የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለአድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና መስጠት ጀመረJuly 21, 2015ክቡር ዋና ሥራአስከያጁ በሥልጠናው ተገኝተው ንግግር ሲያደርጉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሥሩ ለሚገኙ አድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች የሙያ ማሻሸያ ሥልጠና መስጠት የጀመረ ሲሆን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሥልጠናው በተከፈተበት ወቅት ሐምሌ 13 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የሥልጠና ማዕከል በመገኘት ለሰልጣኞቹ ባስተላለፉት መልእክት ይህ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0244.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-21 09:10:532023-11-09 10:25:35የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለአድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና መስጠት ጀመረ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በሦስት አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ጎብኝት አደረጉJuly 19, 2015ክቡር ዋና ሥራአስከያጁ የአብነት ተማሪዎችን ሲጎበኙ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ የሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ዋና ክፍል ኃላፊ፣ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ፣ አርብ ሐምሌ 10 ቀን 2007 ዓ.ም ከሰዓት በፊት በደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅ/ማርያም ካቴድራል በመገኘት የብሎኬት ማምረቻ ማዕከልን፣ የተለያዩ ልማታዊ የግንባታ ሥራዎችን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0161.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-19 10:02:162023-11-09 10:25:35የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በሦስት አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ጎብኝት አደረጉ
በመላው ዓለም የሚከበረው የሐምሌ ሥላሴ በዓለ ንግሥ በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ!!July 14, 2015በየዓመቱ ሐምሌ 7 ቀን የሚከበረው የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ መለኮታዊ በዓለ ንግሥ በዘንድሮው ዓመት 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን ሥርዓተ ቅዳሴው በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተመርቶአል፡፡ በሥርዓተ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/2648.jpg 478 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-14 14:41:472023-11-09 10:25:35በመላው ዓለም የሚከበረው የሐምሌ ሥላሴ በዓለ ንግሥ በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ!!
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ከህፃንነት ጀምሮ ያደጉበትን ፣ ተምረው ያስተማሩበትንና ሥርዓተ ምንኩስና የተቀበሉበትን የጪኽ መካነ ሕይወት ቅድስት ሥላሴን ገዳም ጎበኙ!!July 9, 2015ቅዱስነታቸው ለገዳሙ የብራና መጽሐፍ ሲያበረክቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎችን ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ እና የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችን በማስከተል ዓርብ ሰኔ 26 ቀን 2007 ዓ.ም የጉዞ መነሻቸውን ከመንበረ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/c0429.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-09 14:48:022023-11-09 10:25:35ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ከህፃንነት ጀምሮ ያደጉበትን ፣ ተምረው ያስተማሩበትንና ሥርዓተ ምንኩስና የተቀበሉበትን የጪኽ መካነ ሕይወት ቅድስት ሥላሴን ገዳም ጎበኙ!!
አቡነ መርሐ ጨለቆት የገጠር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ተመረቀ!!July 9, 2015ቅዱስነታቸው ፕሮጀክቱን ባርከው ሲከፍቱ ቁጥራቸው ከ3000 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ሕዝብ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፖትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የደቡብ ምሥራቅ ትግራይ ዋና አስተዳዳሪ ወ/ሮ አረጋሽ በየነ ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ፣ የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/m0177.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-09 14:46:182023-11-09 10:25:35አቡነ መርሐ ጨለቆት የገጠር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ተመረቀ!!
ሦስቱ መንፈሳውያን ኮሌጆች ያስተማሩአቸው ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት ፣ በዲፕሎማ ፣ በድግሪና በማስተርስ መርሐ ግብር አስመረቁJuly 9, 2015ቅዱስነታቸው ተመራቂዎችን ሲሸልሙ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙር በቀን በዲፕሎማ መርሐ ግብር በማታ በዲፕሎማ መርሐ ግብር በድግሪ መርሐ ግብር በማስተርስ መርሐ ግብር በድምሩ ደቀመዛሙርት ሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና በርካታ የተመረቁ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/g0352.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-09 14:43:432023-11-09 10:25:35ሦስቱ መንፈሳውያን ኮሌጆች ያስተማሩአቸው ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት ፣ በዲፕሎማ ፣ በድግሪና በማስተርስ መርሐ ግብር አስመረቁ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2007 ዓ.ም በጀት መዝጊያ ኦዲት ለሚያደርጉ የሒሳብ ባለሙያዎች የሥራ መመሪያ (Orientation) ተሰጠJuly 9, 2015በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባሉ አድባራት፣ ገዳማትና ካቴድራሎች የ2007 ዓ.ም በጀት ለሚደረገው ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ሥራ ከመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት፣ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትና ከክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተውጣጥተው ለመጡ የሒሳብ ሙያተኞች ሰኔ 29 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብቢያ አዳራሽ የሒሳብ ምርመራውን አስመልክቶ ሰፊ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ቀጥጥር […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-07-09 14:41:072023-11-09 10:25:35በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2007 ዓ.ም በጀት መዝጊያ ኦዲት ለሚያደርጉ የሒሳብ ባለሙያዎች የሥራ መመሪያ (Orientation) ተሰጠ
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሥራ ጉብኝት አደረጉJune 27, 2015የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሐሙስ ሰኔ 18 /2007 ዓ.ም የቢሮ ውስጥ ሥራቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ከቀኑ 10 ሰዓት ሲሆን ከሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ክፍል ዋና ክፍል ኃላፊ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ጋር በመሆን ለሥራ ጉብኝት ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሲደርሱ የደብሩን አስተዳዳሪ ሊቀ ብርሃናት ተክለ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/2438.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-27 15:11:302023-11-09 10:25:35ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሥራ ጉብኝት አደረጉ
የሁለት ቀን የአድባራትና ገዳማት ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በውጤት ተጠናቀቀJune 19, 2015ከሰኔ 10 ቀን እስከ ሰኔ 11 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ፣ የሙስና አደጋና ሰብአዊ መብት፣ መልካም አስተዳደር እና ቤተክርስቲያን በተሰኙ አርዕስቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተላኩ 3 አባላት የባለሞያ ቡድን እና ሌሎች ምሁራን በተካተቱበት ስልጠናው ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ተከታታይ ቀናት ስልጠናውን የተሳተፉት የ160 አድባራት እና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሐፍያንና ሒሳብ ሹሞች፣ የአዲስ አበባ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0149.jpg 480 513 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-19 16:04:032023-11-09 10:25:35የሁለት ቀን የአድባራትና ገዳማት ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በውጤት ተጠናቀቀ
ቋሚ ሲኖዶሱ ለአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች ማስጠንቀቂያና ጥብቅ መመሪያ ሰጠJune 17, 2015 ቋሚ ሲኖዶስ (ፎቶ ፋይል) ሰኔ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራው ቋሚ ሲኖዶስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኃላፊዎችንና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮችን አነጋገረ፡፡ ቋሚ ሲኖዶሱ በሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ የሚመራውን ሦስት አባላት ያሉትን የአስተዳደር ኃላፊዎችን እና የአንድነቱን አመራሮች ያነጋገረው ከርክበ ካህናት ጀምሮ በአንድነቱ መሪነት እየተከናወነ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/1806.jpg 478 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2015-06-17 13:17:182023-11-09 10:25:35ቋሚ ሲኖዶሱ ለአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች ማስጠንቀቂያና ጥብቅ መመሪያ ሰጠ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለአድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና መስጠት ጀመረ
ክቡር ዋና ሥራአስከያጁ በሥልጠናው ተገኝተው ንግግር ሲያደርጉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሥሩ ለሚገኙ አድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች የሙያ ማሻሸያ ሥልጠና መስጠት የጀመረ ሲሆን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሥልጠናው በተከፈተበት ወቅት ሐምሌ 13 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የሥልጠና ማዕከል በመገኘት ለሰልጣኞቹ ባስተላለፉት መልእክት ይህ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በሦስት አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ጎብኝት አደረጉ
ክቡር ዋና ሥራአስከያጁ የአብነት ተማሪዎችን ሲጎበኙ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ የሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ዋና ክፍል ኃላፊ፣ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ፣ አርብ ሐምሌ 10 ቀን 2007 ዓ.ም ከሰዓት በፊት በደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅ/ማርያም ካቴድራል በመገኘት የብሎኬት ማምረቻ ማዕከልን፣ የተለያዩ ልማታዊ የግንባታ ሥራዎችን […]
በመላው ዓለም የሚከበረው የሐምሌ ሥላሴ በዓለ ንግሥ በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ!!
በየዓመቱ ሐምሌ 7 ቀን የሚከበረው የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ መለኮታዊ በዓለ ንግሥ በዘንድሮው ዓመት 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን ሥርዓተ ቅዳሴው በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተመርቶአል፡፡ በሥርዓተ […]
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ከህፃንነት ጀምሮ ያደጉበትን ፣ ተምረው ያስተማሩበትንና ሥርዓተ ምንኩስና የተቀበሉበትን የጪኽ መካነ ሕይወት ቅድስት ሥላሴን ገዳም ጎበኙ!!
ቅዱስነታቸው ለገዳሙ የብራና መጽሐፍ ሲያበረክቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎችን ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ እና የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችን በማስከተል ዓርብ ሰኔ 26 ቀን 2007 ዓ.ም የጉዞ መነሻቸውን ከመንበረ […]
አቡነ መርሐ ጨለቆት የገጠር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ተመረቀ!!
ቅዱስነታቸው ፕሮጀክቱን ባርከው ሲከፍቱ ቁጥራቸው ከ3000 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ሕዝብ የፕሮጀክቱ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፖትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ የደቡብ ምሥራቅ ትግራይ ዋና አስተዳዳሪ ወ/ሮ አረጋሽ በየነ ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ፣ የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና […]
ሦስቱ መንፈሳውያን ኮሌጆች ያስተማሩአቸው ደቀመዛሙርት በሰርተፍኬት ፣ በዲፕሎማ ፣ በድግሪና በማስተርስ መርሐ ግብር አስመረቁ
ቅዱስነታቸው ተመራቂዎችን ሲሸልሙ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማራቸውን ደቀ መዛሙር በቀን በዲፕሎማ መርሐ ግብር በማታ በዲፕሎማ መርሐ ግብር በድግሪ መርሐ ግብር በማስተርስ መርሐ ግብር በድምሩ ደቀመዛሙርት ሰኔ 20 ቀን 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት እና በርካታ የተመረቁ […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የ2007 ዓ.ም በጀት መዝጊያ ኦዲት ለሚያደርጉ የሒሳብ ባለሙያዎች የሥራ መመሪያ (Orientation) ተሰጠ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባሉ አድባራት፣ ገዳማትና ካቴድራሎች የ2007 ዓ.ም በጀት ለሚደረገው ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ሥራ ከመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት፣ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትና ከክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተውጣጥተው ለመጡ የሒሳብ ሙያተኞች ሰኔ 29 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብቢያ አዳራሽ የሒሳብ ምርመራውን አስመልክቶ ሰፊ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ቀጥጥር […]
ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን የሥራ ጉብኝት አደረጉ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሐሙስ ሰኔ 18 /2007 ዓ.ም የቢሮ ውስጥ ሥራቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ከቀኑ 10 ሰዓት ሲሆን ከሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ክፍል ዋና ክፍል ኃላፊ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ ጋር በመሆን ለሥራ ጉብኝት ላፍቶ ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሲደርሱ የደብሩን አስተዳዳሪ ሊቀ ብርሃናት ተክለ […]
የሁለት ቀን የአድባራትና ገዳማት ተወካዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በውጤት ተጠናቀቀ
ከሰኔ 10 ቀን እስከ ሰኔ 11 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ፣ የሙስና አደጋና ሰብአዊ መብት፣ መልካም አስተዳደር እና ቤተክርስቲያን በተሰኙ አርዕስቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተላኩ 3 አባላት የባለሞያ ቡድን እና ሌሎች ምሁራን በተካተቱበት ስልጠናው ተካሂዷል፡፡ በሁለቱ ተከታታይ ቀናት ስልጠናውን የተሳተፉት የ160 አድባራት እና ገዳማት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሐፍያንና ሒሳብ ሹሞች፣ የአዲስ አበባ […]
ቋሚ ሲኖዶሱ ለአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮች ማስጠንቀቂያና ጥብቅ መመሪያ ሰጠ
ቋሚ ሲኖዶስ (ፎቶ ፋይል) ሰኔ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራው ቋሚ ሲኖዶስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ኃላፊዎችንና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት አመራሮችን አነጋገረ፡፡ ቋሚ ሲኖዶሱ በሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ የሚመራውን ሦስት አባላት ያሉትን የአስተዳደር ኃላፊዎችን እና የአንድነቱን አመራሮች ያነጋገረው ከርክበ ካህናት ጀምሮ በአንድነቱ መሪነት እየተከናወነ […]