• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች እግዚአብሔር ዝናመ ምሕረቱን እንዲያወርድ እና ወርሐ ክረምቱ የተባረከ እንዲሆንልን የአንድ ሳምንት ጸሎተ ምህላ እንዲደረግ አሳሰቡ

ዓመታዊ የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግሥ በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት ተከብሯል፡፡በዓመት ሁለት ጊዜ በታላቅ መንፈሳዊ ድምቀት የሚከበረው የቁልቢ ገብርኤል ዓመታዊ በዓለ ንግሥት ሐምሌ 19 ቀነ 2007 ዓ.ም. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምያ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ አህጉረ ስብከቶችና አድባራትና […]

03380

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሙያ ማሻሸያ ስልጠና በመከታተል ላይ ላሉ የሒሳብ ባለሙያዎች በስልጠና ማዕከሉ በአካል በመገኘት የሥራ መመሪያና ቃለ ቡራኬ ሰጡ

ቅዱስ ፓትርያርኩ በሀገረ ስብከቱ ተገኝተው ለሠልጣኞቹ አባታዊ ምክር ሲሰጡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከብፁዐን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጋር በመሆን ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት የተወጣጡ የሂሳብ ባለሙያዎች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና የሚወስዱበትን የስልጠና ማዕከል ለመጎብኘትና የሥራ መመሪያ ለመስጠት በተገኙበት ወቅት የሀገረ ስብከቱን ዋና […]

00336

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለአድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች ሲሰጥ የቀየውን አንደኛ ዙር የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና በኮምፒውተር በተደገፈ የተግባር ሥልጠና መስጠት ቀጥሏል!!

የሀ/ስ/ሒ/በ/ዋ/ክ/ኃ/ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ሥልጠናውን ሲሰጡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሥሩ ለሚገኙ አድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች ሲሰጥ የቆየውን አንደኛ ዙር የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና በኮምፒውተር በተደገፈ መልኩ የተግባር ሥልጠና መስጠት የቀጠለ ሲሆን ሥልጠናውን በበላይነት በማስተባበርና በመቆጣጠር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኙት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የትግበራ ሥልጠናውን አስመልክተው ለሠልጣኞቹ […]

0297

ለጋራዥ አገልግሎት እንዲውል ተደርጎ የነበረው የቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ወደ ቀደሞ የመማር ማስተማር ታሪኩ ተመለሰ!

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል ካቴድራል ትምህርት ቤትን አስመልክቶ የካቴድራሉ የሰበካ ጉባኤ ም/ሊቀ መንበር ኮ/ል ክፍሉ ሀብተወልድ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ት/ቤቱ በወቅቱ በነበረበት የሥራ አፈጻጸም ጉድለት የተነሳ ከትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው መመሪያ መሠረት የመማር ማስተማር ተግባሩን እንዲያቆም መደረጉን ምክንያት በማድረግ በወቅቱ የነበረው የሰበካ ጉባኤ ውሳኔ ት/ቤቱ ወደ ጋራዥነት ተለውጦ በብር 17,000.00 ለግለሰቦች እንዲከራይ […]

1601

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የደብረ ሊባኖስ ገዳም ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ ባርከው ከፈቱ!

ገዳሙ ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ ቅዱስ ባርከው ሲከፍቱ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ሐሙስ ሐምሌ 16 ቀን 2007 ዓ.ም 22 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ተገኝተው የደብረ ሊባኖስ አንድት ገዳም ያስገነባውን ሁለገብ ሕንጻ ባርከው ከፍተዋል፡፡ ቅዱስነታቸው ሕንጻውን በባረኩበት ወቅት ሕንጻው ለገዳሙ የሚሰጠው ጠቀሜታ የጎላ መሆኑንና ሌሎቹም እንዲህ አይነቱን […]

1599

ዜና እረፍት

የመንበረ ፖትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ማርያም የበላይ ኃላፊ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ሊቀ ጳጳስ ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ተለዩ፡፡ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ሊቀጳጳስ ከአባታቸው ከመምህር ሀብተ ማርያም ደስታ ተክሌና ከእናታቸው ከወ/ሮ በስሙ ቸርነት ታኅሣሥ 19 ቀን 1925 ዓ.ም በድሮው አጠራር ሸቸ ጠቅላይ ግዛት ሰላሌ አውራጃ እንሳሮ ወረዳ እየተባለ ይጠራ በነበረው በአሁኑ አጠራር በውጨሌ ወረዳ ልዩ ስሙ […]

0572

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ የሊባኖስ ሐዋርያዊ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ተመለሱ!!

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በአርመን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ኪልቅያ ካቶሊኮስ የአርመን ሰማዕታትን አንድ መቶኛ ዓመት አከባበር ምክንያት በማድረግና በሁለቱ አብያተ ክርስቲያናት መካከል ያለውን ወዳጅነት ለማጠናከር ይቻል ዘንድ ባደረጉላቸው ይፋዊ ጥሪ መሠረት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን አስከትለው ከሐምሌ 9-14 ቀን 2007 ዓ/ም በቤይሩት ሊባኖስ […]

0244

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለአድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

ክቡር ዋና ሥራአስከያጁ በሥልጠናው ተገኝተው ንግግር ሲያደርጉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሥሩ ለሚገኙ አድባራትና ገዳማት የሒሳብ ሠራተኞች የሙያ ማሻሸያ ሥልጠና መስጠት የጀመረ ሲሆን የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ሥልጠናው በተከፈተበት ወቅት ሐምሌ 13 ቀን 2007 ዓ.ም በሀገረ ስብከቱ የሥልጠና ማዕከል በመገኘት ለሰልጣኞቹ ባስተላለፉት መልእክት ይህ […]

0161

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በሦስት አብያተ ክርስቲያናት የሥራ ጎብኝት አደረጉ

ክቡር ዋና ሥራአስከያጁ የአብነት ተማሪዎችን ሲጎበኙ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማዕምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ የሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ዋና ክፍል ኃላፊ፣ ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ፣ አርብ ሐምሌ 10 ቀን 2007 ዓ.ም ከሰዓት በፊት በደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅ/ማርያም ካቴድራል በመገኘት የብሎኬት ማምረቻ ማዕከልን፣ የተለያዩ ልማታዊ የግንባታ ሥራዎችን […]

2648

በመላው ዓለም የሚከበረው የሐምሌ ሥላሴ በዓለ ንግሥ በመንበረ ጸባዖት ቅድሥት ሥላሴ ካቴድራል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ!!

በየዓመቱ ሐምሌ 7 ቀን የሚከበረው የአጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ መለኮታዊ በዓለ ንግሥ በዘንድሮው ዓመት 2007 ዓ.ም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትና በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት የተከበረ ሲሆን ሥርዓተ ቅዳሴው በብፁዕ አቡነ ሄኖክ የምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተመርቶአል፡፡ በሥርዓተ […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን