ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ረዳት ሊቀ ጳጳስ ሆነው የተሾሙት ዶ/ር ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ከሀገረ ስብከቱ እና ክ/ከተማ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉJuly 16, 2018ዛሬ ሐምሌ 09/2010 ዓ.ም በኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዳራሽ ከብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ የመንበረ ፓትርያርክ የውጭ ጉዳይ የበላይ ሐላፊ እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ከሀገረ ስብከቱና ከክፍለ ከተማ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ ካደረጉ በኋላ የሥራ አመራርም ሰጥተዋል፡፡ የዛሬ ዓመት ሐምሌ 09/2009 ዓ.ም በዓለ ሲመታቸው እንደነበረ ያወሱት ሊቀ ጳጳሱ ፣ በዘንድሮ ደግሞ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ሆኜ ለአገልግሎት መሾሜ እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ በማለት በታማኝነት፣ በቅንነትና በመንፈሳዊነት ጠንክረን እንሰራለን ብለዋል፡፡ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከሌሎች አሁረ ስብከት ለየት የሚያደርገው የሀገራችን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ ሀ/ስብከት እንደመሆኑ መጠን ብዙ የዲፕሎማትና ሙሁራን የሚገኙበት በመሆኑና ብዙ ውስብስብ የሆኑ አሠራር ያሉበት ሀ/ስብከት ስለሆነ ነው ብለዋል፡፡ Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0001-2.jpg 316 411 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-07-16 16:02:372023-11-09 10:25:12ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ረዳት ሊቀ ጳጳስ ሆነው የተሾሙት ዶ/ር ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ከሀገረ ስብከቱ እና ክ/ከተማ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ
ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተነጋገር መግለጫ ሰጠJuly 12, 2018የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ የቤተክርስቲያኒቷ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ አስታወቁ። በ1984 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ መንበራቸውን ለቀው ከተወሰኑ አባቶች ጋር ከሃገር በመወጣታቸው በቤተ ክርስቲያኗ ለ26 ዓመታት ምዕመናን እያዘኑ በከፍተኛ የሰላም እጦት ውስጥ ማሳለፏን ቅዱስነታቸው ገልፀዋል።የጠፋውን ሰላም ወደ ነበርበት እንዲመለስ ለማድረግም ቤተ ክርስቲያኗ ከ2003 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ጥረት ስታደርግ መቆየቷን ነው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የተናገሩት። በ2010 ዓመተ ምህረት ጥቅምት ወር የቤተ ክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔን ተከትሎ በራሱ ተነሳሽነት ከካህናትና ምእመናን የተወጣጣ የሰላም ኮሚቴ ያቀረበውን የዕርቅ ጥያቄ ተቀብሏል። በዚህም መሰረት ከሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በአባቶች መካከል የሚካሄደውን የዕርቅ ሰላም ሂደት ፍፃሜ በማግኘት በውጭ የሚገኙ አባቶች ወደ ሃገር ውስጥ እንዲመለሱ ሶስት ሊቃነ ጳጳሳትን ወደ ስፍራው ያቀናሉ ነው ያሉት። አሁን በቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተጀመረውን ዕርቀ ሰላም ያለምንም መሰናከል ለውጤት ይበቃ ዘንድ ዕርቀ ሰላሙን አስመልክቶ ቅዱስ ሲኖዶሰ ፈቃድ ከሰጠው አካል በስተቀር መግለጫ መሰጠት ጠቃሚ አለመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶሱ Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/pop2010.jpg 480 542 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-07-12 09:29:452023-11-09 10:25:12ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተነጋገር መግለጫ ሰጠ
ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቅዱስ ፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስ ሆነው በመመደባቸው ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸውJuly 10, 2018ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ለብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ የመንበረ ፓትርያርክ ውጭ ጉዳይ የበላይ ሓላፊ ባአድራሻቸው በተጻፈላቸው የሹመት ደብዳቤ እንደተገለጸው ቅዱስ ሲኖዶስ በወሰነው መሠረት ብፁዕነታቸው ከሐምሌ ወርህ 2010ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት ወርህ 2011 ዓ/ም ድረስ ሀገረ ስብከቱን በጊዜአዊነት ረዳት ጳጳስ ሆነው ይመራሉ፡፡ በአቀባበል ሥርዓቱ ወቅት የእንኳን ደስ አለን መልእክት ያስተላለፉት የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ይቅርባይ እንዳለ እንዳብራሩት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በሚመለከት ጉዳይ አጣሪዎች ተመድበው እስከ አሁን እያጣሩ ነው ያሉት፤በሀገረ ስበከቱ ጉዳይ ቤተ ክርስቲያንዋ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሥር ከመውደቋም በላይ በተለያዩ ስብሰባዎች ስሟ በክፉ ሲነሣ ስለነበር ቅዱስ ፓትርያርኩ ይህን ተገንዝበው መመሪያ ሰጥተውበት እኛን ዋና ሥራአስኪያጅና ምክትል ሥራአስኪያጅ አድርገው ልከውናል፡፡መዋቅሩ ተሟልቶ ሥራ እንድንጀምር ረዳት ጳጳስ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ ዘመናዊ የአስተዳደር Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0005-1.jpg 480 517 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-07-10 10:31:572023-11-09 10:25:12ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቅዱስ ፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስ ሆነው በመመደባቸው ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
ለመምህር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወልደ ሐና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸውJuly 3, 2018በቅዱስ ፓትርያርኩ መልካም ፈቃድ ሰኔ 20 ቀን 2010 ዓ/ም በዋና ሥራ አስኪያጅነት የተመደቡትን መ/ር ይቅርባይ እንዳለንና ምክትላቸውን መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወልደ ሐናን በሀገረ ስብከቱ የስብሰባ አዳራሽ የአቀባበል መርሐ ግብር ተደረገላቸው፡፡ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስና ሌሎችም ሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፤የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎችና ሠራተኞች፤ የክፍላተ ከተማ ሥራ አስኪያጆችና የየክፍሉ ሐላፊዎች፤ እንዲሁም የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳደሪዎችና ጸሐፊዎች በተገኙበት በተደረገው የአቀባበል ሥነ ሥርዓት ብፁዕ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ዲዮስቆሮስ የሹመት ደብዳቤውን በንባብ ካሰሙ በኋላ ² ልጁ የእኛው ጽ/ቤት የሥራ ባልደረባና አስተዋይ ልጅ ነው ፤በዛሬ ቀን ደግሞ ሙሽራ ስለሆነ እኛ የእርሱ አጃቢ ሚዜዎች ሆነን በዚህ ተገኝተናል በማለት የመክፈቻ ንግግራቸውን ጀምረው በአሁኑ ጊዜ መሆን ሰለሚገባው አሠራር ሲገልጹም በአለንበት በዚህ ወቅት ቤተ-ክርስቲያናችን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፤ በሩን ለባለጉዳዮች ክፍት አድርጉ ነገር ግን የጊዜውን ሁኔታ ለራሱ ለጊዜ እንተውለት ጊዜ ራሱ በጊዜው ይናገራል በሚል ተጨማሪ በሳል ሐሳብም Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/000.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-07-03 13:47:022023-11-09 10:25:12ለመምህር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወልደ ሐና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
መምህር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወ/ሐና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡJune 28, 2018በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ምክትል ሓላፊ ሆነው ሲሠሩ የቆዩት ሰባኬ ወንጌል መምህር ይቅርባይ እንዳለ በቁጥር 113-28/2010 በቀን 20/10/2010 ዓ.ም ከጠቅላይ ቤተ ክህነት በተጻፈ ደብዳቤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ሀገረ ስብከት በሆነው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ተመድበዋል፡፡ ለዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ይቅር ባይ እንዳለ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የተጻፈላቸው የሹመት ደብዳቤ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት ሲሆን መልካም አስተዳደርን በማስፈን፣ ስብከተ ወንጌልን በማስፋፋት፣ ካህናትንና ማኅበረ ምዕመናንን፣ በፍቅርና በአንድነት በመምራት፣ ሰንበት ት/ቤቶችን በማጠናከርና በማደራጀት፣ የሀገረ ስብከቱን የልማት ሥራ በማጠናከርና የቃለ ዓዋዲውን መመሪያ መመሪያ በማስፈጸም የተሰጣቸውን ከባድ ሓላፊነት በትጋትና በብቃት Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/42.jpg 355 600 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-06-28 08:50:222023-11-09 10:25:12መምህር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወ/ሐና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ
አ/አ/ሀ/ስብከት“የሕጋዊነት መርሕ”በሚል ርእስ ለገዳማትና አድባራት የሥራ መሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥናታዊ ውይይት አካሄደJune 8, 2018ሀገረ ስብከቱ ሰኔ 1 ቀን 2010 ዓ.ም ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሐፊዎችና ሒሳብ ሹሞች ጋር የሕጋዊነት መርሕ በሚል ርእስ ለግማሽ ቀን የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥናታዊ ውይይት አድርጓል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ጎይቶኦም ያይኑ በውይይቱ መክፈቻ ወቅት ባስተላለፉት መልእክት በአሁኑ ጊዜ ሀገረ ስብከቱ ሆስፒታል ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ሆስፒታል በየቀኑ በሽተኞች ይታዩበታል እና ነው፡፡ ባለ ጉዳዮቹ ሥራ አስኪያጁን ማግኘት አልቻልንም በማለት ያማርራሉ፡፡ በየደረጃው ያሉ የሥራ ሐላፊዎች ባለጉዳዮችን በአግባቡ ማስተናገድ አለባቸው፡፡ ጉዳዩንም በወቅቱ መፈጸም አለባቸው በማለት አብራርተዋል፡፡ የመወያያ ጥናቱን ያቀረቡት የሀገረ ስብከቱ የሕግ ክፍል ሐላፊ መምህር ባሕሩ ተፈራ ባቀረቡት የመወያያ ጥናታዊ Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0012.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-06-08 14:51:322023-11-09 10:25:12አ/አ/ሀ/ስብከት“የሕጋዊነት መርሕ”በሚል ርእስ ለገዳማትና አድባራት የሥራ መሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥናታዊ ውይይት አካሄደ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ የኢትዮጵያና የሩሲያን ግንኙት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለፀችMay 22, 2018በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገለፀች። ብፁዕ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለኃይማኖት በሩሲያ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀው ተመልሰዋል። ፓትርያርኩ በጉብኝታቸው ከመላው ሩሲያ ቅዱስ ፓትርያርክ ክሪል ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ቅዱስ ክሪል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአባቶችና በእናቶች ጥንካሬ ተጠብቃ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/12.jpg 361 600 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-05-22 04:24:522023-11-09 10:25:12የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ የኢትዮጵያና የሩሲያን ግንኙት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለፀች
“በገድል የተፈተነ ሰማዕት”April 30, 2018“መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ” በማለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያት በተናገረው ቃል መሠረት በሃይማኖት ምክንያት መከራ እየተቀበለና ስለክርስቶስ እየመሰከረ በግፍ የተገደለ ሰው ሰማዕት ተብሎ ይጠራል፡፡ ቃሉ ከግእዝ ወደ አማርኛ ሲተረጎም ሰማዕት ማለት ምስክር ማለት ነው፡፡ ይህ የቅድስናና የክብር ስም የሚገኘውም እንዲሁ በከንቱ ሳይሆን ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ከብዙ ተጋድሎና ፈተና በኋላ ነው፡፡ (የሐ. ሥራ 1÷8፤ 22÷26) Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/eotc-logo-original-2.png 320 300 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-04-30 08:39:272023-11-09 10:25:12“በገድል የተፈተነ ሰማዕት”
የሚድያ አገልግሎትን እናጠናክር!!April 12, 2018በዘመኑ የአነጋገር ዘይቤ ሚድያ እየተባለ የሚጠራው የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት በዓለማችን ዙሪያ የንግዱም፣ የማኅበራዊውም፣ የፖለቲካውም፣ የመንፈሳዊ ዓለሙም የሚጠቀምበትና የሚገለገልበት ቢሆንም እንኳን የዚህ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያዋ መሥራች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች የታሪክ መዛግብት ይስማማሉ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ ሚድያ በሁለት ዐበይት ነጥቦች ሊመደብ ይችላል፡፡ አንደኛው በሥነ ጽሑፍ የሚገለጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በስዕልና በድምፅ የሚገለጥ ነው፡፡ ሥነ ጽሑፍ ሥነ ጽሑፍ በተለያዩ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/eotc-logo-original-2.png 320 300 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-04-12 14:57:312023-11-09 10:25:13የሚድያ አገልግሎትን እናጠናክር!!
21ኛው ክፍለ ዘመን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተ ክርስቲያን የሚዲያ አጠቃቀምApril 12, 2018እንደየ ዘመኑ አጠራርና አተገባበር ይለያይ እንጂ የሚዲያ አጠቃቀም ለቤተ ክርስቲያን አዲስ ነው ለማለት ባያስደፍርም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ዓለም አቀፍ ሐዋርያዊ አገልግሎት አንፃር ሲታይ ሚዲያው ምን ያህል እንገለገልበታለን የሚለው ጉዳይ ግን አነጋጋሪ ነው፡፡ቤተ ክርስቲያኒቱ ቀደም ሲል በፕሪንትሚዲያ(ጋዜጣና መጽሔት…) በኋላም በተወሰነመልኩ ለስብከተ ወንጌል አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ(ሬድዮ) ትጠቀም እንደነበር የታሪክ መዛገብት ያስረዳሉ፡፡ይሁን እንጂ አሁን ባለንበት ክፍለ ዘመን ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ /ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ(ማኅበራዊ ድረ-ገፅ፤ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) በተደራሽነቱ፤በዓለም አቀፍ ስርጭቱ፤በዋጋ ቅናሽነቱ እና ዓለምን ወደ አንድ መንደር በማምጣት በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል:: Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/c001.jpg 233 294 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-04-12 05:18:142023-11-09 10:25:1321ኛው ክፍለ ዘመን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተ ክርስቲያን የሚዲያ አጠቃቀም
ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ረዳት ሊቀ ጳጳስ ሆነው የተሾሙት ዶ/ር ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ከሀገረ ስብከቱ እና ክ/ከተማ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ አደረጉ
ዛሬ ሐምሌ 09/2010 ዓ.ም በኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አዳራሽ ከብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ የመንበረ ፓትርያርክ የውጭ ጉዳይ የበላይ ሐላፊ እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ከሀገረ ስብከቱና ከክፍለ ከተማ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ ካደረጉ በኋላ የሥራ አመራርም ሰጥተዋል፡፡
የዛሬ ዓመት ሐምሌ 09/2009 ዓ.ም በዓለ ሲመታቸው እንደነበረ ያወሱት ሊቀ ጳጳሱ ፣ በዘንድሮ ደግሞ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ሆኜ ለአገልግሎት መሾሜ እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ በማለት በታማኝነት፣ በቅንነትና በመንፈሳዊነት ጠንክረን እንሰራለን ብለዋል፡፡
አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከሌሎች አሁረ ስብከት ለየት የሚያደርገው የሀገራችን መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ ሀ/ስብከት እንደመሆኑ መጠን ብዙ የዲፕሎማትና ሙሁራን የሚገኙበት በመሆኑና ብዙ ውስብስብ የሆኑ አሠራር ያሉበት ሀ/ስብከት ስለሆነ ነው ብለዋል፡፡
ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተነጋገር መግለጫ ሰጠ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ የቤተክርስቲያኒቷ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ አስታወቁ።
በ1984 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን 4ኛው ፓትርያርክ መንበራቸውን ለቀው ከተወሰኑ አባቶች ጋር ከሃገር በመወጣታቸው በቤተ ክርስቲያኗ ለ26 ዓመታት ምዕመናን እያዘኑ በከፍተኛ የሰላም እጦት ውስጥ ማሳለፏን ቅዱስነታቸው ገልፀዋል።የጠፋውን ሰላም ወደ ነበርበት እንዲመለስ ለማድረግም ቤተ ክርስቲያኗ ከ2003 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ጥረት ስታደርግ መቆየቷን ነው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የተናገሩት።
በ2010 ዓመተ ምህረት ጥቅምት ወር የቤተ ክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባዔን ተከትሎ በራሱ ተነሳሽነት ከካህናትና ምእመናን የተወጣጣ የሰላም ኮሚቴ ያቀረበውን የዕርቅ ጥያቄ ተቀብሏል።
በዚህም መሰረት ከሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በአባቶች መካከል የሚካሄደውን የዕርቅ ሰላም ሂደት ፍፃሜ በማግኘት በውጭ የሚገኙ አባቶች ወደ ሃገር ውስጥ እንዲመለሱ ሶስት ሊቃነ ጳጳሳትን ወደ ስፍራው ያቀናሉ ነው ያሉት።
አሁን በቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተጀመረውን ዕርቀ ሰላም ያለምንም መሰናከል ለውጤት ይበቃ ዘንድ ዕርቀ ሰላሙን አስመልክቶ ቅዱስ ሲኖዶሰ ፈቃድ ከሰጠው አካል በስተቀር መግለጫ መሰጠት ጠቃሚ አለመሆኑ ቅዱስ ሲኖዶሱ
ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቅዱስ ፓትርያርኩ ረዳት ጳጳስ ሆነው በመመደባቸው ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
ከብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት ለብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ የመንበረ ፓትርያርክ ውጭ ጉዳይ የበላይ ሓላፊ ባአድራሻቸው በተጻፈላቸው የሹመት ደብዳቤ እንደተገለጸው ቅዱስ ሲኖዶስ በወሰነው መሠረት ብፁዕነታቸው ከሐምሌ ወርህ 2010ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት ወርህ 2011 ዓ/ም ድረስ ሀገረ ስብከቱን በጊዜአዊነት ረዳት ጳጳስ ሆነው ይመራሉ፡፡ በአቀባበል ሥርዓቱ ወቅት የእንኳን ደስ አለን መልእክት ያስተላለፉት የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ይቅርባይ እንዳለ እንዳብራሩት የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በሚመለከት ጉዳይ አጣሪዎች ተመድበው እስከ አሁን እያጣሩ ነው ያሉት፤በሀገረ ስበከቱ ጉዳይ ቤተ ክርስቲያንዋ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሥር ከመውደቋም በላይ በተለያዩ ስብሰባዎች ስሟ በክፉ ሲነሣ ስለነበር ቅዱስ ፓትርያርኩ ይህን ተገንዝበው መመሪያ ሰጥተውበት እኛን ዋና ሥራአስኪያጅና ምክትል ሥራአስኪያጅ አድርገው ልከውናል፡፡መዋቅሩ ተሟልቶ ሥራ እንድንጀምር ረዳት ጳጳስ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ ዘመናዊ የአስተዳደር
ለመምህር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወልደ ሐና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
በቅዱስ ፓትርያርኩ መልካም ፈቃድ ሰኔ 20 ቀን 2010 ዓ/ም በዋና ሥራ አስኪያጅነት የተመደቡትን መ/ር ይቅርባይ እንዳለንና ምክትላቸውን መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወልደ ሐናን በሀገረ ስብከቱ የስብሰባ አዳራሽ የአቀባበል መርሐ ግብር ተደረገላቸው፡፡
ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስና ሌሎችም ሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፤የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎችና ሠራተኞች፤ የክፍላተ ከተማ ሥራ አስኪያጆችና የየክፍሉ ሐላፊዎች፤ እንዲሁም የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት አስተዳደሪዎችና ጸሐፊዎች በተገኙበት በተደረገው የአቀባበል ሥነ ሥርዓት ብፁዕ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ዲዮስቆሮስ የሹመት ደብዳቤውን በንባብ ካሰሙ በኋላ ² ልጁ የእኛው ጽ/ቤት የሥራ ባልደረባና አስተዋይ ልጅ ነው ፤በዛሬ ቀን ደግሞ ሙሽራ ስለሆነ እኛ የእርሱ አጃቢ ሚዜዎች ሆነን በዚህ ተገኝተናል በማለት የመክፈቻ ንግግራቸውን ጀምረው በአሁኑ ጊዜ መሆን ሰለሚገባው አሠራር ሲገልጹም በአለንበት በዚህ ወቅት ቤተ-ክርስቲያናችን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፤ በሩን ለባለጉዳዮች ክፍት አድርጉ ነገር ግን የጊዜውን ሁኔታ ለራሱ ለጊዜ እንተውለት ጊዜ ራሱ በጊዜው ይናገራል በሚል ተጨማሪ በሳል ሐሳብም
መምህር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ መጋቤ ጥበብ ምናሴ ወ/ሐና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሆነው ተመደቡ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ምክትል ሓላፊ ሆነው ሲሠሩ የቆዩት ሰባኬ ወንጌል መምህር ይቅርባይ እንዳለ በቁጥር 113-28/2010 በቀን 20/10/2010 ዓ.ም ከጠቅላይ ቤተ ክህነት በተጻፈ ደብዳቤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ልዩ ሀገረ ስብከት በሆነው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በዋና ሥራ አስኪያጅነት ተመድበዋል፡፡
ለዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ይቅር ባይ እንዳለ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የተጻፈላቸው የሹመት ደብዳቤ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት ሲሆን መልካም አስተዳደርን በማስፈን፣ ስብከተ ወንጌልን በማስፋፋት፣ ካህናትንና ማኅበረ ምዕመናንን፣ በፍቅርና በአንድነት በመምራት፣ ሰንበት ት/ቤቶችን በማጠናከርና በማደራጀት፣ የሀገረ ስብከቱን የልማት ሥራ በማጠናከርና የቃለ ዓዋዲውን መመሪያ መመሪያ በማስፈጸም የተሰጣቸውን ከባድ ሓላፊነት በትጋትና በብቃት
አ/አ/ሀ/ስብከት“የሕጋዊነት መርሕ”በሚል ርእስ ለገዳማትና አድባራት የሥራ መሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥናታዊ ውይይት አካሄደ
ሀገረ ስብከቱ ሰኔ 1 ቀን 2010 ዓ.ም ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጸሐፊዎችና ሒሳብ ሹሞች ጋር የሕጋዊነት መርሕ በሚል ርእስ ለግማሽ ቀን የቆየ የግንዛቤ ማስጨበጫ ጥናታዊ ውይይት አድርጓል፡፡
የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ጎይቶኦም ያይኑ በውይይቱ መክፈቻ ወቅት ባስተላለፉት መልእክት በአሁኑ ጊዜ ሀገረ ስብከቱ ሆስፒታል ይመስላል፡፡ ምክንያቱም ሆስፒታል በየቀኑ በሽተኞች ይታዩበታል እና ነው፡፡ ባለ ጉዳዮቹ ሥራ አስኪያጁን ማግኘት አልቻልንም በማለት ያማርራሉ፡፡ በየደረጃው ያሉ የሥራ ሐላፊዎች ባለጉዳዮችን በአግባቡ ማስተናገድ አለባቸው፡፡ ጉዳዩንም በወቅቱ መፈጸም አለባቸው በማለት አብራርተዋል፡፡
የመወያያ ጥናቱን ያቀረቡት የሀገረ ስብከቱ የሕግ ክፍል ሐላፊ መምህር ባሕሩ ተፈራ ባቀረቡት የመወያያ ጥናታዊ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/ የኢትዮጵያና የሩሲያን ግንኙት ለማጠናከር እንደምትሰራ ገለፀች
በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገለፀች። ብፁዕ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘ ኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘ አክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለኃይማኖት በሩሲያ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀው ተመልሰዋል። ፓትርያርኩ በጉብኝታቸው ከመላው ሩሲያ ቅዱስ ፓትርያርክ ክሪል ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ቅዱስ ክሪል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በአባቶችና በእናቶች ጥንካሬ ተጠብቃ […]
“በገድል የተፈተነ ሰማዕት”
“መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፤ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ” በማለት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሐዋርያት በተናገረው ቃል መሠረት በሃይማኖት ምክንያት መከራ እየተቀበለና ስለክርስቶስ እየመሰከረ በግፍ የተገደለ ሰው ሰማዕት ተብሎ ይጠራል፡፡ ቃሉ ከግእዝ ወደ አማርኛ ሲተረጎም ሰማዕት ማለት ምስክር ማለት ነው፡፡ ይህ የቅድስናና የክብር ስም የሚገኘውም እንዲሁ በከንቱ ሳይሆን ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ከብዙ ተጋድሎና ፈተና በኋላ ነው፡፡ (የሐ. ሥራ 1÷8፤ 22÷26)
የሚድያ አገልግሎትን እናጠናክር!!
በዘመኑ የአነጋገር ዘይቤ ሚድያ እየተባለ የሚጠራው የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት በዓለማችን ዙሪያ የንግዱም፣ የማኅበራዊውም፣ የፖለቲካውም፣ የመንፈሳዊ ዓለሙም የሚጠቀምበትና የሚገለገልበት ቢሆንም እንኳን የዚህ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያዋ መሥራች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች የታሪክ መዛግብት ይስማማሉ፡፡ እንደሚታወቀው ሁሉ ሚድያ በሁለት ዐበይት ነጥቦች ሊመደብ ይችላል፡፡ አንደኛው በሥነ ጽሑፍ የሚገለጥ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በስዕልና በድምፅ የሚገለጥ ነው፡፡ ሥነ ጽሑፍ ሥነ ጽሑፍ በተለያዩ […]
21ኛው ክፍለ ዘመን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቤተ ክርስቲያን የሚዲያ አጠቃቀም
እንደየ ዘመኑ አጠራርና አተገባበር ይለያይ እንጂ የሚዲያ አጠቃቀም ለቤተ ክርስቲያን አዲስ ነው ለማለት ባያስደፍርም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ዓለም አቀፍ ሐዋርያዊ አገልግሎት አንፃር ሲታይ ሚዲያው ምን ያህል እንገለገልበታለን የሚለው ጉዳይ ግን አነጋጋሪ ነው፡፡ቤተ ክርስቲያኒቱ ቀደም ሲል በፕሪንትሚዲያ(ጋዜጣና መጽሔት…) በኋላም በተወሰነመልኩ ለስብከተ ወንጌል አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ(ሬድዮ) ትጠቀም እንደነበር የታሪክ መዛገብት ያስረዳሉ፡፡ይሁን እንጂ አሁን ባለንበት ክፍለ ዘመን ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ /ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ(ማኅበራዊ ድረ-ገፅ፤ሳተላይት ቴሌቪዥን እና ሬድዮ) በተደራሽነቱ፤በዓለም አቀፍ ስርጭቱ፤በዋጋ ቅናሽነቱ እና ዓለምን ወደ አንድ መንደር በማምጣት በከፍተኛ ፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል::