የአ/አ/ሀ/ስ/ ዋና ስራ አስኪያጅ መ/ሕ/ አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ በተለምዶ 22 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በመሠራት ላይ ያለው የቦሌ ቅድስት አርሴማና ቅዱስ ገብርኤል ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ጎበኙMay 5, 2020ይህ ቦታ ከወራት በፊት የሁለት ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች ሕይወት የጠፋበትና የበርካታ ክርስቲያኖችም አካል የጎደለበት እንዲሁም የብዙ ምእመናን ልብ የተሰበረበት ቦታ የነበረ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤተ ክርስቲያኒቱ እና የምእመናኑ ጥያቄ ተቀብሎ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራ በፈቀደው መሠረታ ሁለቱ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች ሕይወት በጠፋበት ቦታ የቅድስት አርሴማና የቅዱስ ገብርኤልህንፃ ቤተ ክርስቲያን እንዲሰራ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያርክ ርዕሰ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_15886555583404032.jpg 720 960 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-05-05 12:41:422023-11-09 10:25:09የአ/አ/ሀ/ስ/ ዋና ስራ አስኪያጅ መ/ሕ/ አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ በተለምዶ 22 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በመሠራት ላይ ያለው የቦሌ ቅድስት አርሴማና ቅዱስ ገብርኤል ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ጎበኙ
በቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላም ለመፍታት ከስምምነት ላይ ተደረሰApril 29, 2020ቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በኮልፌ ቀራኒዮ ክርለ ከተማ የሚገኝ ሲሆን በሰበካ ጉባኤ አስተዳደር ጽ/ቤት ሠራተኞች ከአከባቢው ምዕመናን ጋር አለመግባባት ተፈጥሮ የአስተዳደር ሠራተኞች ቢሮ ለ3ቀናት ያህል ታሽጎ መቆየቱ ይታወቃል። በዚሁ መነሻነት ዛሬ ሚያዝያ 21/2012 ዓ.ም መልአከ ሕይወት አባ ኀይለ ገብርኤል ነጋሽ (ቆሞስ)የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ በደብሩ በመገኝት ከካህናትና ከምዕመናን ተወካዮች […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-04-29 11:34:542023-11-09 10:25:09በቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላም ለመፍታት ከስምምነት ላይ ተደረሰ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጡApril 24, 2020“አምጣነ ብነ ዕለተ ንግበር ሠናየ ለኵሉ ወፈድፋደሰ ለሰብአ ሃይማኖት” “እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተሰዎች መልካም እናድርግ፡፡” ገላ.6፡10 መልካም ማድረግ ከበጎ አስተሳሰብ፣ ከመልካም ስብእና ይመነጫል፡፡ በዚህ ዘመን ዓለማችን በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ምከንያት በተረበሸችበት ወቅት፤ በበሽታው ምክንያት ለተጎዱ፣ ቀን ለጎደለባቸው፣ ወገኖች ሁሉ የበኩላችንን ድጋፍ ማድረግ ለሰው ልጆች ሁሉ የተገባ ግብረ ገባዊ (ሞራላዊ) […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_15877766477676298.jpg 317 566 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-04-24 13:40:552023-11-09 10:25:09የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጡ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የ2012 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትApril 18, 2020በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! እንኳን ለ2012 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ ! “እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና” ማቴ. 28፡6 ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በሰጠው ተስፋ ፣ ለነቢያት በገለጠው ምሥጢር ፣ ለጠቢባን ባሳየው ሱባዔ ዘመኑ ሲደርስ እንደ ተወለደ፣ በዘመኑም ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቷል ። ለደቀ መዛሙርቱ ለጆሮአቸው […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/04.jpg 589 480 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-04-18 08:56:262023-11-09 10:25:09የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የ2012 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የአ/አ/ሀ/ስ/ ዋና ሥራ አስኪያጅ የ2012 ዓ.ም በዓለ ሆሳዕናን አስመልክተው መልእክት አስተላፉApril 11, 2020“ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት”ሉቃስ 19:41 ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ እንኳን ለ2012 ዓ.ም በዓለ ሆሳዕና በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ሲሉ መልእክታውን ያስተላለፉት ሥራ አስኪያጁ የ2012 ዓ.ም በዓል ሆሳዕና ስናከብር በዓለማችን የተከሰተውን የኮሮና(ኮቪድ-19) ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን እያመሰቃቀለ እንደሆነ በመገንዘብ ፈጣሪን አብዝተን በመማጸን እና የህክምና ባለሙያዎችም ሆኑ የሚመለከታቸው የመንግሥት የሥራ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/20200324_063625.jpg 665 764 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-04-11 08:26:582023-11-09 10:25:09ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የአ/አ/ሀ/ስ/ ዋና ሥራ አስኪያጅ የ2012 ዓ.ም በዓለ ሆሳዕናን አስመልክተው መልእክት አስተላፉ
በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ የተላለፈውን ውሳኔ በደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ ክ/ተፈፃሚ መሆን ጀምሯልApril 3, 2020መጋቢት 24/2012 ዓ.ም ከቀኑ አስራ አንድ ሰዓት ላይ ክብር የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ (ቆሞስ) በደብረ አሚን አቡነ ተከለ ሃይማኖት ገዳም ድንገተኛ ምልከታ አድርገዋል። በገዳሙ ምንም አይነት የሰርክ ጉባኤ አለመኖሩን የሚገልጽ ማስታወቂያ በደብሩ የስራ ኃላፊዎች ተጽፎ በገዳሙ መግቢያ በር ላይ ተለጥፏል። የቅዱስ ሲኖዶስ ትዕዛዝ አክብሮ ማስከበር ከሁሉም የቤተ ክርስቲያን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_15858222783929953.jpg 417 627 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-04-03 07:31:172023-11-09 10:25:09በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ የተላለፈውን ውሳኔ በደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ ክ/ተፈፃሚ መሆን ጀምሯል
የፍኖተ ሎዛ ቅድስተ ማርያም ወአቡነ አረጋዊ ቤ/ክ/ተዘግቶ የነበረውን የአሰተዳደር ሠራተኞች ቢሮ በክብር የሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ መመሪያ ሰጭነት ተከፈተApril 3, 2020ባለፈው አንድ ወር አካባቢ በደብሩ ካህናትና በደብሩ ጽ/ቤት አስተዳደር ሠራተኞች መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ የነበረ ሲሆን የደብሩ ካህናት በቦታው አለ ያሉትን ችግር በዝርዝር ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባቀረቡት መሠረት ክቡር መልአክ ሕይወት አባ ኃይል ገብርኤል ነገሽ(ቆሞስ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ በአስቸኳይ አጣሪዎች ወደ ደብሩ የላኩ ቢሆንም ቀደም ብሎ የታሸገው ቢሮ ሳይከፈት እና የሀገረ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/20200403_042916.jpg 630 800 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-04-03 07:21:072023-11-09 10:25:09የፍኖተ ሎዛ ቅድስተ ማርያም ወአቡነ አረጋዊ ቤ/ክ/ተዘግቶ የነበረውን የአሰተዳደር ሠራተኞች ቢሮ በክብር የሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ መመሪያ ሰጭነት ተከፈተ
የአ/አ/ሀ/ስ/ዋና ስራ አስኪያጅ መልአክ ሕይወት አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ ለቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተገዢ ልንሆን ይገባል አሉApril 3, 2020በሀገራችን ኢትዮጵያ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ በሕዝባችን ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ከወዲሁ ካህናትና ምዕመናን በጸሎት እንዲተጉ፣ ከመንግሥት እና ከጤና ባለሙያዎች የሚሰጠውን ትምህርት በተግባር ላይ እንድናውል ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መወሰኑ ይታወቃል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መልአክ ሕይወት አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ መጋቢት 22/2012 ዓ.ም ከቅዳሴ መልስ በኋላ በደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/04.jpg 589 480 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-04-03 07:14:212023-11-09 10:25:09የአ/አ/ሀ/ስ/ዋና ስራ አስኪያጅ መልአክ ሕይወት አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ ለቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተገዢ ልንሆን ይገባል አሉ
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤትና የአ/አ/ሀ/ስ/ ጽ/ቤት ኮሚቴዎች ከፌዴራል ፖሊስ ጋር ውይይት አደረጉMarch 31, 2020መጋቢት 21/2012 ዓ.ም የፌደራል ፖሊስ ዋና ጀነራል እንደሻው ጣሰው እና ምክትል ጀነራል መላኩ ፈንታ በመንበረ ፓትርያርክ ቅጥር በመገኘት ስለ ወረርሽኙ ሰፊ ግንዛቤ ሰጥተዋል። በውይይቱ ላይ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ ቤተ ክርስቲያን የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት አስፈላጊውን ውሳኔ ወስናለች የሚቀረን ነገር የተወሰነውን ወሳኔ ተግባራዊ ማድረግ ነው ብለዋል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_15855581598764350.jpg 720 960 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-03-31 09:02:112023-11-09 10:25:09በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤትና የአ/አ/ሀ/ስ/ ጽ/ቤት ኮሚቴዎች ከፌዴራል ፖሊስ ጋር ውይይት አደረጉ
የኮሮና በሽታ መከላከልን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫMarch 25, 2020በዓለም ላይ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የሚገኘው ተላላፊ በሽታ ለአገራችን ኢትዮጵያም ከፍተኛ ስጋት መሆኑን በመጠቆም ወረርሽኙን ለመቋቋም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ እንደምትገኝ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ያሬድ እንዳሉት፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ባሉባት ሕዝባዊ ኃላፊነት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_15851304765441467.jpg 720 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-03-25 17:23:152023-11-09 10:25:09የኮሮና በሽታ መከላከልን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ
የአ/አ/ሀ/ስ/ ዋና ስራ አስኪያጅ መ/ሕ/ አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ በተለምዶ 22 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በመሠራት ላይ ያለው የቦሌ ቅድስት አርሴማና ቅዱስ ገብርኤል ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ጎበኙ
ይህ ቦታ ከወራት በፊት የሁለት ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች ሕይወት የጠፋበትና የበርካታ ክርስቲያኖችም አካል የጎደለበት እንዲሁም የብዙ ምእመናን ልብ የተሰበረበት ቦታ የነበረ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤተ ክርስቲያኒቱ እና የምእመናኑ ጥያቄ ተቀብሎ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠራ በፈቀደው መሠረታ ሁለቱ ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች ሕይወት በጠፋበት ቦታ የቅድስት አርሴማና የቅዱስ ገብርኤልህንፃ ቤተ ክርስቲያን እንዲሰራ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያርክ ርዕሰ […]
በቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በሰላም ለመፍታት ከስምምነት ላይ ተደረሰ
ቤቴል ደብረ ኢዮር ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በኮልፌ ቀራኒዮ ክርለ ከተማ የሚገኝ ሲሆን በሰበካ ጉባኤ አስተዳደር ጽ/ቤት ሠራተኞች ከአከባቢው ምዕመናን ጋር አለመግባባት ተፈጥሮ የአስተዳደር ሠራተኞች ቢሮ ለ3ቀናት ያህል ታሽጎ መቆየቱ ይታወቃል። በዚሁ መነሻነት ዛሬ ሚያዝያ 21/2012 ዓ.ም መልአከ ሕይወት አባ ኀይለ ገብርኤል ነጋሽ (ቆሞስ)የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ በደብሩ በመገኝት ከካህናትና ከምዕመናን ተወካዮች […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጡ
“አምጣነ ብነ ዕለተ ንግበር ሠናየ ለኵሉ ወፈድፋደሰ ለሰብአ ሃይማኖት” “እንግዲያስ ጊዜ ካገኘን ዘንድ ለሰው ሁሉ ይልቁንም ለሃይማኖት ቤተሰዎች መልካም እናድርግ፡፡” ገላ.6፡10 መልካም ማድረግ ከበጎ አስተሳሰብ፣ ከመልካም ስብእና ይመነጫል፡፡ በዚህ ዘመን ዓለማችን በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ምከንያት በተረበሸችበት ወቅት፤ በበሽታው ምክንያት ለተጎዱ፣ ቀን ለጎደለባቸው፣ ወገኖች ሁሉ የበኩላችንን ድጋፍ ማድረግ ለሰው ልጆች ሁሉ የተገባ ግብረ ገባዊ (ሞራላዊ) […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የ2012 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! እንኳን ለ2012 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ ! “እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና” ማቴ. 28፡6 ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በሰጠው ተስፋ ፣ ለነቢያት በገለጠው ምሥጢር ፣ ለጠቢባን ባሳየው ሱባዔ ዘመኑ ሲደርስ እንደ ተወለደ፣ በዘመኑም ራሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቷል ። ለደቀ መዛሙርቱ ለጆሮአቸው […]
ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የአ/አ/ሀ/ስ/ ዋና ሥራ አስኪያጅ የ2012 ዓ.ም በዓለ ሆሳዕናን አስመልክተው መልእክት አስተላፉ
“ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት”ሉቃስ 19:41 ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለገብርኤል ነጋሽ(ቆሞስ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ እንኳን ለ2012 ዓ.ም በዓለ ሆሳዕና በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ሲሉ መልእክታውን ያስተላለፉት ሥራ አስኪያጁ የ2012 ዓ.ም በዓል ሆሳዕና ስናከብር በዓለማችን የተከሰተውን የኮሮና(ኮቪድ-19) ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለምን እያመሰቃቀለ እንደሆነ በመገንዘብ ፈጣሪን አብዝተን በመማጸን እና የህክምና ባለሙያዎችም ሆኑ የሚመለከታቸው የመንግሥት የሥራ […]
በቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ የተላለፈውን ውሳኔ በደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ ክ/ተፈፃሚ መሆን ጀምሯል
መጋቢት 24/2012 ዓ.ም ከቀኑ አስራ አንድ ሰዓት ላይ ክብር የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ (ቆሞስ) በደብረ አሚን አቡነ ተከለ ሃይማኖት ገዳም ድንገተኛ ምልከታ አድርገዋል። በገዳሙ ምንም አይነት የሰርክ ጉባኤ አለመኖሩን የሚገልጽ ማስታወቂያ በደብሩ የስራ ኃላፊዎች ተጽፎ በገዳሙ መግቢያ በር ላይ ተለጥፏል። የቅዱስ ሲኖዶስ ትዕዛዝ አክብሮ ማስከበር ከሁሉም የቤተ ክርስቲያን […]
የፍኖተ ሎዛ ቅድስተ ማርያም ወአቡነ አረጋዊ ቤ/ክ/ተዘግቶ የነበረውን የአሰተዳደር ሠራተኞች ቢሮ በክብር የሀገረ ስብከቱ ዋና ስራ አስኪያጅ መመሪያ ሰጭነት ተከፈተ
ባለፈው አንድ ወር አካባቢ በደብሩ ካህናትና በደብሩ ጽ/ቤት አስተዳደር ሠራተኞች መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ የነበረ ሲሆን የደብሩ ካህናት በቦታው አለ ያሉትን ችግር በዝርዝር ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ባቀረቡት መሠረት ክቡር መልአክ ሕይወት አባ ኃይል ገብርኤል ነገሽ(ቆሞስ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ በአስቸኳይ አጣሪዎች ወደ ደብሩ የላኩ ቢሆንም ቀደም ብሎ የታሸገው ቢሮ ሳይከፈት እና የሀገረ […]
የአ/አ/ሀ/ስ/ዋና ስራ አስኪያጅ መልአክ ሕይወት አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ ለቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ተገዢ ልንሆን ይገባል አሉ
በሀገራችን ኢትዮጵያ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ በሕዝባችን ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ ከወዲሁ ካህናትና ምዕመናን በጸሎት እንዲተጉ፣ ከመንግሥት እና ከጤና ባለሙያዎች የሚሰጠውን ትምህርት በተግባር ላይ እንድናውል ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መወሰኑ ይታወቃል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መልአክ ሕይወት አባ ኃይል ገብርኤል ነጋሽ መጋቢት 22/2012 ዓ.ም ከቅዳሴ መልስ በኋላ በደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ […]
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዙሪያ የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤትና የአ/አ/ሀ/ስ/ ጽ/ቤት ኮሚቴዎች ከፌዴራል ፖሊስ ጋር ውይይት አደረጉ
መጋቢት 21/2012 ዓ.ም የፌደራል ፖሊስ ዋና ጀነራል እንደሻው ጣሰው እና ምክትል ጀነራል መላኩ ፈንታ በመንበረ ፓትርያርክ ቅጥር በመገኘት ስለ ወረርሽኙ ሰፊ ግንዛቤ ሰጥተዋል። በውይይቱ ላይ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፣ ቤተ ክርስቲያን የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት አስፈላጊውን ውሳኔ ወስናለች የሚቀረን ነገር የተወሰነውን ወሳኔ ተግባራዊ ማድረግ ነው ብለዋል። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ […]
የኮሮና በሽታ መከላከልን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተሰጠ መግለጫ
በዓለም ላይ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የሚገኘው ተላላፊ በሽታ ለአገራችን ኢትዮጵያም ከፍተኛ ስጋት መሆኑን በመጠቆም ወረርሽኙን ለመቋቋም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በከፍተኛ እንቅስቃሴ ላይ እንደምትገኝ ተገልጿል፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅና የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ያሬድ እንዳሉት፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም ባሉባት ሕዝባዊ ኃላፊነት […]