• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

346

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖትዐብይ ጾምን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ  ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2007 ዓ.ም. ዐብይ ጾምን አስመልክቶ የካቲት 6 ቀን 2007 ዓ.ም. መልእክት አስተላለፉ፡፡ቅዱስነታቸው ያስተላለፉትን ሙሉ መልእክት ከዚህ በታች አቅርበነዋል፡-ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ […]

0911

የአክሱም ጽዮን ዶክመንተሪ ፊልም ተመረቀ

“አክሱም ጽዮን የሁለቱ ኪዳናት ማኅደር” በሚል ርእስ ታሪካዊ ዶክመንተሪ ፊልም የካቲት 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ሓላፊዎች፣ የቅርስና ጥናት ባለሥልጣን ተወካዮች፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ምሁራን፣ የአክሱም ጽዮን ንቡረ እድና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በተገኙበት በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተመረቀ፡፡በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ […]

በአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሰላም እሴት ግንባታ በሚል ርዕስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የቆየ የአሰልጣኞች ስልጠና ተካሄደ

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስና የሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን እና የተለያዩ የቤተ እምነት ተወካዮች በተገኙበት ማክሰኞ ጥር 19 ቀን 2007 ዓ.ም ስልጠናው ተጀምሮአል በአሠልጣኞች ስልጠና ጉባኤ ላይ የሰባት የተለያዩ የቤተ እምነት ተወካይ አባላት የሥልጠናው ተሳታፊዎች ሆነዋል፡፡የአሠልጣኞች ስልጠና መርሐ ግብር የተመራው በክቡር […]

28690

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በግብፅ ካይሮና በእስክንድርያ ያደረጉትን ሐዋርያዊ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት የቤተ ክርስቲያኒቷን ልዑካን አስከትለው በመጐብኘት የ6 ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ጥር 7 ቀን 2007 ዓ.ም. አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቅዱስ ፓትርያርኩ ግብፅ ካይሮ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ […]

0106

የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያስተማራቸውን የሐዲሳት ትርጓሜ ደቀ መዛሙርት አስመረቀ

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተመደቡት የሐዲሳት ትርጓሜ መምህር መጋቤ ሐዲስ ምሥጢረ ዘለቀ ለአምስት ዓመታት ያህል በሐዲሳት ትርጓሜ ያስተማሩአቸው ደቀ መዛሙርት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና ሁመራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳሳ፣ ክቡር ቀሲስ በላይ መኮንን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል በጠቅላይ […]

4684

የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ

የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል ጥር 11 ቀን በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ፡፡በተለይም በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ ከከተራ በዓል በኋላ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እለቱን የተመለከቱ ቀለማትና ምንባባት በዝማሬና በምስጋና እየቀረቡ፤ ማኅሌትና የቅዳሴ ሥርዓቱ በቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እየተመራ ተካሒዷል፡፡ከለሊቱ 12፡30 ሰዓት ጀምሮ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት […]

d00200

የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ መዘክርና ሁለገብ አዳራሽ ተመረቀ

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለምና ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ከአስር አመታት በላይ የግንባታ ሥራው የቆየውን ሁለገብ አዳራሽና ቤተ መዘክር ብፁዕ አቡነ ሰላማ የምሥራቅ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጰጳስ፣ክቡር ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን፣የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች እና በርካታ ምእመናን በተገኙበት እሁድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ተመርቋል፡፡የግንባታ ሥራው ተጠናቅቆ ለምረቃ የበቃው ሕንጻ ባለ […]

d4286

የብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ

የብፁዕ አቡነ አረጋዊ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ ሓላፊ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲያገለግሉበት በነበረው በዚሁ ታላቅ ካቴድራል ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመምሪያ ሓላፊዎች፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን በተገኙበት ተፈጸሟል፡፡ከጸሎተ ፍትሐቱ በኋላ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ […]

640

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመልካም አስተዳደር ላይ የሥራ መመሪያ ተሰጠ

ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የከንባታ ሐድያና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር ሊቀ […]

x 004

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2007 ዓ.ም. የልደት በዓልን አስመልከቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

ቃለ በረከት ዘእምኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ በዓለ ልደት ዓቢይ ዘእግዚእነ ወአምላክነ  ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! –    በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤–    ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤–    የሀገራችንን ዳር ድንበር […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን