• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

የጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅ/ዮሐንስ እና ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ-ክርስቲያን ተመረቀ

መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ/ም የአዊ እና መተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ቶማስ: የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ : የነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት ሰራተኞች: በርካታ ካህናትና ሊቃውንት እንዲሁም እጅግ በርካታ ሕዝበ ክርስቲያንና የአካባቢው ምዕመናን በተገኙበት በዛሬው ዕለት ተመርቋል:: በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙትና […]

የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ 9ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አካሄደ

መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አሥኪያጅና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሼይክ ሱልጣን አማን የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትና የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምክትል ቦርድ ሰብሳቢ፣ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የኢትዮጲያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጸሐፊ፣ መጋቢ ታምራት አበጋዝ የአዲስ አበባ […]

ክቡር ዋና ሥራ አስኪያጁ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ድንገተኛ ጉብኝት አደረጉ

❖ ለክፍላተ ከተማ አብያተ ክህነት ጽ/ቤቶች ወቅታዊ እና ጥናታዊ ድጋፎች እንደሚደረጉላቸው አስታወቁ፤❖ በቃጠሎ ለተጎዳችው የጃቲ መካነ ሕይወት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን መመሪያ ሰጡ፤❖ የሰበካዋን ምእመናን ልጆች በትሩፋት ለሚያስተምሩ የአብነት መምህር ሽልማት አበረከቱ፤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት ቆሞስ አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ድንገተኛ […]

የ2013 ዓ.ም የደመራ በዓለ መስቀል በመስቀል አደባባይ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

በዓሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢትዮጵያ ፕረዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ክቡር መ/ሕይወት ቆሞስ አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ዋና ሥራ አስኪየጅ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያው ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ክፍል […]

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የ2013 ዓ.ም በዓለ መስቀልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!እንኳን ለ2013 ዓ.ም. ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ መስቀል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ !!! “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”/1ቆሮ. 1፡18 / መስቀል በቤተ አይሁድ የርግማን ምልክት ፣ በቤተ አሕዛብ መራራ ቅጣት ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን የድኅነት ሰሌዳ ነው ።ጌታችን ሞታችንን ወደ ሕይወት እንደ ለወጠ […]

የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት ጽ/ቤት ለህዳሴ ግድብ የ6 ሚሊዮን ብር ቦንድ ግዢ እንደሚፈጽም ገለጸ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ለ10 ቀናት የቆየው የህዳሴ ግድብ ዋንጫ በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ተባርኮ ወደ ሌላ ክፍለ ከተማ ተዛውሯል ለታላቁ ግድብ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ እንደ ማነቃቂያ የሚጠቅመው የህዳሴው ግድብ ዋንጫ በአራዳ ክፍለ ከተማ ለ10 ቀናት ከቆየ በኋላ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ተባርኮ ወደ ሌላ ክፍለ […]

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ ክቡር መልአከ ሕይወት አባ ኃይለ ገብርኤል ነጋሽ( ቆሞስ) የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

❖የተከበራችሁ የሀገረ ስብከታችን የዋና ክፍል እና የክፍል ሐላፊዎች እንዲሁም ሠራተኞች፣❖የተከበራችሁ የክፍላተ ከተማ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጆች እና ሠራተኞች፣❖ውድ የገዳማትና የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ የሥራ ሓላፊዎችና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣❖ የተወደዳችሁ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችና መላው ኦርቶዶክሳውያን የመንፈስ ልጆቻችን፣ እንኳን ከ2012 ዓ.ም. ዘመነ ዮሐንስ ወደ 2013 ዓ.ም. ዘመነ ማቴዎስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ ፣ አሸጋገረን ! ” ለከ ውእቱ መዓልት […]

የሀገረ ስብከቱ ጽ /ቤት ከከተማው አስተዳደር የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ /ቤት በ2012 ዓ. ም ላከናወናቸው በጎ የማኅበራዊ አገልግሎት ተግባራት የእውቅና ምስክር ወረቀት ከምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እጅ ተበርክቶለታል።ጳጉሜን 4 ቀን 2012 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሸራተን አዲስ ሆቴል ባዘጋጀው የምስጋና መርሐ ግብር ላይ የሀገረ […]

የ2013 አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ተሰጠ

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የ2013 አዲሱን ዓመት አስመልክተው በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላ ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵውያት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ቅዱስነታቸው የዘመናት ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ 2012 ዓ/ም ወደ ዘመነ ማቴዎስ 2013 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ በማለት እግዚአብሔር መነሻም ሆነ፥ መገስገሻ […]

ርእሰ ዐውደ ዓመት የአዲስ ዘመን መጀመሪያ

በኢትዮጵያ ያለፈው ዓመት አልቆ የሚተካው የሚጀመርበት መስከረም አንድ ቀን ስለሆነ በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት ርእሰ ዐውደ ዓመት ይባላል፡፡ ዘመን ሲያልፍ ዘመን ይተካል፡፡ ትውልድም ሲያልፍ ትውልድ ይተካል፡፡ ለኅልፈትና ለውላጤ የተፈጠረ ፍጡር ሁሉ ወቅትና ጊዜ አለው፡፡ በዚያው በተሰጠው ዘመን ሁሉም ሥራውን ያከናውናል አከናውኖም ያልፋል ያለሥራ የተፈጠረ ፍጡር የለምና፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ፍጥረታትን ፈጥሮ ሲፈጽም “ወርእየ እግዚአብሔር ኵሎ ዘገብረ ከመ […]

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን