• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

“ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ”

በዐቢይ ጾም ከሚታሰቡት ሳምንታዊ በዓላት መካከል ከትንሣኤ ክርስቶስ አንድ ሳምንት በፊት በታላቅ ድምቀት የሚከበረው በዓለ ሆሣዕና በመባል ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕለት ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ በሌሊቱ ስብሐተ እግዚአብሔር በሊቃውንቱ የሚዘመረው መዝሙር ወእንዘሰሙን በዓለ ፋሲካ …” የሚል ሲሆን በጧቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት በቀሳውስቱና በዲያቆናቱ፣ በንባብና በዜማ የሚቀርቡት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች እንደሚከተለው ተመዝግበዋል፡፡ ዕብ8÷1-ፍ1 ጴጥ1÷13-24 የሐዋ 8÷26-ፍ መዝ 80÷3 […]

00345

የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት ሰባክያነ ወንጌል ለመምህር ጎይቶኦም ያይኑ ደማቅ አቀባበል አደረጉላቸው

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥር የሚገኙ የገዳማትና አድባራት ሰባክያነ ወንጌል ለመምህር ጎይቶኦም ያይኑ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ለመጋቤ ጥበብ ናሁሠናይ በለጠ የሀገረ ስብከቱ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍልና ለአቶ ገ/ሕይወት አስገዶም የሀገረ ስብከቱ የሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ ሰኞ ሚያዚያ 10 ቀን 2008 ዓ.ም ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በትውውቅ አቀባበሉ መርሐ ግብር ወቅት መልአከ ሰላም […]

“ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም”

በዐቢይ ጾም ወቅት ከሚታሰቡት የሳምንታት በዓላት መካከል ከሆሳዕና በፊት ባለው ዕሑድ  የሚታሰበው ሳምንታዊ በዓል ኒቆዲሞስ ይባላል፡፡ ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ በመባል የሚታወቀው ሰው በዘመነ ብሉይ ኪዳን ፈሪሳዊና የአይሁድ አለቃ የነበረ ሰው ነው፡፡ (ዮሐ 3÷1) የኢየሩሳሌም ሸንጎ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በከሰሰው ጊዜ ኒቆዲሞስ ስለ ክርስቶስ መሰከረ (ዮሐ 7÷45) መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ኒቆዲሞስ ለመገነዝ የሚውል መልካም መአዛ […]

0168

ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ለመምህር ጎይተኦም ያይኔ ለሁለተኛ ጊዜ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው

ከመጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም  ጀምሮ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ  ሆነው  በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ለተሾሙት ለመምህር ጎይተኦም ያይኔ፣ ለመጋቤ ጥበብ ናሁሠናይ በለጠ የሀገረ ስብከቱ የሰው ኃይል ዋና ክፍል ኃላፊና ለአቶ ገ/ሕይወት አስገዶም የሀገረ ስበከቱ ሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ኃላፊ ብፁዕ አቡነ ዕንጦንስ የአውሮፖ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ፣መጋቤ ካህናት ኃይለ ሥላሴ ዘማርያም […]

“በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል”

በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ከሚታሰቡት የሳምንታት በዓላት መካከል በ6ኛው ሳምንት የሚታሰበው በዓል ገብርሔር ይባላል፡፡ በዚህ በዓል ወቅት ማለትም ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ በሌሊቱ ስብሐተ እግዚአብሔር (ምስጋና) “ገብርሔር ወገብር ምዕመን ዘበሑድ ምዕመነ ኮንከ ዲበ ብዙህ እስይመከ ባዕ ውስተ ፍስሓሁ ለእግዚእከ” የሚለው ያሬዳዊ መዝሙር በሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይቀርባል፡፡ በጧቱ ሥርዓተ ቅዳሴ ወቅት በዲያቆናትና በቀሳውስት፡ መልእክታት፣ የሐዋርያት ሥራ፣ […]

00159

የቅድሥት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአስተዳደር ምክትል ዲን የነበሩት መምህር ጎይተኦም ያይኑ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ!!

ቀደም ሲል በመቀሌ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅና በሰዋሰወ ብርሃን ቅ/ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተመድበው ሲሠሩ የነበሩና በኋላም የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የአስተዳደር ምክትል ዲን በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ጎይተኦም ያይኑ ከመጋቢት 26 ቀን 2008 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመዛወርና የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በመሆን እንዲሠሩ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ […]

“ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ”

በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ሳምንታት ከሚታሰቡት ሳምንታዊ በዓላት መካከል ጾሙ በገባ በአምስተኛው ሳምንት የሚታሰበው ሳምንታዊ በዓል ደብረ ዘይት በመባል ይታወቃል፡፡ ደብረ ዘይት ማለት የወይራ ዛፍ ያለበት ተራራ ማለት ነው፡፡ ከኢየሩሳሌም በስተ ምሥራቅ የሚገኝ ተራራ ነው፡፡ ከታላቁ ቤተ መቅደስ/የሰለሞን ቤተ  መቅደስ) አደባባይ  ሰባ አምስ ሜትር  ገዳማ ከፍ ይላል፡፡ ዳዊት ከአቤሲሎም በሺሽ ጊዜ ወደ ደብረ ዘይት […]

b22

የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መሠረተ ልማትና የአብነት ትምህርት ቤት!!

የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በ1996 ዓ.ም ታህሳስ ወር ላይ ተመሠረተ፡፡ በወቅቱ የአዲስ አበባ ከንቲባ በነበሩት በክቡር አቶ አርከበ እቁባይ ፈቃድ፣ ልዩ ትዕዛዝ፣ መመሪያ ሰጪነትና በአካባቢው ምዕመናን ርብርብ ተመሥርቷል፡፡ የቤተ ክርስቲያኑ አጠቃላይ የይዞታ ቦታ 54,444 ካሬ ሜትር ስፋት አለው፡፡ በዚህ ቤተ ክርስቲያን በልዩ ልዩ የሥራ ቦታ ተመድበው የሚሠሩ አገልጋዮች ብዛት 87 ናቸው፡፡ የደብሩ ዓመታዊ […]

640

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስም በሐሰተኛ ሰነድ የተጠረጠሩ ግለሰዎች በህግ ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስም ሕገ ወጥ ማህተም፣ የመሥሪያ ቤቱ አርማና የዋና ሥራ አስኪያጁን የስም ቲተር አስመስሎ በመሥራት በሀገረ ስብከቱ ስም በሕገ ወጥ መንገድ ሠራተኞችን የቀጠሩና የተቀጠሩ እንዲሁም በመካከል አቀባባይ የሆኑ ደላሎች በቁጥጥር ሥር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ሀገረ ስብከቱም በደረሰው ጥቆማ መሠረት ለፖሊስ ባቀረበው ጥያቄ በዋና ሥራ አስኪያጁ ስምና ፊርማ እንዲሁም በሀገረ […]

“ልትድን ትወዳለህን?”

በመምህር ሣህሉ አድማሱ በዐቢይ ጾም ከሚታሰቡት ሳምንታዊ ታሪኮች መካከል በአራተኛው ዕሑድ /ሰንበት/ የሚታሰበው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክ መጻጉዕ ይባላል፡፡ በዚህ ዕለት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በሌሊቱ አገልግሎት በዜማ የሚያሰሙት መዝሙር “አምላኩሰ ለአዳም” የሚለውን ያሬዳዊ ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡ በጧቱ ሥርዓተ ቅዳሴ አገልግሎት ወቅት ደግሞ በዲያቆናቱና በቀሳውስቱ፣ በንባብና በዜማ የሚቀርቡት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልእክቶች ወንጌልና የዳዊት መዝሙር ሲሆኑ እነዚህም  (ገላ5÷1) […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን