37ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ‹‹ አስተዳደራዊ አስተሳሰብን ማበልፀግ ›› በሚል ርዕስ ከመዋቅር ውጭ ሀብትን የሚአካብቱ ማኅበራትን አስመልክተው ከአድባራትና ገዳማት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ‹‹ እልልታ ውመንአትሪስክ ›› ከተበለ ሀገር በቀል በጎ አድራጊ ድርጅት ጋር በመተባበር የሴተኛ አዳሪነትን ሥራ ለማስቆም ለአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠOctober 8, 2014ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሀገረ ስብከቱ ምግባረ ሠናይ ዋና ክፍል በቀረበው ጥናት መሠረት እልልታውመን አትሪስክ ከተባለ አንድ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመተባበር ቁጥራቸው ሰባ ለሚደርሱና ለተመረጡ የአድባራት አስተዳዳሪዎች እና ሰባክያነ ወንጌል ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2007 ዓ.ም አስከፊ የሆነውን የሴተኛ አዳሪነት (የዝሙት) ሥራ ለማስቆም የሚአስችል የአንድ ቀን የግንዛቤ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/m03480.jpg 640 425 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-08 16:13:492023-11-09 10:25:37የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ‹‹ እልልታ ውመንአትሪስክ ›› ከተበለ ሀገር በቀል በጎ አድራጊ ድርጅት ጋር በመተባበር የሴተኛ አዳሪነትን ሥራ ለማስቆም ለአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ
የ2007 ዓ.ም የደመራ በዓል በድምቀት ተከበረOctober 8, 2014በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን ሲከበር የቆየው የመስቀል ደመራ በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ክቡር አቶ አባተ ስጦታው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ከተለያዩ አህጉራት የመጡ ጎብኚዎች፣ካህናት፣የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን በተረኛው ደብር በደብረ ጽጌ ቅዱስ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/p0046.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-10-08 16:08:212023-11-09 10:25:37የ2007 ዓ.ም የደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች.አይቪና ኤድስ መከላከያና መቆጣጣሪያ ፕሮጀክት ከተለያዩ አድባራት ጋር በመተባበር ወንጌል ለልማት በሚል ርዕስ ለካህናትና ለምዕመናን ስልጠና እየተሰጠ ነው
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ሲንቀሳቀስ የቆየው የወንጌል ለልማት ፕሮጀክት በኤች . አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር፣ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ዙሪያ ከብርጭቆ ማርያምና ከቃሊቲ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር ለስምንት ቀናት የቆየ የወንጌል ትምህርት መርሐ ግብር ያካሄደ ሲሆን በተጨማሪም ከአድባራትና ገዳማት ለተውጣጡ አጠቃላይ ቁጥራቸው […]
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የከንባታ ሐድያና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስ ሆነው በመመደባቸው ማክሰኞ ህዳር ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሥ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና የክፍላተ ከተሞች ቤተክህነት የሥራ ኃላፊዎችና […]
የ2007ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባለ8 ነጥብ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
ጥቅምት 26 ቀን 2007 ዓ.ም. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ፤ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 164 በተደነገገው መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የዘንድሮውን መደበኛ ስብሰባ ከጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ […]
የ2007 ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ ተጀመረ
በየአመቱ ከጥቅምተ 12 ቀን ጀምሮ የሚካሄደው የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ በዞንደሮው 2007 ዓ.ም ጥቅምት 11ቀን 2007ዓ.ም. ከቀኑ ዐሥር ሰዓት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በተገኙበት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በጸሎተ ምኅላ የተጀመረ ሲሆን በማግስቱ ከጥቅምተ 12 ቀን 2007 ዓ.ም ምልዓተ ጉባኤው ተጀምሯል፡፡በዚሁ የመክፍቻ መርሃ ግብር ላይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ […]
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት 33ኛው የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ባለ 21 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
ዝርዝር የቋም መግለጫው ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል ፫፡የአቋም መግለጫና የውሳኔ አሳብብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ፣ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ፣ሊቀ ጳጳስ ዘአኲሱም፣ ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ካስተላለፉት መልእክትና አባታዊ መመሪያ፣ በመ/ፓ/ጠ/ቤ/ክ/ ጽ/ቤትና በአህጉረ ስብከት ከከቀረቡ የሥራ አፈጻጸም ዘገባዎች እና ጉባኤው ካደረጋቸው ግምገማዎችና ውይይቶች) በመነሣት ጉባኤው የሚከተለውን የአቋም መግለጫና የውሳኔ አሳብ አውጥቷል፡፡ ፫.፩.የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክና የብፁዓን […]
የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያያን የአዲሰ አበባ ሀገረ ስብከት በ2006 ዓ.ም የበጀት ዓመት ከፍተኛ የሆነ የልማት እድገት ማስመዝገቡ ጥቅምት 7/2007 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ በተካሄደው 32ኛው የሰበካ መንፈሳዊ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ የቀረበው ጠቅላላ የሥራ ዝረዝር ሪፖርት ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡“እስመ አነ አእመርኩ ከመ ዓቢይ እግዚአብሔር፡፡ ወአምላክነሂ እምኩሉ አማልክት ኩሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር” መዝ. ፻፴፬ ÷ ፭ […]
የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባዔ ሰላሳ ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ
በየዓመቱ ጥቅምት ወር ላይ ሲካሄድ የቆየው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈዊ ጉባኤ በዘንድሮውም ዓመት ከጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም እስከ ጥቅምት ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ በመንበረ ፓትርያርክ የሰብከተወንጌል አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ጉባኤው በተከፈተበት ጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት […]
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ‹‹ አስተዳደራዊ አስተሳሰብን ማበልፀግ ›› በሚል ርዕስ ከመዋቅር ውጭ ሀብትን የሚአካብቱ ማኅበራትን አስመልክተው ከአድባራትና ገዳማት ተወካዮች ጋር ውይይት አደረጉ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ማክሰኞ መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ከአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፍያን ጋር የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልፀግ በሚል ርዕስ ለግማሽ ቀን የቆየ ውይይት አድርገዋልቅዱስነታቸው በጽሑፍ ባቀረቡት የመግቢያ ንግግርምክር ሠናይት ለኩሉ ዘይገብራ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ‹‹ እልልታ ውመንአትሪስክ ›› ከተበለ ሀገር በቀል በጎ አድራጊ ድርጅት ጋር በመተባበር የሴተኛ አዳሪነትን ሥራ ለማስቆም ለአድባራት እና ገዳማት ተወካዮች የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሀገረ ስብከቱ ምግባረ ሠናይ ዋና ክፍል በቀረበው ጥናት መሠረት እልልታውመን አትሪስክ ከተባለ አንድ ሀገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመተባበር ቁጥራቸው ሰባ ለሚደርሱና ለተመረጡ የአድባራት አስተዳዳሪዎች እና ሰባክያነ ወንጌል ቅዳሜ መስከረም 24 ቀን 2007 ዓ.ም አስከፊ የሆነውን የሴተኛ አዳሪነት (የዝሙት) ሥራ ለማስቆም የሚአስችል የአንድ ቀን የግንዛቤ […]
የ2007 ዓ.ም የደመራ በዓል በድምቀት ተከበረ
በየዓመቱ መስከረም 16 ቀን ሲከበር የቆየው የመስቀል ደመራ በዓል በዘንድሮውም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ክቡር አቶ አባተ ስጦታው የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ፣ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ከተለያዩ አህጉራት የመጡ ጎብኚዎች፣ካህናት፣የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች እና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን በተረኛው ደብር በደብረ ጽጌ ቅዱስ […]