• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

kuttr

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ2ኛ ጊዜ ለገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች የኦዲት ሥልጠና መስጠት ጀመረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በርዕሰ ከተማው ለሚገኙ 130 የገዳማትና አድባራት የቁጥጥር ሠራተኞች ከመጋቢት 18 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የሒሳብ አያያዝና የኦዲት ስልጠና ለ2ኛ ጊዜ  መሰጠት ተጀምሯል ፡፡በዚሁ ሥልጠና ዕውቀትንና ግንዛቤን ለማዳበር ይረዳ ዘንድ ሰልጣኞቹ በሚሰጠው ሥልጠና ዙሪያ የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ከአሠልጣኞቹ አጥጋቢ ምላሽ እያገኙ መሆናቸው ታውቋል፤ […]

0107

የጠቅላይ ቤተ ክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የ3 ቀናት ሥልጠና በአቋም መግለጫ ተጠናቀቀ!!

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ለሚገኙ የመምሪያ ኃላፊዎች፣ የምክትል መምሪያ ኃላፊዎችና አጠቃላይ ሠራተኞች ሒሳብና ሥራ አመራር፣ ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር፣ ሥራና መንፈሳዊ ሕይወት፣ ሥራ ፈጠራ፣ ሒሳብና ንብረት ላይ የተመሠረተ የሦስት ቀናት ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡ የስልጠናው ተሳታፊ የሆኑት የመመሪያ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ብዛት 336 እንደሚደርስ ተረጋግጧል፡፡ የስልጠናው ዝግጅት አቅራቢዎች ታዋቂ ምሁራንና የረጅም ጊዜ የማስተማር […]

2g23

መምህር ጎይቶኦም ያይኑ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ!!

መምህር ጎይቶኦም ያይኑ የካቲት 13 ቀን 2009 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መገናኛ ብዙሃን የቴሌቪዥን ፕሮግራም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን እና የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነትን በተመለከተ የተለየ አደረጃጀት የለውም፤ የምንሠራው ቤተ ክርስቲያን ባስቀመጠችው አሠራር ነው፤ በቃለ ዓዋዲው መሠረት ሀገረ ስብከቱ የተለያዩ ክፍሎች አሉት፤ የሁሉም ክፍሎች በተሣካ አደረጃጅ ተደራጅተዋል፡፡ በየክፍሉ ንዑሳን ክፍሎች […]

0127

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለ130 ገዳማትና አድባራት የሒሳብ ሠራተኞች 3ኛ ዙር ዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ ሥልጠና መስጠት ተጀመረ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከ130 ገዳማትና አድባራት ለተወጣጡ የሒሳብ ሠራተኞችና ከሰባቱም ክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ለተውጣጡ 14 ሠራተኞች በዘመናዊ የሒሳብ አያያዝ ሙያ ሥልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ተገጿል፡፡ ስልጠናውን የሚሰጡት የሀገረ ስብከቱ የሒሳብ  ባለሙያዎችና ከሌሎች ተቋማት የተጋበዙ የሒሳብ ባለሙያዎች ሲሆኑ፣ የስልጠናው ጊዜ ከመጋቢት 4 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡ […]

pp009

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን ቅዱስ ሲኖዶስ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የሞት አደጋ አስመልክቶ የሀዘን መግለጫ አስተላለፈ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ምሽት በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን የሞት አደጋ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ የሀዘን መግለጫ ፡፡ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም. ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት ሲሆን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ በሚኖሩ ወገኖቻችን ላይ […]

390

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ 4ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በታላቅ ድምቀት ተከበረ!!

ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የሆኑት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት 4ኛ ዓመት በዓለ ሢመት የካቲት 24 ቀን 2009 ዓ.ም ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ባለቤት ወ/ሮ መዓዛ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተለያዩ አህጉር አምባሳደሮች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ […]

0176

የየካ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት በበጀት ዓመቱ ባስመዘገበው የልማት ስኬት የሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ!!

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የየካ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት በ2009 ዓ.ም የበጀት ዓመት በፐርሰንት ክፍያ ዕድገት፣ በአብያተ ክርስቲያናት መስፋፋት እና በመልካም አስተዳደር ከፍተኛ ዕድገት ያስመዘገበ በመሆኑ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […]

pp009

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም ዓቢይ ጾምን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ በአተ ጾም ዓቢይ ዘእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ወተስዐቱ ዓመተ ምሕረት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሀገር ውስጥና በመላው ክፍላተ ዓለም የምትገኙ የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት በሙሉ ፍጥረቱን […]

0122

የአስተዳደር በደል ደርሶብናል በሚል ቅሬታ ያቀረቡ የአብያተ ክርስቲያናት ሠራተኞች ጉዳይ በሀገረ ስብከቱ ውሳኔ እንዲፈጸም ልዩ ጽ/ቤት መመሪያ አስተላለፈ

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በሚያስተዳድራቸው የአጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት በተለያየ የሥራ መደብ ተሠማርተው ከሚሠሩት በርካታ ሠራተኞች መካከል ቁጥራቸው ከ20 የማይበልጡ ሠራተኞች የአስተዳደር በደል ደርሶብናል በሚል ለብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት አቤቱታ ሲያቀርቡ የቆዩ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ገዳያቸው በሀገረ ስብከቱ በኩል ተጣርቶ እንዲላክ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ባሰተላለፈው መመሪያ መሠረት ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በቁጥር 999/546/09 […]

በዓለ አስተርእዮ

አስተርእዮ፡- ቃሉ ግእዝ ነው አስተርእዮ ማለትም መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው፡፡ በግሪክ ቋንቋ ኤጲፋንያ ይባላል ኤጲፋንያ ማለትም መገለጥ፣መታየት፣ማለት ነው አሁን ያለንበት ዘመን ዘመነ አስተርዕዮ ይባላል የመገለጥ፣ የመታየት ዘመን ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ሰው ሆኖ የተገለጠበት ዘመን ስለሆነ እና እንዲሁም በጥምቀቱ አንድነቱን ሦስትነቱን የገለጠበት ዘመን […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን