• "እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና" መዝ 135:1

  • ”ባህርም አይታ ሸሸች : ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ : ተራሮች እንደ ኮርማዎች ዘለሉ” መዝ 113 ፥ 3

የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጉባኤ ተካሄደ

የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ጉባኤው በዛሬው እለት ህዳር 27 ቀን 2013ዓ.ም ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የጉራጌና የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ን የሰንበት ትምህርት ቤት ማደራጃ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ የኬንያ፣ የታንዛኒያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ብፁዕ አቡነ […]

diocese

በብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የሚመራው የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለዋና ሥራ አስኪያጅነት እና ዋና ጸሐፊነት ውድድር አካሄደ

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንደ ሌሎቹ አህጉረ ስብከቶች ሁሉ ራሱን ችሎ በሊቀ ጳጳስ እንዲመራ በቅዱስ ሲኖዶስ መወሰኑን ተከትሎ፣ ጽ/ቤቱ ለሚፈልገው ሁለት የሥራ ኃላፊነት መደቦች ማለትም ለዋና ሥራ አስኪያጅነት እና ዋና ጸሐፊነት በውድድር ለመመደብ ህዳር 16 ቀን 2013 ዓ/ም ሀገረ ስብከቱ ባወጣው የውድድር ማስታወቂያ መሠረት ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ/ም ውድድር አካሂዷል ፡፡ በአስተዳደር፡ በፋይናንስ […]

የሥራ ማስታወቂያ

የሰንበት ትምህርት ቤት አንድነት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ እንደሚደግፉና ለተግባራዊነቱ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ ዛሬ ባወጡት መግለጫ ገለጹ

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቀርቧል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በጥቅምቱ የመጀመሪያ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ ከሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫበብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርካችን ስም መነገድ ይቁም!ከጥቅመኞች፣ ከሥልጣን ጥመኞች እና ከልዩ ተልእኮ አራማጆች ቤተ ክርስቲያናችንን እንጠብቃለን! የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ ከጥቅምት 11 እስከ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሔደው […]

ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር ለሚገኙት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ እንዲተዳዳር ቅዱስ ሲኖዶስ ስለወሰነው ውሳኔ ማብራሪያ ሰጡ

ህዳር 4 ቀን 2013ዓ.ም የጉራጌና የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ስለተሻሻለው የሕገ ቤተ-ክርስቲያን ድንጋጌ፣የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ልዩ ሀገረ ስብከት መባሉ ቀርቶ ራሱን ችሎ እንዲተዳደር የ2013ዓ.ም የወርኃ ጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የወሰነውን ውሳኔ በአራዳ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ሥር ለሚገኙት የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የስብሰባ አዳራሽ […]

ስለተሻሻለው የሕገ ቤተ-ክርስቲያን ድንጋጌ እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ራሱን ስለቻለበት የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ቅዱስ ሲኖዶስ በወከላቸው ብፁዓን አባቶች በኩል ገለጻ ተደረገ

ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ/ም የጉራጌ እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ እና በርካታ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎች እና ሠራተኞች እንዲሁም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ገዳማትና አድባራት ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ጸሐፊዎች በተገኙበት በሀገረ ስብከቱ የስብሰባ አዳራሽ ቅዱስ […]

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን ችግሮች ለመፍታትና ሁለንተናዊ ዕድገቱን ለማፋጠን ያለመደነቃቀፍ መስመራችንን ጠብቀን በጋራ እንሮጣለን………ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ

ጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ/ም የጉራጌ እና የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ: የሀገረ ስብከቱ የዋና ክፍል ኃላፊዎች እና ሠራተኞች:የሰባቱም ክፍላተ ከተሞች ሥራ አስኪያጆችና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሀገረ ስብከቱ የስብሰባ አዳራሽ በስብከተ ወንጌል በሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የሥራ መመሪያ ተሰጠ፣ አጭር ውይይትም ተካሄደ ። የሥራ መመሪያውንና የውይይት መርሐ ግብሩን […]

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስከያጅ መልአከ ሕይወት አባ ኃ/ገብርኤል ነጋሽ ከሥራ ኃላፊት ታገዱ!!!

ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ዉሳኔ ውጭ በግል ማገድ እንደማይቻል ገልጸው ቀደም ሲል ከልዩ ጽ/ቤት ለተጻፈው ደብዳቤ መልስ ሰጡ

ማስታወቂያ

አስተያየቶች

    በፌስቡክ ያግኙን