መ/ር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ በ37ኛው አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ላይ ያቀረቡት ዓመታዊ የሥራ ሪፖርትNovember 2, 2018ሙሉ ቪዲዮውን ከስር ይመልከቱ Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0035-1.jpg 508 383 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-11-02 15:28:242023-11-09 10:25:11መ/ር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ በ37ኛው አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ላይ ያቀረቡት ዓመታዊ የሥራ ሪፖርት
ቅዱስ ሲኖዶስ በዴርሱልጣን ገዳም በተፈፀመው ሕገ-ወጥ ድርጊት መግለጫ ሰጠOctober 31, 2018በስመአብወወልድወመንፈስቅዱስአሐዱአምላክአሜን! የኢትዮጵያውያን ይዞታ በሆነው በዴርሱልጣን ገዳም የቅዱስ ሚካኤል ቤተመቅደስ እድሳት ላይ የግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባላት ያሳዩትን ሕገወጥ ተቃውሞ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤ ሁላችሁም እንደምታውቁት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኢየሩሳሌም ካሏት ጥንታውያንና ታሪካውያን ቅዱሳት መካናት ውስጥ አንዱና ዋናው በዴርሱልጣን የሚገኘው የመድኀኔዓለም፣ የአርባዕቱ እንስሳ እና የቅዱስ ሚካኤል ገዳማት ናቸው፡፡ ከታሪክ እንደምንረዳው […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/15.jpg 402 500 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-10-31 14:41:502023-11-09 10:25:11ቅዱስ ሲኖዶስ በዴርሱልጣን ገዳም በተፈፀመው ሕገ-ወጥ ድርጊት መግለጫ ሰጠ
የጥቅምት 2011 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀOctober 31, 2018በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የተለመደውን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/17.jpg 397 559 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-10-31 14:38:192023-11-09 10:25:11የጥቅምት 2011 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀ
የጥቅምት 2011 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጀመረOctober 23, 2018 ከጽንፍ እስከ ጽንፍ ባለችው ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያናችን፣ ሃይማኖታዊ አገልግሎታችንን እየባረከ ዘወትር የማይለይ እግዚአብሔር አምላካችን፣ አሁንም ለበለጠ ሐዋርያዊ ሥራ እንድንመካከር በስሙ ስለ ሰበሰበን ስሙ የተመሰገነ ይኹን፡፡ በቤተ ክርስቲያናችንም ኾነ በዓለም አቀፍ ክርስቲያናዊ አስተምህሮ እንደሚታወቀው፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ መሠረቱ ክርስቶሳዊ አስተምህሮ፣ ሐዋርያዊ ትውፊትና ቀኖና ቅዱሳን አበው ነው፡፡ ክርስቶስ መድኃኒታችን፣ “በስሜ በምትሰበሰቡበት እኔ በመካከላችሁ እኖራለሁ፤” ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶአል፤ ይህን ተከትሎም የመጀመሪያው ሲኖዶሳዊ ጉባኤ፣ በቅዱሳን ሐዋርያትና በቀሲሳን ኅብረት በቅድስት ሀገር በኢየሩሳሌም ማእከላዊነት፣ በቅዱስ ያዕቆብ እኁሁ ለእግዚእነ ርእሰ መንበርነት፣ በዘመነ ሐዋርያት እንደተካሔደ፣ “ወአንገለጉ ሐዋርያት ወቀሲሳን ከመ ይርአዩ ዘይገብሩ በእንተዝ ነገር፤ ሐዋርያትና ቀሳውስትም ስለዚህ ነገር ለመመካከር ተሰባሰቡ” ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ ተመዝግቦአል፡፡ የተወሰነው ውሳኔም፣ መንፈስ ቅዱስ ያለበት መኾኑን ለማመልከት፣ “እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናል” ተብሎ ተገልጾአል፡፡ (የሐዋ ሥራ 15፥6-29)ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቤተ ክርስቲያናችን ያጋጠሙ ፈተናዎችን ለማየት፣ ላለፈው እርማትና ማስተካከያ ለመስጠት፣ ለሚቀጥለው የሥራ አቅጣጫን ለማስቀመጥ፣ ተላውያነ ሐዋርያት በየጊዜው ሲኖዶሳዊ ጉባኤ ያካሒዱ እንደነበር ኹላችንም የምናውቀው ነው፤ በተለይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዓለ ቅዱስ መስቀል በተከበረ በኻያ አምስተኛ ቀን ጥቅምት ዐሥራ ኹለት እና የትንሣኤ በዓል በዋለ በኻያ አምስተኛው ቀን በርክበ ካህናት፣ በድምሩ በዓመት ኹለት ጊዜ እንዲካሔድ በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መደንገጉ በፍትሕ መንፈሳዊ ተጽፎ… Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/pop2010.jpg 480 542 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-10-23 11:27:362023-11-09 10:25:12የጥቅምት 2011 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጀመረ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 37ኛው የሰበካ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረOctober 15, 2018ጥቅምት 5 ቀን 2011 ዓ.ም ጉባኤው የተጀመረ ሲሆን ስብሰባው በጸሎት ወንጌል ተከፍቷል፡፡ “ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር፣ምክር ሰናይት ለኲሉ ዘይገብራ ውስብሓትሁኒ ይነብር ለዓለም” የሚለው የዳዊት መዝሙር ልብሰ ተከክህኖ በለበሱ ዲያቆናት በዜማ ቀርቧል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቀዳማዊ ፣ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ የተገኙ ሲሆን በመርሐ ግብሩ መሠረት በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 18 ቁጥር 18 ላይ የተፃፈው “በስሜ አንድም ሁለት ሆናችሁ ብትሰበሰቡ እኔ በመካከላችሁ እገኛለሁ” የሚለው ቃል በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በንባብ ተነቧል፡፡ በመቀጠልም ሰላም ለክሙ ኦ ማኅበራኒሁ ለክርስቶስ እለተገባዕክሙ ውስተ ዛቲ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት፣ ቀሳውስት ወዲያቆናት ወማኅበረ ምዕመናን የሚል ያሬዲዊ ወረብ በማህደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ተዘምሯል፡፡ ከዚህ በኋላ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የጠቅላይ ቤተክህነተ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ በክልል ትግራይ የደቡባዊ ማይጨው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጠቅላላ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ብፁዕነታቸው በታላቁ ጉባኤ ባቀረቡት ሪፖርት “ዮም በዛቲ ዕለት አስተጋብአነ በመንፈስ ቅዱስ ከመንንግር ሠናይቶ ወከመንዘከር አበዊነ እንዘ ናረትዕ አእጋሪነ ውስተ ፍኖተ ሰላም” በሚል የመጽሐፍ ቃል ንግግራቸውን በመጀመር ባቀረቡት ሰፊ እና ጥልቅ ሪፖርት በዘንድሮው 37ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ልዩ የሚያደርገው ከሃያ ሰባት ዓመታት በኋላ በውጭ ሀገር የነበሩ ቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ወደሀገራቸው ተመልሰው የቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነትና የቅዱስ ሲኖዶስ ውሕደት በተፈጸመበት ማግስት የሚካሄድ … Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0002-2.jpg 478 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-10-15 14:43:442023-11-09 10:25:12በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 37ኛው የሰበካ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችና ሰባክያን ጋር ውይይት አደረገSeptember 24, 2018የሀገረ ስብከቱ የሥራ መሪዎች ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳረዎችና ሰባክያነ ወንጌል ጋር “የስብከተ ወንጌልና የሚድያ አገልግሎት ለቤተ ክርስቲያን ያለው ሚና” በሚል ርእስ መስከረም 14 ቀን 2011 ዓ/ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለግማሽ ቀን የቆየ የምክክርና የውይይት መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ሂደት ላይ ሰፋ ያለ ትምህርታዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መልእክት ያስተላለፉት ብፁዕ አቡነ አረጋዊ የውጭ ግንኙነት የበላይ ሓላፊና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ጳጳስ ስለስብከተ ወንጌል ምንነት ሲገልጹ የስብከተ ወንጌል እንቅስቃሴ የሕይወታችን አካል ፣ያገልግሎታችን መሠረት ነው፡፡ ለሁለት ሺህ ዓመታት ወንጌል የተዘራባት ፣በተዘራው መልኩ ውጤቱን በፍሬው መገምገም የቻልንበት ዘመን ላይ ነው ያለነው፡፡ ስብከተ ወንጌል በቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ ማንነት ትልቅ ሚና አለው፡፡ስብከተ ወንጌል ለቤተ ክርስቲያን ዕድገትና ጥንካሬ ፣ለምዕመናን ሕይወት መሠረት መሆኑን ፣ስብከተ ወንጌል ትእዛዘ እግዚአብሔር መሆኑን ፣ይህም በመሆኑ ለስብከተ ወንጌል ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ፣የእግዚአብሔር ቃል ያልገራውና ያልተቆጣጠረው ህሊና ለእግዚአብሔርም ለሰውም የማይመች መሆኑን በመግለጽ ብፁዕነታቸው ጥናታዊ በሆነ አቀራረብ ሰፋ የለ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ይቅር ባይ እንዳለ አክለው እንደገለጹት የስብከተ ወንጌል ጉዳይ ከቀን ወደቀን አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ፣ቢፅ ሓሳውያን አስተሳሰብን የሚያራምዱ ኃይሎች በቤተ ክረርስቲያን መሰግሰጋቸውን ፣የቅዱሳኑን ስም የመጥራት ፍላጎት የማያሳዩ መሆናቸውን፣… Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/10.jpg 367 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-09-24 15:58:492023-11-09 10:25:12የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችና ሰባክያን ጋር ውይይት አደረገ
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2011 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉSeptember 10, 2018ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወአሐዱ ዓመተ ምሕረት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/pop2010.jpg 480 542 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-09-10 08:12:352023-11-09 10:25:12ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2011 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ በአ/ሀ/ስ/የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ የሀገረ ስብከቱ የሥራ እንቅስቃሴን አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡSeptember 10, 2018ብፁዕ አቡነ አረጋዊ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ አመራር አደረጃጀትን እና ቀደም ሲል ከሥራና ከደመወዝ የተፈናቀሉ ሠራተኞችን ጉዳይ አስመልክተው ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከአምስቱ አርዮንታል አብያተ ክርስቲያናት አንዷና ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡ ቤተ ክርስቲያንዋ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0149-1.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-09-10 08:02:542023-11-09 10:25:12ብፁዕ አቡነ አረጋዊ በአ/ሀ/ስ/የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ የሀገረ ስብከቱ የሥራ እንቅስቃሴን አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ
የአዲስ አበባሀገረ ስብከት በሱማሌ ክልል በተፈጸመው የጭካኔ ግድያና የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ አስመልክቶ ከገዳማትና አድባራት የሥራ ሓላፊዎች ጋር ውይይት አደረገAugust 28, 2018በሀገራችን በምሥራቃዊ በሱማሌ ክልል በጅግጅጋ እና በሌሎች የአካባቢው ወረዳዎች በሚገኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን እና አብያተ ክርስቲያናት ላይ ያነጣጠረ አሕዛባዊ ጥቃት ምክንያት ወገኖቻቸውን በሞት ላጡ እና ጭካኔ በተሞላበት ጭፍጨፋ አካላቸውን ለተጎዱት ምዕመናን ወቅታዊ ዕርዳታ ለመለገሥና በጥቃቱ በእሳት የተቃጠሉትን አብያተ ክርስቲያናት መልሶ ለመገንባት አስፈላጊው እርዳታ እንዲደረግ በማሰብ ሀገረ ስብከቱ ከአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራትን የሥራ ሓላፊዎች ጋር ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም ለግማሽ ቀን የቆየ የውይይት ሥራ አከናውኗል፡፡ ብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ እንደገለፁት ወገኖቻቸውን በሞት ላጡ እና ጭካኔ በተሞላበት ጭፍጨፋ አካላቸውን ለተጎዱት ምዕመናን ከሀገረ ስብከቱ ካዝና ብር 4 ሚሊዮን ወጭ አድርጎ የሰጠ ሲሆን በተጨማሪም እርዳታውን ከፍ ላመድረግ በማሰብ በሁሉም ገዳማትና አድባራት እንደየገቢያቸው መጠን ከካዝናቸው ወጭ አድርገው እንዲሰጡ በሀገረ ስብከቱ በኩል ስኩላር ድብዳቤ እንተጸፈ ብፁዕነታቸው አክለው ገልጸዋል፡፡የገዳማቱና የአድባራቱ የሥራ ሐላፊዎችም ከሀገረ ስብከቱ የተላለፈውን መመሪያ ተግባራዊ እንደሚደርጉ ስምምነታቸውን ገልጸዋል፡፡ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ካቋቋማቸው የዕርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴዎች መካከል አንዱ የሆኑትና የሲኤሚሲ ቅዱስ ሚካኤል ደብር አስተዳዳሪ መልአከ ምሕረት ዘካርያስ ሐዲስ ሰሞኑን ጅግጅጋ እና በአካባቢው በሚገኙ ወረዳዎች ሂደው በአብያተ ክርስቲያናቱ መቃጠል፣ በምዕመናን የግፍ ግድያና ከባድ የአካል ጉዳት ዙሪያ በዐይናቸው የተመለከቱትን ለጉባኤው Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0099-e1535462569718.jpg 339 633 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-08-28 13:20:062023-11-09 10:25:12የአዲስ አበባሀገረ ስብከት በሱማሌ ክልል በተፈጸመው የጭካኔ ግድያና የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ አስመልክቶ ከገዳማትና አድባራት የሥራ ሓላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ
በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫAugust 18, 2018ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትኖሩ፣ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሆይ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅድመ ታሪክ ዘመን አንሥቶ ህልውናዋ፣ ታሪክዋ፣ ገናናነትዋ፣ ታላቅነትዋና ሥልጣኔዋ በዓለም ዘንድ የታወቀ ታላቅና አኩሪ ሀገር ናት፡፡ ለታላቅነትዋ ዓቢይ አስተዋፅኦ ካበረከቱት መካከል፥ በፈሪሀ እግዚአብሔር እና በአምልኮተ እግዚአብሔር የተገነባ፣ ስለ ሃይማኖቱና ስለ አንድነቱ ፍንክች ሳይል በአንድነትና በጽናት የቆመ ሕዝብ ያላት መኾኑ ነው፡፡ በዚህ የሃይማኖት ሥርዐት፣ የዜጎች የማይበጠስ አንድነትና ማኅበራዊ መስተጋብር ጸጋ፣ ሀገሪቱ ከውጭ ወራሪዎች የሚደርስባትን ማንኛውንም ጥቃት በሚገባ እየመከተች እስከ አኹን በኀያልነት ዘልቃለች፡፡ በዚህም የዓለም ኹሉ ጸሐፍትና ምሁራን፥ ብቸኛ የኾነ አንጸባራቂ ታሪኳን፣ ማንነትዋንና ነጻነትዋን በደማቅ ቀለም ጽፈውላታል፡፡በቀላሉ ተዝቆና ተተንትኖ የማያልቅ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ታሪኳ በዓለምና በአፍሪቃ ጎልቶ ሊወጣ የቻለው ሕዝቦቿ በሃይማኖት፣ በዘር፣ በቀለም፣ በመልክዐ ምድር፣ በባህልና በጥቃቅን ምክንያቶች ለሚፈጠሩ ልዩነቶች ቦታ ሳይሰጡ ዘላቂና የጋራ ጥቅማቸውን ለሚያረጋግጥ ሀገራዊ አንድነት ከማንም በፊት ቅድሚያ ሰጥተው እንደ ችቦና እንደ ነዶ አንድ ላይ በመቆማቸው እንደኾነ ታሪካችን አፍ አውጥቶ ይናገራል፡፡ በተለይም በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ፥ ለምሥራቅ አፍሪቃ አልፎም ለመላው አፍሪቃና ለመላው የዓለም ጥቁር ሕዝቦች ተምሳሌት የሚኾን አንጸባራቂ የልማት፣ የአንድነትና የመልካም አስተዳደር ስኬት ታረጋግጣለች ብሎ የዓለም ሕዝብ ተስፋ በጣለበት ወቅት፣ ዜጎች ለታሪካቸው፣ ለባህላቸውና ለሃይማኖታቸው የማይመጥን ሰብእና እንደዚሁም በዓለም ሕዝብ ፊት ኃፍረትና ጸጸት የሚያስከትል ተግባር እንዳይፈጽሙ በእጅጉ Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/pop2010.jpg 480 542 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2018-08-18 13:42:272023-11-09 10:25:12በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
መ/ር ይቅርባይ እንዳለ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ በ37ኛው አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ላይ ያቀረቡት ዓመታዊ የሥራ ሪፖርት
ሙሉ ቪዲዮውን ከስር ይመልከቱ
ቅዱስ ሲኖዶስ በዴርሱልጣን ገዳም በተፈፀመው ሕገ-ወጥ ድርጊት መግለጫ ሰጠ
በስመአብወወልድወመንፈስቅዱስአሐዱአምላክአሜን! የኢትዮጵያውያን ይዞታ በሆነው በዴርሱልጣን ገዳም የቅዱስ ሚካኤል ቤተመቅደስ እድሳት ላይ የግብጽ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አባላት ያሳዩትን ሕገወጥ ተቃውሞ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ፤ ሁላችሁም እንደምታውቁት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በኢየሩሳሌም ካሏት ጥንታውያንና ታሪካውያን ቅዱሳት መካናት ውስጥ አንዱና ዋናው በዴርሱልጣን የሚገኘው የመድኀኔዓለም፣ የአርባዕቱ እንስሳ እና የቅዱስ ሚካኤል ገዳማት ናቸው፡፡ ከታሪክ እንደምንረዳው […]
የጥቅምት 2011 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠናቀቀ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዓመት ሁለት ጊዜያት እንዲሆን በፍትሕ መንፈሳዊ አንቀጽ 5 ቁጥር 164 በተደነገገው መሠረት ምልዓተ ጉባኤው የመክፈቻው ሥርዓተ ጸሎት ከተፈጸመበት ከጥቅምት 11 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የተለመደውን […]
የጥቅምት 2011 ዓ.ም. የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጀመረ
ከጽንፍ እስከ ጽንፍ ባለችው ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያናችን፣ ሃይማኖታዊ አገልግሎታችንን እየባረከ ዘወትር የማይለይ እግዚአብሔር አምላካችን፣ አሁንም ለበለጠ ሐዋርያዊ ሥራ እንድንመካከር በስሙ ስለ ሰበሰበን ስሙ የተመሰገነ ይኹን፡፡
በቤተ ክርስቲያናችንም ኾነ በዓለም አቀፍ ክርስቲያናዊ አስተምህሮ እንደሚታወቀው፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ መሠረቱ ክርስቶሳዊ አስተምህሮ፣ ሐዋርያዊ ትውፊትና ቀኖና ቅዱሳን አበው ነው፡፡
ክርስቶስ መድኃኒታችን፣ “በስሜ በምትሰበሰቡበት እኔ በመካከላችሁ እኖራለሁ፤” ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶአል፤ ይህን ተከትሎም የመጀመሪያው ሲኖዶሳዊ ጉባኤ፣ በቅዱሳን ሐዋርያትና በቀሲሳን ኅብረት በቅድስት ሀገር በኢየሩሳሌም ማእከላዊነት፣ በቅዱስ ያዕቆብ እኁሁ ለእግዚእነ ርእሰ መንበርነት፣ በዘመነ ሐዋርያት እንደተካሔደ፣ “ወአንገለጉ ሐዋርያት ወቀሲሳን ከመ ይርአዩ ዘይገብሩ በእንተዝ ነገር፤ ሐዋርያትና ቀሳውስትም ስለዚህ ነገር ለመመካከር ተሰባሰቡ” ተብሎ በቅዱስ መጽሐፍ ተመዝግቦአል፡፡ የተወሰነው ውሳኔም፣ መንፈስ ቅዱስ ያለበት መኾኑን ለማመልከት፣ “እኛና መንፈስ ቅዱስ ፈቅደናል” ተብሎ ተገልጾአል፡፡ (የሐዋ ሥራ 15፥6-29)ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቤተ ክርስቲያናችን ያጋጠሙ ፈተናዎችን ለማየት፣ ላለፈው እርማትና ማስተካከያ ለመስጠት፣ ለሚቀጥለው የሥራ አቅጣጫን ለማስቀመጥ፣ ተላውያነ ሐዋርያት በየጊዜው ሲኖዶሳዊ ጉባኤ ያካሒዱ እንደነበር ኹላችንም የምናውቀው ነው፤ በተለይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዓለ ቅዱስ መስቀል በተከበረ በኻያ አምስተኛ ቀን ጥቅምት ዐሥራ ኹለት እና የትንሣኤ በዓል በዋለ በኻያ አምስተኛው ቀን በርክበ ካህናት፣ በድምሩ በዓመት ኹለት ጊዜ እንዲካሔድ በቀኖና ቤተ ክርስቲያን መደንገጉ በፍትሕ መንፈሳዊ ተጽፎ…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 37ኛው የሰበካ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ ተጀመረ
ጥቅምት 5 ቀን 2011 ዓ.ም ጉባኤው የተጀመረ ሲሆን ስብሰባው በጸሎት ወንጌል ተከፍቷል፡፡
“ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሃ እግዚአብሔር፣ምክር ሰናይት ለኲሉ ዘይገብራ ውስብሓትሁኒ ይነብር ለዓለም” የሚለው የዳዊት መዝሙር ልብሰ ተከክህኖ በለበሱ ዲያቆናት በዜማ ቀርቧል፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቀዳማዊ ፣ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ የተገኙ ሲሆን በመርሐ ግብሩ መሠረት
በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 18 ቁጥር 18 ላይ የተፃፈው “በስሜ አንድም ሁለት ሆናችሁ ብትሰበሰቡ እኔ በመካከላችሁ እገኛለሁ” የሚለው ቃል በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በንባብ ተነቧል፡፡
በመቀጠልም ሰላም ለክሙ ኦ ማኅበራኒሁ ለክርስቶስ እለተገባዕክሙ ውስተ ዛቲ ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት፣ ቀሳውስት ወዲያቆናት ወማኅበረ ምዕመናን የሚል ያሬዲዊ ወረብ በማህደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች ተዘምሯል፡፡
ከዚህ በኋላ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የጠቅላይ ቤተክህነተ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ በክልል ትግራይ የደቡባዊ ማይጨው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጠቅላላ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን ብፁዕነታቸው በታላቁ ጉባኤ ባቀረቡት ሪፖርት “ዮም በዛቲ ዕለት አስተጋብአነ በመንፈስ ቅዱስ ከመንንግር ሠናይቶ ወከመንዘከር አበዊነ እንዘ ናረትዕ አእጋሪነ ውስተ ፍኖተ ሰላም” በሚል የመጽሐፍ ቃል ንግግራቸውን በመጀመር ባቀረቡት ሰፊ እና ጥልቅ ሪፖርት በዘንድሮው 37ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ልዩ የሚያደርገው ከሃያ ሰባት ዓመታት በኋላ በውጭ ሀገር የነበሩ ቅዱስ ፓትርያርኩና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ወደሀገራቸው ተመልሰው የቅድስት ቤተክርስቲያን አንድነትና የቅዱስ ሲኖዶስ ውሕደት በተፈጸመበት ማግስት የሚካሄድ …
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችና ሰባክያን ጋር ውይይት አደረገ
የሀገረ ስብከቱ የሥራ መሪዎች ከገዳማትና አድባራት አስተዳዳረዎችና ሰባክያነ ወንጌል ጋር “የስብከተ ወንጌልና የሚድያ አገልግሎት ለቤተ ክርስቲያን ያለው ሚና” በሚል ርእስ መስከረም 14 ቀን 2011 ዓ/ም በሀገረ ስብከቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለግማሽ ቀን የቆየ የምክክርና የውይይት መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ሂደት ላይ ሰፋ ያለ ትምህርታዊ የግንዛቤ ማስጨበጫ መልእክት ያስተላለፉት ብፁዕ አቡነ አረጋዊ የውጭ ግንኙነት የበላይ ሓላፊና በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ጳጳስ ስለስብከተ ወንጌል ምንነት ሲገልጹ የስብከተ ወንጌል እንቅስቃሴ የሕይወታችን አካል ፣ያገልግሎታችን መሠረት ነው፡፡ ለሁለት ሺህ ዓመታት ወንጌል የተዘራባት ፣በተዘራው መልኩ ውጤቱን በፍሬው መገምገም የቻልንበት ዘመን ላይ ነው ያለነው፡፡
ስብከተ ወንጌል በቤተ ክርስቲያን ሁለንተናዊ ማንነት ትልቅ ሚና አለው፡፡ስብከተ ወንጌል ለቤተ ክርስቲያን ዕድገትና ጥንካሬ ፣ለምዕመናን ሕይወት መሠረት መሆኑን ፣ስብከተ ወንጌል ትእዛዘ እግዚአብሔር መሆኑን ፣ይህም በመሆኑ ለስብከተ ወንጌል ልዩ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ፣የእግዚአብሔር ቃል ያልገራውና ያልተቆጣጠረው ህሊና ለእግዚአብሔርም ለሰውም የማይመች መሆኑን በመግለጽ ብፁዕነታቸው ጥናታዊ በሆነ አቀራረብ ሰፋ የለ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ይቅር ባይ እንዳለ አክለው እንደገለጹት የስብከተ ወንጌል ጉዳይ ከቀን ወደቀን አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን ፣ቢፅ ሓሳውያን አስተሳሰብን የሚያራምዱ ኃይሎች በቤተ ክረርስቲያን መሰግሰጋቸውን ፣የቅዱሳኑን ስም የመጥራት ፍላጎት የማያሳዩ መሆናቸውን፣…
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የ2011 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክተው መልእክት አስተላለፉ
ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ዐሠርቱ ወአሐዱ ዓመተ ምሕረት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፤ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፤ […]
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ በአ/ሀ/ስ/የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ የሀገረ ስብከቱ የሥራ እንቅስቃሴን አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሥራ አመራር አደረጃጀትን እና ቀደም ሲል ከሥራና ከደመወዝ የተፈናቀሉ ሠራተኞችን ጉዳይ አስመልክተው ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከአምስቱ አርዮንታል አብያተ ክርስቲያናት አንዷና ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡ ቤተ ክርስቲያንዋ […]
የአዲስ አበባሀገረ ስብከት በሱማሌ ክልል በተፈጸመው የጭካኔ ግድያና የአብያተ ክርስቲያናት ቃጠሎ አስመልክቶ ከገዳማትና አድባራት የሥራ ሓላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ
በሀገራችን በምሥራቃዊ በሱማሌ ክልል በጅግጅጋ እና በሌሎች የአካባቢው ወረዳዎች በሚገኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን እና አብያተ ክርስቲያናት ላይ ያነጣጠረ አሕዛባዊ ጥቃት ምክንያት ወገኖቻቸውን በሞት ላጡ እና ጭካኔ በተሞላበት ጭፍጨፋ አካላቸውን ለተጎዱት ምዕመናን ወቅታዊ ዕርዳታ ለመለገሥና በጥቃቱ በእሳት የተቃጠሉትን አብያተ ክርስቲያናት መልሶ ለመገንባት አስፈላጊው እርዳታ እንዲደረግ በማሰብ ሀገረ ስብከቱ ከአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራትን የሥራ ሓላፊዎች ጋር ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም ለግማሽ ቀን የቆየ የውይይት ሥራ አከናውኗል፡፡
ብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ረዳት ሊቀ ጳጳስ እንደገለፁት ወገኖቻቸውን በሞት ላጡ እና ጭካኔ በተሞላበት ጭፍጨፋ አካላቸውን ለተጎዱት ምዕመናን ከሀገረ ስብከቱ ካዝና ብር 4 ሚሊዮን ወጭ አድርጎ የሰጠ ሲሆን በተጨማሪም እርዳታውን ከፍ ላመድረግ በማሰብ በሁሉም ገዳማትና አድባራት እንደየገቢያቸው መጠን ከካዝናቸው ወጭ አድርገው እንዲሰጡ በሀገረ ስብከቱ በኩል ስኩላር ድብዳቤ እንተጸፈ ብፁዕነታቸው አክለው ገልጸዋል፡፡የገዳማቱና የአድባራቱ የሥራ ሐላፊዎችም ከሀገረ ስብከቱ የተላለፈውን መመሪያ ተግባራዊ እንደሚደርጉ ስምምነታቸውን ገልጸዋል፡፡
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ካቋቋማቸው የዕርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴዎች መካከል አንዱ የሆኑትና የሲኤሚሲ ቅዱስ ሚካኤል ደብር አስተዳዳሪ መልአከ ምሕረት ዘካርያስ ሐዲስ ሰሞኑን ጅግጅጋ እና በአካባቢው በሚገኙ ወረዳዎች ሂደው በአብያተ ክርስቲያናቱ መቃጠል፣ በምዕመናን የግፍ ግድያና ከባድ የአካል ጉዳት ዙሪያ በዐይናቸው የተመለከቱትን ለጉባኤው
በወቅታዊ ጉዳይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
ስለ ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን
በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትኖሩ፣ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ሆይ፤
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅድመ ታሪክ ዘመን አንሥቶ ህልውናዋ፣ ታሪክዋ፣ ገናናነትዋ፣ ታላቅነትዋና ሥልጣኔዋ በዓለም ዘንድ የታወቀ ታላቅና አኩሪ ሀገር ናት፡፡ ለታላቅነትዋ ዓቢይ አስተዋፅኦ ካበረከቱት መካከል፥ በፈሪሀ እግዚአብሔር እና በአምልኮተ እግዚአብሔር የተገነባ፣ ስለ ሃይማኖቱና ስለ አንድነቱ ፍንክች ሳይል በአንድነትና በጽናት የቆመ ሕዝብ ያላት መኾኑ ነው፡፡
በዚህ የሃይማኖት ሥርዐት፣ የዜጎች የማይበጠስ አንድነትና ማኅበራዊ መስተጋብር ጸጋ፣ ሀገሪቱ ከውጭ ወራሪዎች የሚደርስባትን ማንኛውንም ጥቃት በሚገባ እየመከተች እስከ አኹን በኀያልነት ዘልቃለች፡፡
በዚህም የዓለም ኹሉ ጸሐፍትና ምሁራን፥ ብቸኛ የኾነ አንጸባራቂ ታሪኳን፣ ማንነትዋንና ነጻነትዋን በደማቅ ቀለም ጽፈውላታል፡፡በቀላሉ ተዝቆና ተተንትኖ የማያልቅ ሃይማኖታዊና ሀገራዊ ታሪኳ በዓለምና በአፍሪቃ ጎልቶ ሊወጣ የቻለው ሕዝቦቿ በሃይማኖት፣ በዘር፣ በቀለም፣ በመልክዐ ምድር፣ በባህልና በጥቃቅን ምክንያቶች ለሚፈጠሩ ልዩነቶች ቦታ ሳይሰጡ ዘላቂና የጋራ ጥቅማቸውን ለሚያረጋግጥ ሀገራዊ አንድነት ከማንም በፊት ቅድሚያ ሰጥተው እንደ ችቦና እንደ ነዶ አንድ ላይ በመቆማቸው እንደኾነ ታሪካችን አፍ አውጥቶ ይናገራል፡፡
በተለይም በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ፥ ለምሥራቅ አፍሪቃ አልፎም ለመላው አፍሪቃና ለመላው የዓለም ጥቁር ሕዝቦች ተምሳሌት የሚኾን አንጸባራቂ የልማት፣ የአንድነትና የመልካም አስተዳደር ስኬት ታረጋግጣለች ብሎ የዓለም ሕዝብ ተስፋ በጣለበት ወቅት፣ ዜጎች ለታሪካቸው፣ ለባህላቸውና ለሃይማኖታቸው የማይመጥን ሰብእና እንደዚሁም በዓለም ሕዝብ ፊት ኃፍረትና ጸጸት የሚያስከትል ተግባር እንዳይፈጽሙ በእጅጉ