የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረገችFebruary 14, 2020“በጎውን ማን ያሳየናል” በሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል መነሻነት ወቅታዊና አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ መምህራነ ቤተክርሰቲያን፣ የዘርፉ ምሁራን ፣የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ሰፊ ምክክርና ውይይት ተከናውኗል፡፡መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/004-2.jpg 600 800 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-02-14 13:55:022023-11-09 10:25:09የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረገች
በጸጥታ አካላት በተተኮሰ ጥይት የተገደሉት ሁለት ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ሥርዐተ ቀብር ተፈጸመFebruary 7, 2020በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በቦሌ ክፍለ ከተማ ሥር በሃያ ሁለት አካባቢ ቀበሌ ሃያ አራት ልዩ ስሙ አፍሮ ጽዮን አዋሳኝ በሚባለው ባዶ ሥፍራ ዙሪያ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ተከታይ ምዕመናን ይሆን ዘንድ የአምልኮ ሥፍራ ማለትም ቤተ-ክርስቲያን ለመስራት በአካባቢው ምዕመናን ትብብር ጊዜያዊ መጠለያ ሠርተው በተቀመጡት አማንያንና ቦታው ለአረንጓዴ ልማት የተከለለ ነው በሚሉ የጸጥታ አካላት መካከል […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/002-2.jpg 540 720 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-02-07 15:29:232023-11-09 10:25:09በጸጥታ አካላት በተተኮሰ ጥይት የተገደሉት ሁለት ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ሥርዐተ ቀብር ተፈጸመ
በዓለ አስተርእዮJanuary 16, 2020አስተርእዮ፡– ቃሉ ግእዝ ነው፡፡ አስተርእዮ ማለትም መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው፡፡ በግሪክ ቋንቋ ኤጲፋንያ ይባላል ኤጲፋንያ ማለት መገለጥ፤ መታየት ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ዘመን ዘመነ አስተርእዮ ይባላል የመገለጥ፣ የመታየት ዘመን ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነሥቶ ሰው ሆኖ የተገለጠበት ዘመን ስለሆነ እና እንዲሁም በጥምቀቱ አንድነቱን ሦስትነቱን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-01-16 09:49:242023-11-09 10:25:09በዓለ አስተርእዮ
የኦርቶዶክሳዊ አገልግሎታችን ልዕልና እንመልስ በሚል ርእስ የጽሁፍ ዳሰሳ ቀረበJanuary 2, 2020በዛሬ ዕለት በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት አዳራሽ፣ የሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የሀ/ስብከቱ ስብከተ ወንጌል ዋና ክፍል ኃላፊ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሐዋርያዊ ተልእኮና ስብከተ ወንጌል መምሪያ ምክትል ኃላፊ፣ የሀገረ ስብከቱ ክፍል ኃላፊዎች፣ የየካና ቦሌ ክፍላተ ከተማ አስተዳዳሪዎች፣ ስብከተ ወንጌል ኃላፊዎችና ሰባክያን በተገኙበት በመ/ር ግርማ ባቱ የተዘጋጀ የኦርቶዶክሳዊ አገልግሎታችን ልዕልና እንመልስ በሚል ርእስ የጽሁፍ ዳሰሳ ቀርበዋል። በዝግጅቱ በአገልግሎታችን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0002-3.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-01-02 06:52:442023-11-09 10:25:10የኦርቶዶክሳዊ አገልግሎታችን ልዕልና እንመልስ በሚል ርእስ የጽሁፍ ዳሰሳ ቀረበ
የሚዘራና የሚያጭድ አብረው ደስ ይላቸዋልDecember 27, 2019ጠቢቡ ሰሎሞን “ለሁሉም ጊዜ አለው” ብሎ እንደተናገረው የዘርና የመከር ወቅቶች የተለያዩ ናቸው፡፡ በግብርና ሥራ ተመድበው የሚሠሩ ገበሬዎች በዘመነ ክረምት ይዘራሉ፡፡ በዘመነ መፀው ደግሞ በክረምት የዘሩትን ሰብል ያጭዳሉ፣ ይሰበስባሉ፣ ይከምራሉ፣ ይወቃሉ፡፡ ገለባውን ከፍሬው ለይተው በጎተራ ያከማቻሉ በዚህም ሥራቸው ራሳቸውን ችለው በልተው፣ ጠግበው ለሌላውም ይተርፋሉ፡፡ የመዝሪያ የማጨጃና የመሰብሰቢያ ጊዜያት የተለያዩ እንደመሆናቸው መጠን የሠራተኞችም የዕለት ኑሮ የተለያየ ሁኔታ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2019-12-27 06:39:192023-11-09 10:25:10የሚዘራና የሚያጭድ አብረው ደስ ይላቸዋል
ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአቋም መግለጫ ሰጠOctober 24, 2019በዓመት ለሁለት ጊዜ ከሚካሄዱት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤያት መካከል አንዱ መደበኛውን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤተከትሎ የሚደረገው የጥቅምት ምልዓተ ጉባኤ ነው፡፡ይህንን ጉባኤ አስመልክቶም ትናንት ጥቅምት 12 ቀን የመክፈቻ መግለጫውን መስጠቱም ይታወቃል፡፡በዛሬው ዕለት ደግሞ ማለትም ጥቅምት 13/2012 ዓ/ምሁሉም የምልዓተ ጉባኤው አባላትና በርካታ የሚዲያ ባለሙያዎች በተገኙበት ለመወያያ ከቀረቡት አጀንዳዎች መካከል የሀገርን ጉዳይ ቅድሚያ በመስጠት የሰላም ጥሪ ለማድረግ መገደዱን በመግለጫው […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/027.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2019-10-24 13:44:292023-11-09 10:25:10ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአቋም መግለጫ ሰጠ
ዓመታዊው የወርኃ ጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ተጀመረOctober 23, 2019የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊው የወርኃ ጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቀን 12/2012 ዓ.ም በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የመግለጫ ንግግር ተጀመረ፡፡ በምልአተ ጉባኤው የመክፈቻው ንግግር ላይ የቤተክርሰቲያኗ፤የመንግሥትና የግል ሚዲያዎች ተገኝተው የዘገቡ ሲሆን ፓትርያርኩም ወቅታዊ የሆኑትን የቤተክርስቲያኗን ተግዳሮቶች በመጥቀስ ከምልአተ ጉባኤው ምን እንደሚጠበቅ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/047.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2019-10-23 10:16:252023-11-09 10:25:10ዓመታዊው የወርኃ ጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ተጀመረ
38ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሣዊ ጉባኤ ውሳኔ ሐሳብና የአቋም መግለጫOctober 19, 2019ታሪክ እንደሚመሰክረው ዘመናዊ ት/ት ባልተስፋፋበት ዘመን እንደ ት/ት ሚኒስቴር ሆና ወጣቱን በጥበብ ሥጋዊና በጥበብ መንፈሳዊ ኮትኩታ በማሳደግ ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን መሪነት ያበቃች፣ ሀገርን የሚወር፣ ሃይማኖትን የሚያጠፋ ወራሪ ኃይል በመጣ ጊዜም ታቦትን ይዛ በመዝመት ሕዝቡን በማበረታታት ዳር ድንበርን ያስከበረች፣ የሰላም ምንስቴር ባልተዋቀረቡት ዘመን እንደ ሰላም ምንስቴር ሆና የሀገርን ሰላም ያስጠበቀች የሀገር ባለውለታ የሆነች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/3-1.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2019-10-19 11:15:112023-11-09 10:25:1038ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሣዊ ጉባኤ ውሳኔ ሐሳብና የአቋም መግለጫ
አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀ/ ስብከት ጽ/ቤት ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቱን አቀረበOctober 18, 2019በ38ኛው መደበኛ ሰባካ መንፈሳዊ ጉባኤ የ3ኛው ቀን የስብሰባ ውሎ ላይ በርካታ አህጉረ ስብከት ዓመታዊ የሥራ ሪፖረትና ዕቅዳቸውን ካቀረቡ በኃላ ተጠሪነቱ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሆነውና በረዳት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የሚመራው አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትም ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቱንና ዕቅዱን በጉባኤው ፊት አቅርቧል፡፡ ሀገረ ስብከቱ በተሰማራባቸው የተለያዩ የሥራና የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ባደረገው እንቅስቃሴ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/0.jpg 425 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2019-10-18 16:31:102023-11-09 10:25:10አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀ/ ስብከት ጽ/ቤት ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቱን አቀረበ
‹‹የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› /1ኛቆሮ. 1÷18/September 26, 2019የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ታላላቅ ብሔራውያን በዓላት መካከል አንዱ የመስቀል በዓል ነው፡፡ በተለይ ይህ በዓል በዩኒስኮ መመዝገቡ የቤተ ክርስቲያናችንን ታላቅነትና ጥንታዊነት ከመግለጹ ባሻገር በሀገር የልማት ዕድገት ላይ የሚያበረክተው ጥቅም ዘርፈ ብዙ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ መስቀል ስንል ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ሲል የተቀበለውን ጸዋትወ መከራ እናስታውሳለን፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2019-09-26 05:17:012023-11-09 10:25:10‹‹የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› /1ኛቆሮ. 1÷18/
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አደረገች
“በጎውን ማን ያሳየናል” በሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቃል መነሻነት ወቅታዊና አንገብጋቢ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ መምህራነ ቤተክርሰቲያን፣ የዘርፉ ምሁራን ፣የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ሰፊ ምክክርና ውይይት ተከናውኗል፡፡መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ […]
በጸጥታ አካላት በተተኮሰ ጥይት የተገደሉት ሁለት ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች ሥርዐተ ቀብር ተፈጸመ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በቦሌ ክፍለ ከተማ ሥር በሃያ ሁለት አካባቢ ቀበሌ ሃያ አራት ልዩ ስሙ አፍሮ ጽዮን አዋሳኝ በሚባለው ባዶ ሥፍራ ዙሪያ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ተከታይ ምዕመናን ይሆን ዘንድ የአምልኮ ሥፍራ ማለትም ቤተ-ክርስቲያን ለመስራት በአካባቢው ምዕመናን ትብብር ጊዜያዊ መጠለያ ሠርተው በተቀመጡት አማንያንና ቦታው ለአረንጓዴ ልማት የተከለለ ነው በሚሉ የጸጥታ አካላት መካከል […]
በዓለ አስተርእዮ
አስተርእዮ፡– ቃሉ ግእዝ ነው፡፡ አስተርእዮ ማለትም መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው፡፡ በግሪክ ቋንቋ ኤጲፋንያ ይባላል ኤጲፋንያ ማለት መገለጥ፤ መታየት ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ዘመን ዘመነ አስተርእዮ ይባላል የመገለጥ፣ የመታየት ዘመን ማለት ነው፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነሥቶ ሰው ሆኖ የተገለጠበት ዘመን ስለሆነ እና እንዲሁም በጥምቀቱ አንድነቱን ሦስትነቱን […]
የኦርቶዶክሳዊ አገልግሎታችን ልዕልና እንመልስ በሚል ርእስ የጽሁፍ ዳሰሳ ቀረበ
በዛሬ ዕለት በአዲስ አበባ ሀ/ስብከት አዳራሽ፣ የሀ/ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የሀ/ስብከቱ ስብከተ ወንጌል ዋና ክፍል ኃላፊ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሐዋርያዊ ተልእኮና ስብከተ ወንጌል መምሪያ ምክትል ኃላፊ፣ የሀገረ ስብከቱ ክፍል ኃላፊዎች፣ የየካና ቦሌ ክፍላተ ከተማ አስተዳዳሪዎች፣ ስብከተ ወንጌል ኃላፊዎችና ሰባክያን በተገኙበት በመ/ር ግርማ ባቱ የተዘጋጀ የኦርቶዶክሳዊ አገልግሎታችን ልዕልና እንመልስ በሚል ርእስ የጽሁፍ ዳሰሳ ቀርበዋል። በዝግጅቱ በአገልግሎታችን […]
የሚዘራና የሚያጭድ አብረው ደስ ይላቸዋል
ጠቢቡ ሰሎሞን “ለሁሉም ጊዜ አለው” ብሎ እንደተናገረው የዘርና የመከር ወቅቶች የተለያዩ ናቸው፡፡ በግብርና ሥራ ተመድበው የሚሠሩ ገበሬዎች በዘመነ ክረምት ይዘራሉ፡፡ በዘመነ መፀው ደግሞ በክረምት የዘሩትን ሰብል ያጭዳሉ፣ ይሰበስባሉ፣ ይከምራሉ፣ ይወቃሉ፡፡ ገለባውን ከፍሬው ለይተው በጎተራ ያከማቻሉ በዚህም ሥራቸው ራሳቸውን ችለው በልተው፣ ጠግበው ለሌላውም ይተርፋሉ፡፡ የመዝሪያ የማጨጃና የመሰብሰቢያ ጊዜያት የተለያዩ እንደመሆናቸው መጠን የሠራተኞችም የዕለት ኑሮ የተለያየ ሁኔታ […]
ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአቋም መግለጫ ሰጠ
በዓመት ለሁለት ጊዜ ከሚካሄዱት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤያት መካከል አንዱ መደበኛውን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤተከትሎ የሚደረገው የጥቅምት ምልዓተ ጉባኤ ነው፡፡ይህንን ጉባኤ አስመልክቶም ትናንት ጥቅምት 12 ቀን የመክፈቻ መግለጫውን መስጠቱም ይታወቃል፡፡በዛሬው ዕለት ደግሞ ማለትም ጥቅምት 13/2012 ዓ/ምሁሉም የምልዓተ ጉባኤው አባላትና በርካታ የሚዲያ ባለሙያዎች በተገኙበት ለመወያያ ከቀረቡት አጀንዳዎች መካከል የሀገርን ጉዳይ ቅድሚያ በመስጠት የሰላም ጥሪ ለማድረግ መገደዱን በመግለጫው […]
ዓመታዊው የወርኃ ጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ተጀመረ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓመታዊው የወርኃ ጥቅምት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በቀን 12/2012 ዓ.ም በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የመግለጫ ንግግር ተጀመረ፡፡ በምልአተ ጉባኤው የመክፈቻው ንግግር ላይ የቤተክርሰቲያኗ፤የመንግሥትና የግል ሚዲያዎች ተገኝተው የዘገቡ ሲሆን ፓትርያርኩም ወቅታዊ የሆኑትን የቤተክርስቲያኗን ተግዳሮቶች በመጥቀስ ከምልአተ ጉባኤው ምን እንደሚጠበቅ […]
38ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ ሰበካ መንፈሣዊ ጉባኤ ውሳኔ ሐሳብና የአቋም መግለጫ
ታሪክ እንደሚመሰክረው ዘመናዊ ት/ት ባልተስፋፋበት ዘመን እንደ ት/ት ሚኒስቴር ሆና ወጣቱን በጥበብ ሥጋዊና በጥበብ መንፈሳዊ ኮትኩታ በማሳደግ ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን መሪነት ያበቃች፣ ሀገርን የሚወር፣ ሃይማኖትን የሚያጠፋ ወራሪ ኃይል በመጣ ጊዜም ታቦትን ይዛ በመዝመት ሕዝቡን በማበረታታት ዳር ድንበርን ያስከበረች፣ የሰላም ምንስቴር ባልተዋቀረቡት ዘመን እንደ ሰላም ምንስቴር ሆና የሀገርን ሰላም ያስጠበቀች የሀገር ባለውለታ የሆነች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ […]
አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀ/ ስብከት ጽ/ቤት ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቱን አቀረበ
በ38ኛው መደበኛ ሰባካ መንፈሳዊ ጉባኤ የ3ኛው ቀን የስብሰባ ውሎ ላይ በርካታ አህጉረ ስብከት ዓመታዊ የሥራ ሪፖረትና ዕቅዳቸውን ካቀረቡ በኃላ ተጠሪነቱ ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሆነውና በረዳት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የሚመራው አንጋፋው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤትም ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቱንና ዕቅዱን በጉባኤው ፊት አቅርቧል፡፡ ሀገረ ስብከቱ በተሰማራባቸው የተለያዩ የሥራና የአገልግሎት ዘርፎች ላይ ባደረገው እንቅስቃሴ […]
‹‹የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው›› /1ኛቆሮ. 1÷18/
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ታላላቅ ብሔራውያን በዓላት መካከል አንዱ የመስቀል በዓል ነው፡፡ በተለይ ይህ በዓል በዩኒስኮ መመዝገቡ የቤተ ክርስቲያናችንን ታላቅነትና ጥንታዊነት ከመግለጹ ባሻገር በሀገር የልማት ዕድገት ላይ የሚያበረክተው ጥቅም ዘርፈ ብዙ መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ መስቀል ስንል ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለምን ለማዳን ሲል የተቀበለውን ጸዋትወ መከራ እናስታውሳለን፡፡ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ […]