የቀድሞ አባቶቻችን ሁለንተናዊ የልማት እንቅስቃሴ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ አርዓያ ሊሆን እንደሚገባ የመ/ፓ/ጠ/ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ አሳሰቡOctober 14, 2020ጥቅምት 4 ቀን 2013 ዓ/ም ከስዓት በኋላ በነበረው የሁለተኛው ቀን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ውሎ ከመጀመሪያው ቀን የቀጠሉ የሀገር ውስጥ እና የውጭ አህጉረ ስብከቶች ዓመታዊ የሥራ ሪፓርት በሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊው መጋቤ ሐዲስ ሐዋዝ ተጫነ በንባብ ቀርቧል:: ከስዓት በኋላ ከቀረቡ ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቶች መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የኪራይ ቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት አንዱ ሲሆን የብዙዎችን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_16025865042687410.jpg 1440 960 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-10-14 18:00:302023-11-09 10:25:07የቀድሞ አባቶቻችን ሁለንተናዊ የልማት እንቅስቃሴ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ አርዓያ ሊሆን እንደሚገባ የመ/ፓ/ጠ/ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ አሳሰቡ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክያን ትውልድ በማነፅ የምታደርገውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸችOctober 14, 2020ጥቅምት 4 ቀን 2013 ዓ/ም ብፁዓን ወቅዱሳን ፓትርያርኮች፣ የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ :ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት: የጠ/ቤ/ክህነት የየመምሪያው ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽና የዋና ክፍል ኃላፊዎች፣የሁሉም የአህጉረ ስብከቶች ሥራ አስኪያጆችና ተወካዮች ፣ በቤተክርስቲያኒቱ ሥር የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/013.jpg 480 720 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-10-14 10:42:432023-11-09 10:25:07የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክያን ትውልድ በማነፅ የምታደርገውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
39ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ ጉባኤ ተጀመረOctober 14, 202039ኛው የመንበረ ፓትርያርክ ሰበካ መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ጥቅምት 3/2013 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አዲስ በተሠራው ጽርሐ ተዋሕዶ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በይፋ ተጀምሯል። ጉባኤው እስከ ጥቅምት 7 ቀን እንደሚቀጥልም ተገልጿል።ጉባኤው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በርዕሰ መንበርነት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/123.jpg 480 720 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-10-14 10:15:302023-11-09 10:25:0739ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ ጉባኤ ተጀመረ
የጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅ/ዮሐንስ እና ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ-ክርስቲያን ተመረቀOctober 11, 2020መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ/ም የአዊ እና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ቶማስ: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ : የነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት ሰራተኞች: በርካታ ካህናትና ሊቃውንት እንዲሁም እጅግ በርካታ ሕዝበ ክርስቲያንና የአካባቢው ምዕመናን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል:: በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙትና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20201011_015902_663.jpg 960 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-10-11 05:05:372023-11-09 10:25:07የጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅ/ዮሐንስ እና ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ-ክርስቲያን ተመረቀ
የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 9ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደOctober 6, 2020መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አሥኪያጅና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሼይክ ሱልጣን አማን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጲያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጸሐፊ፣ መጋቢ ታምራት አበጋዝ የአዲስ አበባ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20201006_151337_135-1.jpg 719 1080 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-10-06 15:14:572023-11-09 10:25:07የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 9ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ
ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉOctober 2, 2020❖ ለክፍላተ ከተማ አብያተ ክህነት ጽ/ቤቶች ወቅታዊ እና ጥናታዊ ድጋፎች እንደሚደረጉላቸው አስታወቁ፤❖ በቃጠሎ ለተጎዳችው የጃቲ መካነ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን መመሪያ ሰጡ፤❖ የሰበካዋን ምእመናን ልጆች በትሩፋት ለሚያስተምሩ የአብነት መምህር ሽልማት አበረከቱ፤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ድንገተኛ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_16016514613483294.jpg 960 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-10-02 21:29:282023-11-09 10:25:07ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ
የ2013 ዓ.ም የደመራ በዓለ መስቀል በመስቀል አደባባይ በደማቅ ሁኔታ ተከበረSeptember 27, 2020በዓሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢትዮጵያ ፕረዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ክቡር መ/ሕይወት ቆሞስ አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪየጅ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያው ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ክፍል […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_16011669388114236.jpg 960 1440 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-09-27 06:39:062023-11-09 10:25:07የ2013 ዓ.ም የደመራ በዓለ መስቀል በመስቀል አደባባይ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የ2013 ዓ.ም በዓለ መስቀልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉSeptember 25, 2020በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!እንኳን ለ2013 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ መስቀል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ !!! “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”/1ቆሮ. 1፡18 / መስቀል በቤተ አይሁድ የርግማን ምልክት ፣ በቤተ አሕዛብ መራራ ቅጣት ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን የድኅነት ሰሌዳ ነው ።ጌታችን ሞታችንን ወደ ሕይወት እንደ ለወጠ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20200925_165640_226.jpg 1280 967 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-09-25 19:58:202023-11-09 10:25:07የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የ2013 ዓ.ም በዓለ መስቀልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ጽ/ቤት ለህዳሴ ግድብ የ6 ሚሊዮን ብር ቦንድ ግዢ እንደሚፈጽም ገለጸSeptember 24, 2020በአራዳ ክፍለ ከተማ ለ10 ቀናት የቆየው የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ተባርኮ ወደ ሌላ ክፍለ ከተማ ተዛውሯል ለታላቁ ግድብ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ እንደ ማነቃቂያ የሚጠቅመው የህዳሴው ግድብ ዋንጫ በአራዳ ክፍለ ከተማ ለ10 ቀናት ከቆየ በኋላ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተባርኮ ወደ ሌላ ክፍለ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20200924_080532_835.jpg 850 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-09-24 11:35:092023-11-09 10:25:07የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ጽ/ቤት ለህዳሴ ግድብ የ6 ሚሊዮን ብር ቦንድ ግዢ እንደሚፈጽም ገለጸ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉSeptember 10, 2020❖የተከበራችሁ የሀገረ ስብከታችን የዋና ክፍል እና የክፍል ሐላፊዎች እንዲሁም ሠራተኞች፣❖የተከበራችሁ የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች እና ሠራተኞች፣❖ውድ የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ የሥራ ሓላፊዎችና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣❖ የተወደዳችሁ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መላው ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ልጆቻችን፣ እንኳን ከ2012 ዓ.ም. ዘመነ ዮሐንስ ወደ 2013 ዓ.ም. ዘመነ ማቴዎስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ ፣ አሸጋገረን ! ” ለከ ውእቱ መዓልት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/2013-scaled.jpg 1700 2560 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2020-09-10 13:44:592023-11-09 10:25:08የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
የቀድሞ አባቶቻችን ሁለንተናዊ የልማት እንቅስቃሴ ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ አርዓያ ሊሆን እንደሚገባ የመ/ፓ/ጠ/ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ አሳሰቡ
ጥቅምት 4 ቀን 2013 ዓ/ም ከስዓት በኋላ በነበረው የሁለተኛው ቀን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ውሎ ከመጀመሪያው ቀን የቀጠሉ የሀገር ውስጥ እና የውጭ አህጉረ ስብከቶች ዓመታዊ የሥራ ሪፓርት በሰበካ ጉባኤ ማደራጃ መምሪያ ኃላፊው መጋቤ ሐዲስ ሐዋዝ ተጫነ በንባብ ቀርቧል:: ከስዓት በኋላ ከቀረቡ ዓመታዊ የሥራ ሪፖርቶች መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን የኪራይ ቤቶችና ሕንጻዎች ድርጅት አንዱ ሲሆን የብዙዎችን […]
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክያን ትውልድ በማነፅ የምታደርገውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች
ጥቅምት 4 ቀን 2013 ዓ/ም ብፁዓን ወቅዱሳን ፓትርያርኮች፣ የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ :ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት: የጠ/ቤ/ክህነት የየመምሪያው ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽና የዋና ክፍል ኃላፊዎች፣የሁሉም የአህጉረ ስብከቶች ሥራ አስኪያጆችና ተወካዮች ፣ በቤተክርስቲያኒቱ ሥር የሚገኙ የተለያዩ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […]
39ኛው የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ መንፈሳዊ ሰበካ ጉባኤ ተጀመረ
39ኛው የመንበረ ፓትርያርክ ሰበካ መንፈሳዊ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ጥቅምት 3/2013 ዓ.ም በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አዲስ በተሠራው ጽርሐ ተዋሕዶ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ በይፋ ተጀምሯል። ጉባኤው እስከ ጥቅምት 7 ቀን እንደሚቀጥልም ተገልጿል።ጉባኤው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በርዕሰ መንበርነት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ […]
የጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅ/ዮሐንስ እና ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ-ክርስቲያን ተመረቀ
መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ/ም የአዊ እና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ቶማስ: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ : የነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት ሰራተኞች: በርካታ ካህናትና ሊቃውንት እንዲሁም እጅግ በርካታ ሕዝበ ክርስቲያንና የአካባቢው ምዕመናን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል:: በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙትና […]
የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 9ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ
መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አሥኪያጅና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሼይክ ሱልጣን አማን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጲያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጸሐፊ፣ መጋቢ ታምራት አበጋዝ የአዲስ አበባ […]
ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ
❖ ለክፍላተ ከተማ አብያተ ክህነት ጽ/ቤቶች ወቅታዊ እና ጥናታዊ ድጋፎች እንደሚደረጉላቸው አስታወቁ፤❖ በቃጠሎ ለተጎዳችው የጃቲ መካነ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን መመሪያ ሰጡ፤❖ የሰበካዋን ምእመናን ልጆች በትሩፋት ለሚያስተምሩ የአብነት መምህር ሽልማት አበረከቱ፤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ድንገተኛ […]
የ2013 ዓ.ም የደመራ በዓለ መስቀል በመስቀል አደባባይ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
በዓሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢትዮጵያ ፕረዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ክቡር መ/ሕይወት ቆሞስ አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪየጅ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያው ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ክፍል […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የ2013 ዓ.ም በዓለ መስቀልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!እንኳን ለ2013 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ መስቀል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ !!! “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”/1ቆሮ. 1፡18 / መስቀል በቤተ አይሁድ የርግማን ምልክት ፣ በቤተ አሕዛብ መራራ ቅጣት ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን የድኅነት ሰሌዳ ነው ።ጌታችን ሞታችንን ወደ ሕይወት እንደ ለወጠ […]
የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ጽ/ቤት ለህዳሴ ግድብ የ6 ሚሊዮን ብር ቦንድ ግዢ እንደሚፈጽም ገለጸ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ለ10 ቀናት የቆየው የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ተባርኮ ወደ ሌላ ክፍለ ከተማ ተዛውሯል ለታላቁ ግድብ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ እንደ ማነቃቂያ የሚጠቅመው የህዳሴው ግድብ ዋንጫ በአራዳ ክፍለ ከተማ ለ10 ቀናት ከቆየ በኋላ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተባርኮ ወደ ሌላ ክፍለ […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
❖የተከበራችሁ የሀገረ ስብከታችን የዋና ክፍል እና የክፍል ሐላፊዎች እንዲሁም ሠራተኞች፣❖የተከበራችሁ የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች እና ሠራተኞች፣❖ውድ የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ የሥራ ሓላፊዎችና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣❖ የተወደዳችሁ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መላው ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ልጆቻችን፣ እንኳን ከ2012 ዓ.ም. ዘመነ ዮሐንስ ወደ 2013 ዓ.ም. ዘመነ ማቴዎስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ ፣ አሸጋገረን ! ” ለከ ውእቱ መዓልት […]