• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

የጥቅምቱ የ2013 ዓ/ም የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልአተ ጉባኤ የመክፈቻው ስነ ሥርዓት በጸሎት ተከፈተ

የ2013 ዓ/ም የቅዱስ ሲኖዶስ መደበኛ ምልዓተ ጉባኤ ጥቅምት 11 ከቀኑ 10:00 ሰዓት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዕ አቡነ ያሬድ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ክቡር ቆሞስ አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የጠቅላይ […]

39ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ መደበኛ ጉባኤ በሰላም ተጠናቀቀ

ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የነበረው አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ ጉባኤ በዛሬው እለት ጥቅምት 05/2013 ዓ.ም ተጠናቋል ፡፡ ከሰዓት በኋላ በነበረው መርሃግብር የአውስትራሊያ፣የጣሊያንና አከባቢዋ፣ የሊባኖስና የተባባሩት ኢምሬቶች አህጉረ ስብከቶች ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን ከሪፖርታቸውም እንደተደመጠው የኮሮና ቫይረስ ለመንፈሳዊ አገልግሎታቸው ከባድ እንቅፋት መሆኑን ገልጸው ነገር ግን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃንን በመጠቀም ስብከተ ወንጌልን እንዳስፋፉ፣በብሔርና በሃይማኖት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ምእመናን የተለያዩ እርዳታዎችን […]

አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀገረስብከት ጽ/ቤት በ39ኛው አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ መደበኛ ጉባኤ ላይ ሪፖርቱንና እቅዱን አቀረበ

ተጠሪነቱ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የሆነው ታላቁና አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በዛሬው እለት በቀን 05/2013ዓ.ም ሪፖርቱንና እቅዱን አቅርቧል፡፡ሪፖርቱን ያቀረቡት ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁ መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ ሲሆኑ ንግግራቸውንም “አቤቱ አንድነታችንን በሰላም ባርክ ጠብቅ፣ከዓለም ይልቅ የወደዱህን ቅዱሳን ካህናትህን፣ምዕመናንንህን […]

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በመንፈሳዊ ፣ ማኅበራዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶች እጅግ የተሳካ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለጸ !!!

በሕገ ቤተ ክርስቲያኑ ድንጋጌ መሠረት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ልዩ ሀገረ ስብከት የሆነው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በ2012 ዓመተ ምህረት በመንፈሳዊ ፣ ማኅበራዊና አስተዳደራዊ አገልግሎቶች ላይ እጅግ የተሳካ አፈፃፀም ማስመዝገቡ ተገለፀ። የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ህይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ በ39ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ አለምአቀፍ ጉባኤ የሀገረ ስብከቱን የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን […]

የቀድሞ አባቶቻችን ሁለንተናዊ የልማት እንቅስቃሴ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ አርዓያ ሊሆን እንደሚገባ የመ/ፓ/ጠ/ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ አሳሰቡ

ጥቅምት 4 ቀን 2013 ዓ/ም ከስዓት በኋላ በነበረው የሁለተኛው ቀን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ውሎ ከመጀመሪያው ቀን የቀጠሉ የሀገር ውስጥ እና የውጭ አህጉረ ስብከቶች ዓመታዊ የሥራ ሪፓርት በሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊው መጋቤ ሐዲስ ሐዋዝ ተጫነ በንባብ ቀርቧል:: ከስዓት በኋላ ከቀረቡ ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቶች መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የኪራይ ቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት አንዱ ሲሆን የብዙዎችን […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክያን ትውልድ በማነፅ የምታደርገውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

ጥቅምት 4 ቀን 2013 ዓ/ም ብፁዓን ወቅዱሳን ፓትርያርኮች፣ የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ :ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት: የጠ/ቤ/ክህነት የየመምሪያው ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽና የዋና ክፍል ኃላፊዎች፣የሁሉም የአህጉረ ስብከቶች ሥራ አስኪያጆችና ተወካዮች ፣ በቤተክርስቲያኒቱ ሥር የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […]

39ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ ጉባኤ ተጀመረ

39ኛው የመንበረ ፓትርያርክ ሰበካ መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ጥቅምት 3/2013 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አዲስ በተሠራው ጽርሐ ተዋሕዶ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በይፋ ተጀምሯል። ጉባኤው እስከ ጥቅምት 7 ቀን እንደሚቀጥልም ተገልጿል።ጉባኤው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በርዕሰ መንበርነት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ […]

የጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅ/ዮሐንስ እና ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ-ክርስቲያን ተመረቀ

መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ/ም የአዊ እና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ቶማስ: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ : የነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት ሰራተኞች: በርካታ ካህናትና ሊቃውንት እንዲሁም እጅግ በርካታ ሕዝበ ክርስቲያንና የአካባቢው ምዕመናን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል:: በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙትና […]

የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 9ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ

መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አሥኪያጅና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሼይክ ሱልጣን አማን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጲያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጸሐፊ፣ መጋቢ ታምራት አበጋዝ የአዲስ አበባ […]

ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ

❖ ለክፍላተ ከተማ አብያተ ክህነት ጽ/ቤቶች ወቅታዊ እና ጥናታዊ ድጋፎች እንደሚደረጉላቸው አስታወቁ፤❖ በቃጠሎ ለተጎዳችው የጃቲ መካነ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን መመሪያ ሰጡ፤❖ የሰበካዋን ምእመናን ልጆች በትሩፋት ለሚያስተምሩ የአብነት መምህር ሽልማት አበረከቱ፤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ድንገተኛ […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን

    © በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት