‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት››November 1, 2017 ከሊቀ ብርሃናት ኢሳይያስ ወንድምአገኘሁጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ምድር ላይ የፈጸማቸው ድርጊቶች ሁሉ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ በድንገት የተፈጸሙ ሳይኑ አስቀድሞ በኅሊና አምላክ የነበሩ፣ ትንቢት የተነገረላቸውና ሱባዔም የተቆጠራላቸው በመሆናቸው ሁሉም ጊዜአቸውንና ወቅታቸውን ጠብቀው የተፈጸሙ ናቸው፡፡ለምሳሌ ያህል ስለጽንሰቱ፣ ስለ ልደቱና ስለ ጥምቀቱ፤ ስለሕማሙ፣ ስለስቅለቱና ስለሞቱ እንዲሁም ስለትንሣኤውና ስለዕርገቱ … ወዘተ ማለት ከጽንሰቱ እስከ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-11-01 10:09:572023-11-09 10:25:14‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት››
36ኛው የኢ/ኦ/ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀOctober 20, 2017ከጥቅምት 6/ 2010 እስከ ጥቅምት 9 /2010 ሲካሄድ የሰነበተው የ36ኛው አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ባለ 21 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡ በጉባኤው መጨረሻ ቀን የተከናወኑትን ክንውኖች አስመልክቶ ዘገባው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ማንኛውንም ሥራ ከመስራት አስቀድሞ መጸለይ መጽሓፍ ቅዱሳዊ መርህ ስለሆነና እግዚአብሔር የሚለመንበት መንገድ በመሆኑ በዕለቱ ከሁሉም አስቀድሞ ጉባኤው በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሪኩ ጸሎትና ቡራኬ ተከፍቷል፤ ከዚህ በመቀጠልም ሰው ከእግዚአብሔር […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/230.jpg 615 419 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-10-20 14:55:422023-11-09 10:25:1436ኛው የኢ/ኦ/ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ
አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀገረ-ስብከት የ2009 ዓ/ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለ36ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አቀረበOctober 19, 2017የ36ኛው አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ጥቅምት 06/2010 ዓ/ም ቅዱስ ፓትሪያርኩ፡ብጹአን ሊቃነ-ጳጳሳት ፤የየመምሪያውና የድርጅት ኃላፊዎች፡የየአህጉረ-ስብከቶች ስራ አስኪያጆችና ልዑካን እንዲሁም በአዲስ አበባ ሀገረ-ስብከት ስር የሚተዳደሩ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ምክትል ሊቃነ መናብርት በተገኙ በት የሚቀርበው ዓመታዊ ሪፖርት የተሰማበትና ስለሚቀጥለው የ2010 በጀት ዓመት እቅድ የተደመጠበት የ3ኛው ቀን ውሎ እንሆ ብለናል፡፡ የሶስተኛው ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ በብጹእ ወቀዱስ አባታችን ጸሎት ከተጀመረ በኋላ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/640.jpg 480 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-10-19 06:30:262023-11-09 10:25:14አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀገረ-ስብከት የ2009 ዓ/ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለ36ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አቀረበ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 36ኛው ዓመታዊ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተጀመረOctober 17, 2017በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትሪያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በየዓመቱ በጥቅምት ወር በሚካሔደው አጠቃላይ ጉባኤ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚጠቅሙ መሠረታዊ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ፡፡ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤትን ጨምሮ፣ በመላው ዓለም የሚገኙ አህጉረ ስብከት፣ የድርጅቶችና የመንፈሳዊያን ኮሌጆች ሪፖርቶች ቀርበው ይደመጣሉ፡፡በዘንድሮ ዓመትም አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባስመዘገበው ልዩ እና ከፍተኛ የሥራ ውጤት ታጅቦ ዓመታዊ ስብሰባው ተጀምሯል፡፡ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/230.jpg 615 419 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-10-17 06:14:442023-11-09 10:25:14በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 36ኛው ዓመታዊ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተጀመረ
የተቀጸል ጽጌ አጼጌ በዓል በድምቀት ተከበረSeptember 21, 2017በየዓመቱ መስከረም 10 ቀን ሲከበር የቆየው የተቀጸል ጽጌ አጼጌ በዓል በዘንድሮም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፣ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዓን ሊቀነ ጳጳሳት፣ መምህር ጎይቶም ያይኑየአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የገዳማት እና አድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች በተገኙበት በመንበረ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/00511.jpg 2136 3216 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-09-21 05:49:302023-11-09 10:25:14የተቀጸል ጽጌ አጼጌ በዓል በድምቀት ተከበረ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2010 ዓ.ም ዘመን መለወጫን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉSeptember 8, 2017ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወዐሠርቱ ዓመተ ምሕረት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን •በአገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤ •ከአገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ •የአገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤ •በሕመም […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/pp009.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-09-08 13:11:492023-11-09 10:25:14ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2010 ዓ.ም ዘመን መለወጫን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ርዕሰ ዓውደ ዓመት የአዲስ ዘመን መጀመሪያSeptember 7, 2017በኢትዮጵያ ያለፈው ዓመት አልቆ የሚተካው የሚጀመርበት መስከረም አንድ ቀን እንደ ቤተክርስቲያናችን ትውፊት ርዕሰ ዓውደ ዓመት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ዘመን ሲያልፍ ዘመን ይተካል፡፡ ትውልድም ሲያልፍ ትውልድ ይተካል፡፡ ለኅልፈትና ለውላጤ የተፈጠረ ፍጡር ሁሉ ወቅትና ጊዜ አለው፡፡ በዚያው በተሰጠው ዘመን ሁሉም ሥራውን ያከናውናል፡፡ አከናውኖም ያልፋል ያለሥራ የተፈጠረ ፍጡር የለምና፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ፍጥረታትን ፈጥሮ ሲፈጽም ‹‹ወርእየ እግዚአብሔር ኵሎ ዘገብረ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-09-07 06:14:092023-11-09 10:25:14ርዕሰ ዓውደ ዓመት የአዲስ ዘመን መጀመሪያ
የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረAugust 10, 2017በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ በአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር የሚገኘው የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ከዕድሜ ብዛት የተነሣ የሕንጻው መዋቅሮች በመናጋት ደረጃ ላይ የደረሱ በመሆናቸው የካቴድራሉ የሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ባደረገው ያላሰለሰ ክትትል በአሥራ አንድ ወራት ውስጥ በተደረገ የጥገና እና የዕድሳት ሥራ 2,990,460.32 ብር ወጪ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0265.jpg 2136 3216 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-08-10 12:00:312023-11-09 10:25:14የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ
ቁጥራቸው ከ3,000 በላይ የሚገመት በደቡብ ኦሞ የዳንሰነች ማኅበረሰብ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን በመቀበላቸው ጥምቀተ ክርስትና ተፈጸመላቸውAugust 10, 2017መሠረቷ ብሉይ ኪዳን፣ ጉልላቷ ሐዲስ ኪዳን የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕገ ኦሪትን በዘጠኝ መቶ ዓመተ ዓለም በቀዳማዊ ምኒሊክ አማካኝነት ተቀብላ አምልኮተ እግዚአብሔርን ስታስፋፋ ከቆየች በኋላ አዲስ ኪዳንን ደግሞ በ34 ዓመተ ምሕረት በጃንደረባው /ባኮስ/ አማካኝነት የተቀበለች ሲሆን ሥርዓተ ክህነትን በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን /ፍሬምናጦስ/ በኩል ተቀብላ ክርስትናን ስታስፋፋ ቆይታለች፡፡ ጌታችንና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0669.jpg 2136 3216 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-08-10 04:40:002023-11-09 10:25:14ቁጥራቸው ከ3,000 በላይ የሚገመት በደቡብ ኦሞ የዳንሰነች ማኅበረሰብ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን በመቀበላቸው ጥምቀተ ክርስትና ተፈጸመላቸው
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉAugust 8, 2017ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ዘዕሥራ ምዕት ወተስዐቱ ዓመተ ምሕረት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን + በሀገር ውስጥና በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ!! + እኛን ለክብርና ለምስጋና የፈጠረ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/pp009.jpg 425 640 tc https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png tc2017-08-08 15:10:592023-11-09 10:25:14ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
‹‹ልጄን ከግብፅ ጠራሁት››
ከሊቀ ብርሃናት ኢሳይያስ ወንድምአገኘሁጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ምድር ላይ የፈጸማቸው ድርጊቶች ሁሉ እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ በድንገት የተፈጸሙ ሳይኑ አስቀድሞ በኅሊና አምላክ የነበሩ፣ ትንቢት የተነገረላቸውና ሱባዔም የተቆጠራላቸው በመሆናቸው ሁሉም ጊዜአቸውንና ወቅታቸውን ጠብቀው የተፈጸሙ ናቸው፡፡ለምሳሌ ያህል ስለጽንሰቱ፣ ስለ ልደቱና ስለ ጥምቀቱ፤ ስለሕማሙ፣ ስለስቅለቱና ስለሞቱ እንዲሁም ስለትንሣኤውና ስለዕርገቱ … ወዘተ ማለት ከጽንሰቱ እስከ […]
36ኛው የኢ/ኦ/ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ
ከጥቅምት 6/ 2010 እስከ ጥቅምት 9 /2010 ሲካሄድ የሰነበተው የ36ኛው አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ባለ 21 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል፡፡ በጉባኤው መጨረሻ ቀን የተከናወኑትን ክንውኖች አስመልክቶ ዘገባው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ማንኛውንም ሥራ ከመስራት አስቀድሞ መጸለይ መጽሓፍ ቅዱሳዊ መርህ ስለሆነና እግዚአብሔር የሚለመንበት መንገድ በመሆኑ በዕለቱ ከሁሉም አስቀድሞ ጉባኤው በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያሪኩ ጸሎትና ቡራኬ ተከፍቷል፤ ከዚህ በመቀጠልም ሰው ከእግዚአብሔር […]
አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀገረ-ስብከት የ2009 ዓ/ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለ36ኛው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አቀረበ
የ36ኛው አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ጥቅምት 06/2010 ዓ/ም ቅዱስ ፓትሪያርኩ፡ብጹአን ሊቃነ-ጳጳሳት ፤የየመምሪያውና የድርጅት ኃላፊዎች፡የየአህጉረ-ስብከቶች ስራ አስኪያጆችና ልዑካን እንዲሁም በአዲስ አበባ ሀገረ-ስብከት ስር የሚተዳደሩ አድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ምክትል ሊቃነ መናብርት በተገኙ በት የሚቀርበው ዓመታዊ ሪፖርት የተሰማበትና ስለሚቀጥለው የ2010 በጀት ዓመት እቅድ የተደመጠበት የ3ኛው ቀን ውሎ እንሆ ብለናል፡፡ የሶስተኛው ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ በብጹእ ወቀዱስ አባታችን ጸሎት ከተጀመረ በኋላ […]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 36ኛው ዓመታዊ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትሪያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በየዓመቱ በጥቅምት ወር በሚካሔደው አጠቃላይ ጉባኤ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚጠቅሙ መሠረታዊ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ፡፡ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤትን ጨምሮ፣ በመላው ዓለም የሚገኙ አህጉረ ስብከት፣ የድርጅቶችና የመንፈሳዊያን ኮሌጆች ሪፖርቶች ቀርበው ይደመጣሉ፡፡በዘንድሮ ዓመትም አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባስመዘገበው ልዩ እና ከፍተኛ የሥራ ውጤት ታጅቦ ዓመታዊ ስብሰባው ተጀምሯል፡፡ […]
የተቀጸል ጽጌ አጼጌ በዓል በድምቀት ተከበረ
በየዓመቱ መስከረም 10 ቀን ሲከበር የቆየው የተቀጸል ጽጌ አጼጌ በዓል በዘንድሮም ዓመት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፣ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፣ ብፁዓን ሊቀነ ጳጳሳት፣ መምህር ጎይቶም ያይኑየአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የገዳማት እና አድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች በተገኙበት በመንበረ […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2010 ዓ.ም ዘመን መለወጫን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወዐሠርቱ ዓመተ ምሕረት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን •በአገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤ •ከአገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ •የአገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤ •በሕመም […]
ርዕሰ ዓውደ ዓመት የአዲስ ዘመን መጀመሪያ
በኢትዮጵያ ያለፈው ዓመት አልቆ የሚተካው የሚጀመርበት መስከረም አንድ ቀን እንደ ቤተክርስቲያናችን ትውፊት ርዕሰ ዓውደ ዓመት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ዘመን ሲያልፍ ዘመን ይተካል፡፡ ትውልድም ሲያልፍ ትውልድ ይተካል፡፡ ለኅልፈትና ለውላጤ የተፈጠረ ፍጡር ሁሉ ወቅትና ጊዜ አለው፡፡ በዚያው በተሰጠው ዘመን ሁሉም ሥራውን ያከናውናል፡፡ አከናውኖም ያልፋል ያለሥራ የተፈጠረ ፍጡር የለምና፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ፍጥረታትን ፈጥሮ ሲፈጽም ‹‹ወርእየ እግዚአብሔር ኵሎ ዘገብረ […]
የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ተጠናቆ ቅዳሴ ቤቱ ተከበረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ በአራዳና ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር የሚገኘው የመንበረ ጸባዖት ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ከዕድሜ ብዛት የተነሣ የሕንጻው መዋቅሮች በመናጋት ደረጃ ላይ የደረሱ በመሆናቸው የካቴድራሉ የሰበካ ጉባኤ ጽ/ቤት ባደረገው ያላሰለሰ ክትትል በአሥራ አንድ ወራት ውስጥ በተደረገ የጥገና እና የዕድሳት ሥራ 2,990,460.32 ብር ወጪ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ […]
ቁጥራቸው ከ3,000 በላይ የሚገመት በደቡብ ኦሞ የዳንሰነች ማኅበረሰብ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትን በመቀበላቸው ጥምቀተ ክርስትና ተፈጸመላቸው
መሠረቷ ብሉይ ኪዳን፣ ጉልላቷ ሐዲስ ኪዳን የሆነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕገ ኦሪትን በዘጠኝ መቶ ዓመተ ዓለም በቀዳማዊ ምኒሊክ አማካኝነት ተቀብላ አምልኮተ እግዚአብሔርን ስታስፋፋ ከቆየች በኋላ አዲስ ኪዳንን ደግሞ በ34 ዓመተ ምሕረት በጃንደረባው /ባኮስ/ አማካኝነት የተቀበለች ሲሆን ሥርዓተ ክህነትን በዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን /ፍሬምናጦስ/ በኩል ተቀብላ ክርስትናን ስታስፋፋ ቆይታለች፡፡ ጌታችንና […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2009 ዓ.ም ጾመ ፍልሰታን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በእንተ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ዘዕሥራ ምዕት ወተስዐቱ ዓመተ ምሕረት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን + በሀገር ውስጥና በተለያዩ ክፍለ ዓለማት የምትገኙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ!! + እኛን ለክብርና ለምስጋና የፈጠረ […]