“የወንጌል አገልግሎትን በማስቀደም ዘመኑን የዋጀ ሥራ ልንሠራ ይገባል” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅJanuary 22, 2022ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍላተ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት የበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን አድንቀዋል። ክፍለ ከተማው ያከናወናቸውን ሥራዎች እና የገጠሙትን ተግዳሮት በመጽሔት አሳትሞ ለአድባራቱና ለገዳማቱ ለንባብ ማብቃቱም ለቀጣይ ሥራዎች ትልቅ መነሣሣትን የሚፈጥር ነው ብለዋል። ብፁዕነታቸው የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሩፋኤል የማነብርሃን በበጀት ዓመቱ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220123_031112_323.jpg 989 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-22 18:20:442023-11-09 10:24:46“የወንጌል አገልግሎትን በማስቀደም ዘመኑን የዋጀ ሥራ ልንሠራ ይገባል” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍላተ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉት አድባራትና ገዳማት ጋር በመሆን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤን እያካሄደ ይገኛል!January 22, 2022በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍላተ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉት አድባራትና ገዳማት ጋር በመሆን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤን አካሄደ። ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የሰሜንና የደቡብ ወሎ እንዲሁም የከሚሴ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ጉባኤውን በጸሎት ከፍተዋል። ጉባኤው የተካሄደው በቦሌ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220122_193545_511.jpg 853 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-22 10:47:572023-11-09 10:24:46የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍላተ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉት አድባራትና ገዳማት ጋር በመሆን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤን እያካሄደ ይገኛል!
የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን አስነዋሪ ድርጊት እንደሚያወግዝ አስታወቀ!!!January 21, 2022የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጥምቀት በዓል ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር የተፈጸመውን ሕገወጥ ድርጊት በመቃወም መግለጫ አወጥቷል። ጉባኤው በመግለጫው ሃይማኖቶች የትህትና፣ የሰላምና የአንድነት፣ የፍቅርና መከባበር መሠረቶች ናቸው ብሏል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት የሰላም መሠረት ሆና ዘልቃለች ያለው የጉባኤው መግለጫ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሃይማኖትን ሽፋን አድርገው ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን አጥብቀን እንቃወማለን ነው ያለው። ጥር […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220122_030549_523.jpg 139 225 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-21 18:13:072023-11-09 10:24:46የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን አስነዋሪ ድርጊት እንደሚያወግዝ አስታወቀ!!!
“እየተፈጠረብን ያለውን ችግር ለመፍታት ቅዱስ ሲኖዶስ አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅJanuary 21, 2022የአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በማኅደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው እየተፈጠረብን ያለውን ችግር ለመፍታት ቅዱስ ሲኖዶስ አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል” ሲሉ አስታወቁ። ብፁዕነታቸው በቦታው ተገኝተው ሕዝበ ክርስቲያኑን ያፅናኑ እና ቡራኬ የሰጡ ሲሆን እየተፈጠሩ ያሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮች እስከ ሕይወት መስዋዕትነት እያስከፈለ የሚገኝ መሆኑን ገልጸዋል። የተፈጠረውን ችግር ለቅዱስ ሲኖዶስ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220121_225020_491.jpg 385 720 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-21 14:19:242023-11-09 10:24:46“እየተፈጠረብን ያለውን ችግር ለመፍታት ቅዱስ ሲኖዶስ አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
ሰው በመገደሉና በዓሉ በተገቢው ባለመከበሩ መንግሥት በጥልቅ ማዘኑን ይገልጻል…የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትJanuary 21, 2022ኢትዮጵያ በዓለም ደምቃ እንድትታይ ከሚያደርጓት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል። በበዓለ ጥምቀቱ የታዩት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊና ማኅበራዊ ዕሴቶች በዓሉ የኢትዮጵያውያን ለዘመናት የዘለቀ ውብ አብሮነትንም ለዓለም ያሳየ ሆኗል። በዓሉ የኢትዮጵያውያንን መፋቀር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትና ሰላም በሚገልጽ መንገድ እንዳይከበር የተለያዩ አካላት የሸረቧቸውን ሤራዎች ሕዝቡና የጸጥታ አካላት ተናብበውና ተቀናጅተው አክሽፈውታል። ኢትዮጵያ የምታስተናግዳቸው […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220121_225023_401.jpg 960 720 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-21 14:16:272023-11-09 10:24:46ሰው በመገደሉና በዓሉ በተገቢው ባለመከበሩ መንግሥት በጥልቅ ማዘኑን ይገልጻል…የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
በቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በጊዜያዊነት ያረፉት የወይብላ ቅድስት ማርያምና ታቦተ ሚካኤል ወደ መንበረ ክብራቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ!!!January 21, 2022በመንግሥት የጸጥታ አካላትና በወጣቶች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት የተነሣ ወደ ኋላ ተመልሰው ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በጊዜያዊነት ያረፉት የወይብላ ቅድስት ማርያምና ታቦተ ቅዱስ ሚካኤል ወደ መንበራቸው ክብራቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ። የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የተፈጠረውን ችግር በማረጋጋትና ምእመናንንም በማጽናናት ታቦታቱን ወደ መንበረ ክብራቸው የመመለስ ጉዞውን እየመሩ ይገኛሉ። […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_1642795896350.jpg 540 720 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-21 14:13:012023-11-09 10:24:46በቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በጊዜያዊነት ያረፉት የወይብላ ቅድስት ማርያምና ታቦተ ሚካኤል ወደ መንበረ ክብራቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ!!!
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያርክ ሁሉም ሰው ለሰላም የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ አሳሰቡ !!!January 19, 2022የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ሁሉም ሰው ለሰላም የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ለሕዝቡ ደህንነት እንዲሰራ ጥሪ አስተላልፈዋል። ቅዱስ ፓትርያርኩ ይህንን ጥሪ ያቀረቡት በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ባህር ጥምቀት ላይ በድሬዳዋ እና ጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም በ ውጭ ጉዳይ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ በብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220119_192104_360.jpg 497 613 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-19 10:29:112023-11-09 10:24:46ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያርክ ሁሉም ሰው ለሰላም የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ አሳሰቡ !!!
በለቡ መብራት ኃይል አደባባይ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በድምቀት እየተከበረ ይገኛልJanuary 19, 2022በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በለቡ መብራይት ኃይል አደባባይ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በርካታ ምእመናን በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በባሕረ ጥምቀቱ እጅግ በርካታ ምእመናን ከዋዜማው ጀምሮ በስፍራው የተገኙ ሲሆን በዓሉ ሌሊት በማኅሌት ደምቆ አድሮ ንጋት ላይ ሥርዓተ ቅዳሴውን ተከናውኖ በመልአከ ጽዮን ቆሞስ አባ እስጢፋኖስ ይርጋ ትምህርተ ወንጌል ተሰጥተዋል። የምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220119_184004_041.jpg 1280 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-19 09:51:092023-11-09 10:24:46በለቡ መብራት ኃይል አደባባይ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል!January 19, 2022በተለምዶ መሿኪያ ተብሎ በሚጠራው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት አከባቢ በሚገኘው የታቦት ማደሪያ ስፍራ ከአስራ ሰባት አድባራትና ገዳማት የወጡ ታቦታት አድረዋል። እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ምእመናን ከዋዜማው ጀምሮ በስፍራው ተገኝተው ሌሊት ማኅሌቱን፣ ንጋት ላይ ደግሞ ሥርዓተ ቅዳሴውንና ትምህርተ ወንጌል ተከታትለዋል። ከቅዳሴው መርሐግብር በኋላ በመ/ሃ ተስፋዬ ሞሲሳ በዓሉን የተመለከተ ሰፊ ትምህርት ተሰጥቷል። በዓሉ ትህትና የተፈጸመበት፣ ምሥጢረ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/IMG_20220119_165712_270.jpg 720 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-19 08:11:222023-11-09 10:24:46በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል!
ዛሬ የነጻነታችን ቀን ነው……..ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅJanuary 19, 2022ዛሬ በጃን ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ባለው የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል ላይ የተገኙት ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የበዓሉ መሰረቱ የእዳ ደብዳቤ እንደሆነ ገልጸው ይሄንን የተመለከተ ሰፊ ትምህርት ስጥተዋል። ይህ እዳ ደብዳቤ ተቀዶ ነጻነታችን የታወጀበት የነጻነታችን ቀን ነው ሲሉ በተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ በሚል ቃለ ወንጌል መነሻ አስደግፈው በዓሉን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/1642599885225.jpg 757 1600 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2022-01-19 08:09:242023-11-09 10:24:46ዛሬ የነጻነታችን ቀን ነው……..ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
“የወንጌል አገልግሎትን በማስቀደም ዘመኑን የዋጀ ሥራ ልንሠራ ይገባል” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍላተ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት የበጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን አድንቀዋል። ክፍለ ከተማው ያከናወናቸውን ሥራዎች እና የገጠሙትን ተግዳሮት በመጽሔት አሳትሞ ለአድባራቱና ለገዳማቱ ለንባብ ማብቃቱም ለቀጣይ ሥራዎች ትልቅ መነሣሣትን የሚፈጥር ነው ብለዋል። ብፁዕነታቸው የክፍለ ከተማው ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ብርሃን ሩፋኤል የማነብርሃን በበጀት ዓመቱ […]
የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍላተ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉት አድባራትና ገዳማት ጋር በመሆን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤን እያካሄደ ይገኛል!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍላተ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት በሥሩ ካሉት አድባራትና ገዳማት ጋር በመሆን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤን አካሄደ። ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የሰሜንና የደቡብ ወሎ እንዲሁም የከሚሴ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ጉባኤውን በጸሎት ከፍተዋል። ጉባኤው የተካሄደው በቦሌ […]
የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ላይ የተፈጸመውን አስነዋሪ ድርጊት እንደሚያወግዝ አስታወቀ!!!
የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጥምቀት በዓል ላይ በቡራዩ ከተማ አስተዳደር የተፈጸመውን ሕገወጥ ድርጊት በመቃወም መግለጫ አወጥቷል። ጉባኤው በመግለጫው ሃይማኖቶች የትህትና፣ የሰላምና የአንድነት፣ የፍቅርና መከባበር መሠረቶች ናቸው ብሏል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት የሰላም መሠረት ሆና ዘልቃለች ያለው የጉባኤው መግለጫ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሃይማኖትን ሽፋን አድርገው ግጭት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ኃይሎችን አጥብቀን እንቃወማለን ነው ያለው። ጥር […]
“እየተፈጠረብን ያለውን ችግር ለመፍታት ቅዱስ ሲኖዶስ አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል” …ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
የአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በማኅደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተገኝተው እየተፈጠረብን ያለውን ችግር ለመፍታት ቅዱስ ሲኖዶስ አስፈላጊውን ሁሉ ያደርጋል” ሲሉ አስታወቁ። ብፁዕነታቸው በቦታው ተገኝተው ሕዝበ ክርስቲያኑን ያፅናኑ እና ቡራኬ የሰጡ ሲሆን እየተፈጠሩ ያሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮች እስከ ሕይወት መስዋዕትነት እያስከፈለ የሚገኝ መሆኑን ገልጸዋል። የተፈጠረውን ችግር ለቅዱስ ሲኖዶስ […]
ሰው በመገደሉና በዓሉ በተገቢው ባለመከበሩ መንግሥት በጥልቅ ማዘኑን ይገልጻል…የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ኢትዮጵያ በዓለም ደምቃ እንድትታይ ከሚያደርጓት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል። በበዓለ ጥምቀቱ የታዩት ሃይማኖታዊ፣ ባህላዊና ማኅበራዊ ዕሴቶች በዓሉ የኢትዮጵያውያን ለዘመናት የዘለቀ ውብ አብሮነትንም ለዓለም ያሳየ ሆኗል። በዓሉ የኢትዮጵያውያንን መፋቀር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትና ሰላም በሚገልጽ መንገድ እንዳይከበር የተለያዩ አካላት የሸረቧቸውን ሤራዎች ሕዝቡና የጸጥታ አካላት ተናብበውና ተቀናጅተው አክሽፈውታል። ኢትዮጵያ የምታስተናግዳቸው […]
በቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በጊዜያዊነት ያረፉት የወይብላ ቅድስት ማርያምና ታቦተ ሚካኤል ወደ መንበረ ክብራቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ!!!
በመንግሥት የጸጥታ አካላትና በወጣቶች መካከል በተፈጠረው አለመግባባት የተነሣ ወደ ኋላ ተመልሰው ቀራንዮ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን በጊዜያዊነት ያረፉት የወይብላ ቅድስት ማርያምና ታቦተ ቅዱስ ሚካኤል ወደ መንበራቸው ክብራቸው በመመለስ ላይ ይገኛሉ። የአዲስ አበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ የተፈጠረውን ችግር በማረጋጋትና ምእመናንንም በማጽናናት ታቦታቱን ወደ መንበረ ክብራቸው የመመለስ ጉዞውን እየመሩ ይገኛሉ። […]
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ፓትርያርክ ሁሉም ሰው ለሰላም የሚደረገውን ጥረት እንዲደግፍ አሳሰቡ !!!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ሁሉም ሰው ለሰላም የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ ለኢትዮጵያ አንድነት እና ለሕዝቡ ደህንነት እንዲሰራ ጥሪ አስተላልፈዋል። ቅዱስ ፓትርያርኩ ይህንን ጥሪ ያቀረቡት በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ባህር ጥምቀት ላይ በድሬዳዋ እና ጅቡቲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እንዲሁም በ ውጭ ጉዳይ ግንኙነት መምሪያ የበላይ ኃላፊ በብፁዕ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ […]
በለቡ መብራት ኃይል አደባባይ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በለቡ መብራይት ኃይል አደባባይ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት በርካታ ምእመናን በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በባሕረ ጥምቀቱ እጅግ በርካታ ምእመናን ከዋዜማው ጀምሮ በስፍራው የተገኙ ሲሆን በዓሉ ሌሊት በማኅሌት ደምቆ አድሮ ንጋት ላይ ሥርዓተ ቅዳሴውን ተከናውኖ በመልአከ ጽዮን ቆሞስ አባ እስጢፋኖስ ይርጋ ትምህርተ ወንጌል ተሰጥተዋል። የምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል ወቅድስት […]
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል!
በተለምዶ መሿኪያ ተብሎ በሚጠራው የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ጽ/ቤት አከባቢ በሚገኘው የታቦት ማደሪያ ስፍራ ከአስራ ሰባት አድባራትና ገዳማት የወጡ ታቦታት አድረዋል። እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ምእመናን ከዋዜማው ጀምሮ በስፍራው ተገኝተው ሌሊት ማኅሌቱን፣ ንጋት ላይ ደግሞ ሥርዓተ ቅዳሴውንና ትምህርተ ወንጌል ተከታትለዋል። ከቅዳሴው መርሐግብር በኋላ በመ/ሃ ተስፋዬ ሞሲሳ በዓሉን የተመለከተ ሰፊ ትምህርት ተሰጥቷል። በዓሉ ትህትና የተፈጸመበት፣ ምሥጢረ […]
ዛሬ የነጻነታችን ቀን ነው……..ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
ዛሬ በጃን ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ባለው የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት በዓል ላይ የተገኙት ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የበዓሉ መሰረቱ የእዳ ደብዳቤ እንደሆነ ገልጸው ይሄንን የተመለከተ ሰፊ ትምህርት ስጥተዋል። ይህ እዳ ደብዳቤ ተቀዶ ነጻነታችን የታወጀበት የነጻነታችን ቀን ነው ሲሉ በተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ በሚል ቃለ ወንጌል መነሻ አስደግፈው በዓሉን […]