ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በግብፅ ካይሮና በእስክንድርያ ያደረጉትን ሐዋርያዊ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡJanuary 27, 2015ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት የቤተ ክርስቲያኒቷን ልዑካን አስከትለው በመጐብኘት የ6 ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ጥር 7 ቀን 2007 ዓ.ም. አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቅዱስ ፓትርያርኩ ግብፅ ካይሮ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/28690.jpg 286 386 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-27 14:13:262023-11-09 10:25:36ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በግብፅ ካይሮና በእስክንድርያ ያደረጉትን ሐዋርያዊ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ
የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያስተማራቸውን የሐዲሳት ትርጓሜ ደቀ መዛሙርት አስመረቀJanuary 27, 2015በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተመደቡት የሐዲሳት ትርጓሜ መምህር መጋቤ ሐዲስ ምሥጢረ ዘለቀ ለአምስት ዓመታት ያህል በሐዲሳት ትርጓሜ ያስተማሩአቸው ደቀ መዛሙርት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና ሁመራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳሳ፣ ክቡር ቀሲስ በላይ መኮንን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል በጠቅላይ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0106.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-27 08:21:382023-11-09 10:25:36የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያስተማራቸውን የሐዲሳት ትርጓሜ ደቀ መዛሙርት አስመረቀ
የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረJanuary 19, 2015የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል ጥር 11 ቀን በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ፡፡በተለይም በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ ከከተራ በዓል በኋላ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እለቱን የተመለከቱ ቀለማትና ምንባባት በዝማሬና በምስጋና እየቀረቡ፤ ማኅሌትና የቅዳሴ ሥርዓቱ በቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እየተመራ ተካሒዷል፡፡ከለሊቱ 12፡30 ሰዓት ጀምሮ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/4684.jpg 346 461 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-19 11:07:092023-11-09 10:25:36የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ
የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ መዘክርና ሁለገብ አዳራሽ ተመረቀJanuary 15, 2015በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለምና ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ከአስር አመታት በላይ የግንባታ ሥራው የቆየውን ሁለገብ አዳራሽና ቤተ መዘክር ብፁዕ አቡነ ሰላማ የምሥራቅ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጰጳስ፣ክቡር ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን፣የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች እና በርካታ ምእመናን በተገኙበት እሁድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ተመርቋል፡፡የግንባታ ሥራው ተጠናቅቆ ለምረቃ የበቃው ሕንጻ ባለ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/d00200.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-15 05:23:272023-11-09 10:25:36የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ መዘክርና ሁለገብ አዳራሽ ተመረቀ
የብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመJanuary 9, 2015የብፁዕ አቡነ አረጋዊ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ ሓላፊ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲያገለግሉበት በነበረው በዚሁ ታላቅ ካቴድራል ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመምሪያ ሓላፊዎች፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን በተገኙበት ተፈጸሟል፡፡ከጸሎተ ፍትሐቱ በኋላ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/d4286.jpg 346 461 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-09 16:17:462023-11-09 10:25:36የብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመልካም አስተዳደር ላይ የሥራ መመሪያ ተሰጠJanuary 6, 2015ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የከንባታ ሐድያና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር ሊቀ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/640.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-06 08:23:312023-11-09 10:25:36በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመልካም አስተዳደር ላይ የሥራ መመሪያ ተሰጠ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2007 ዓ.ም. የልደት በዓልን አስመልከቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉJanuary 6, 2015ቃለ በረከት ዘእምኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ በዓለ ልደት ዓቢይ ዘእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! – በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤– ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤– የሀገራችንን ዳር ድንበር […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/x-004.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-06 08:16:322023-11-09 10:25:36ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2007 ዓ.ም. የልደት በዓልን አስመልከቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች.አይቪና ኤድስ መከላከያና መቆጣጣሪያ ፕሮጀክት ከተለያዩ አድባራት ጋር በመተባበር ወንጌል ለልማት በሚል ርዕስ ለካህናትና ለምዕመናን ስልጠና እየተሰጠ ነውJanuary 1, 2015በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ሲንቀሳቀስ የቆየው የወንጌል ለልማት ፕሮጀክት በኤች . አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር፣ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ዙሪያ ከብርጭቆ ማርያምና ከቃሊቲ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር ለስምንት ቀናት የቆየ የወንጌል ትምህርት መርሐ ግብር ያካሄደ ሲሆን በተጨማሪም ከአድባራትና ገዳማት ለተውጣጡ አጠቃላይ ቁጥራቸው […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0202.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-01-01 09:32:582023-11-09 10:25:36በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች.አይቪና ኤድስ መከላከያና መቆጣጣሪያ ፕሮጀክት ከተለያዩ አድባራት ጋር በመተባበር ወንጌል ለልማት በሚል ርዕስ ለካህናትና ለምዕመናን ስልጠና እየተሰጠ ነው
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸውNovember 19, 2014ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የከንባታ ሐድያና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስ ሆነው በመመደባቸው ማክሰኞ ህዳር ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሥ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና የክፍላተ ከተሞች ቤተክህነት የሥራ ኃላፊዎችና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0219.jpg 640 425 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-11-19 09:11:562023-11-09 10:25:36ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
የ2007ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባለ8 ነጥብ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀNovember 5, 2014ጥቅምት 26 ቀን 2007 ዓ.ም. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ፤ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 164 በተደነገገው መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የዘንድሮውን መደበኛ ስብሰባ ከጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0139.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2014-11-05 14:52:122023-11-09 10:25:36የ2007ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባለ8 ነጥብ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በግብፅ ካይሮና በእስክንድርያ ያደረጉትን ሐዋርያዊ ጉብኝት አጠናቀው አዲስ አበባ ገቡ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት የቤተ ክርስቲያኒቷን ልዑካን አስከትለው በመጐብኘት የ6 ቀናት ሐዋርያዊ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ጥር 7 ቀን 2007 ዓ.ም. አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ቅዱስ ፓትርያርኩ ግብፅ ካይሮ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ […]
የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ያስተማራቸውን የሐዲሳት ትርጓሜ ደቀ መዛሙርት አስመረቀ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅ/ማርያም ቤ/ክ የተመደቡት የሐዲሳት ትርጓሜ መምህር መጋቤ ሐዲስ ምሥጢረ ዘለቀ ለአምስት ዓመታት ያህል በሐዲሳት ትርጓሜ ያስተማሩአቸው ደቀ መዛሙርት ብፁዕ አቡነ ሉቃስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና ሁመራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳሳ፣ ክቡር ቀሲስ በላይ መኮንን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ቆሞስ አባ ሠረቀ ብርሃን ወልደ ሳሙኤል በጠቅላይ […]
የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ
የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል ጥር 11 ቀን በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ፡፡በተለይም በአዲስ አበባ ጃን ሜዳ ከከተራ በዓል በኋላ በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እለቱን የተመለከቱ ቀለማትና ምንባባት በዝማሬና በምስጋና እየቀረቡ፤ ማኅሌትና የቅዳሴ ሥርዓቱ በቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እየተመራ ተካሒዷል፡፡ከለሊቱ 12፡30 ሰዓት ጀምሮ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት […]
የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ መዘክርና ሁለገብ አዳራሽ ተመረቀ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለምና ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ከአስር አመታት በላይ የግንባታ ሥራው የቆየውን ሁለገብ አዳራሽና ቤተ መዘክር ብፁዕ አቡነ ሰላማ የምሥራቅ ሀረርጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጰጳስ፣ክቡር ሊቀ አእላፍ ቀሲስ በላይ መኮንን፣የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች እና በርካታ ምእመናን በተገኙበት እሁድ ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ተመርቋል፡፡የግንባታ ሥራው ተጠናቅቆ ለምረቃ የበቃው ሕንጻ ባለ […]
የብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ
የብፁዕ አቡነ አረጋዊ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ ሓላፊ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ሲያገለግሉበት በነበረው በዚሁ ታላቅ ካቴድራል ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ የጠቅላይ ቤተ ክህነትና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመምሪያ ሓላፊዎች፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን በተገኙበት ተፈጸሟል፡፡ከጸሎተ ፍትሐቱ በኋላ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመልካም አስተዳደር ላይ የሥራ መመሪያ ተሰጠ
ታህሳስ 27 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የከንባታ ሐድያና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር ሊቀ […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2007 ዓ.ም. የልደት በዓልን አስመልከቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘእምኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ በዓለ ልደት ዓቢይ ዘእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት ፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! – በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤– ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤– የሀገራችንን ዳር ድንበር […]
በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የኤች.አይቪና ኤድስ መከላከያና መቆጣጣሪያ ፕሮጀክት ከተለያዩ አድባራት ጋር በመተባበር ወንጌል ለልማት በሚል ርዕስ ለካህናትና ለምዕመናን ስልጠና እየተሰጠ ነው
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን እና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር ሲንቀሳቀስ የቆየው የወንጌል ለልማት ፕሮጀክት በኤች . አይቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር፣ በጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ዙሪያ ከብርጭቆ ማርያምና ከቃሊቲ መካነ ሕይወት ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት ጋር በመተባበር ለስምንት ቀናት የቆየ የወንጌል ትምህርት መርሐ ግብር ያካሄደ ሲሆን በተጨማሪም ከአድባራትና ገዳማት ለተውጣጡ አጠቃላይ ቁጥራቸው […]
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የከንባታ ሐድያና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀጳጳስ ሆነው በመመደባቸው ማክሰኞ ህዳር ዘጠኝ ቀን 2007 ዓ/ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሥ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፤ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና የክፍላተ ከተሞች ቤተክህነት የሥራ ኃላፊዎችና […]
የ2007ዓ.ም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ባለ8 ነጥብ መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ
ጥቅምት 26 ቀን 2007 ዓ.ም. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜንከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ስብሰባ፤ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ንዑስ አንቀጽ 164 በተደነገገው መሠረት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የዘንድሮውን መደበኛ ስብሰባ ከጥቅምት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ […]