የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ራሱን ችሎ በራሱ ሊቀ ጳጳስ መመራት ከጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አካሄደFebruary 27, 2021የጥቅምት 2013 ዓ/ም ዓመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልኣተ ጉባኤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ በራሱ ሊቀ ጳጳስ አንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ ሀ/ስብከቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።የሀገረ ስብከቱ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው እየተካሄደ ያለው በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ጽርሐ ተዋሕዶ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ሲሆን ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/2-22.jpg 427 640 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-27 12:08:022023-11-09 10:24:49የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ራሱን ችሎ በራሱ ሊቀ ጳጳስ መመራት ከጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አካሄደ
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀው የምሥጋና እና ዕውቅና መርሐግብር ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት በቃሊቲ ጥምቀተ ባህር ማክበሪያ ደማቅ በሆነ መልኩ ተከናወነFebruary 27, 2021የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የጥምቀተ ባሕር ማክበሪያ ሥፍራ በተዘጋጀው መርሐ ግብር የአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተስማ፡ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች፡ የክፍለ ከተማው የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሰሎሞን፡ የክፍለ ከተማው አድባራትና […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/1-24.jpg 853 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-27 12:02:532023-11-09 10:24:49በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀው የምሥጋና እና ዕውቅና መርሐግብር ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት በቃሊቲ ጥምቀተ ባህር ማክበሪያ ደማቅ በሆነ መልኩ ተከናወነ
መልካም አስተዳደር ለቤተክርስቲያን አገልግሎትና ልማት በሚል ርዕስ በሊ/ት በድሉ አሰፋ ዓለማየሁ በሀገረ ስብከቱ በተዘጋጀው የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በተካደው ጉባኤ ላይ ተሳታፊዎች የቀረበ ጥናታዊ ጽሑፍFebruary 27, 2021Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/1-23.jpg 654 544 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-27 08:02:482023-11-09 10:24:49መልካም አስተዳደር ለቤተክርስቲያን አገልግሎትና ልማት በሚል ርዕስ በሊ/ት በድሉ አሰፋ ዓለማየሁ በሀገረ ስብከቱ በተዘጋጀው የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በተካደው ጉባኤ ላይ ተሳታፊዎች የቀረበ ጥናታዊ ጽሑፍ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ በሊቀ ጳጳስ መመራቱን ተከትሎ የመጀመሪያውን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ሊያካሄድ ነውFebruary 25, 2021በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ምሥረታን ታሪካዊ ደኃራ በተመለከተ በሁለተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ የመሪነት ዘመን እንደተጀመረና የኢትዮጵያው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልትመራና ልትተዳደር የምትችለው በሰበካ አስተዳደር ጉባኤ መሪነት መሆኑን በነበራቸው አርቆ አሳቢነትና አስተዋይነት አስበውና አቅደው አገልጋዮች ካህናትና በእምነቷ ሥር ያሉት ምእመናን የሚመሩበትንና የሚተዳደሩበትን የሰበካ አስተዳደር ጉባኤን አቋቁመውና የቃለ አዋዲን ሕግ በመንፈሳዊ ምሁራን […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/1-23.jpg 654 544 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-25 11:26:582023-11-09 10:24:49የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ በሊቀ ጳጳስ መመራቱን ተከትሎ የመጀመሪያውን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ሊያካሄድ ነው
የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዓለ ንግሥ በእንጠጦ ሐመረ ኖኅ ቅ/ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከበረFebruary 24, 2021ዛሬ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ/ም የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ፣ መልአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፈ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ ፣ የገዳሙ አስተዳዳሪ ጸባቴ አባ ወልደ ማርያም አድማሱ ካሳዬ(ቆሞስ)፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አለቆች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ክፍል ኃላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰንበት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/FB_IMG_16141555772427063.jpg 349 720 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-24 14:36:592023-11-09 10:24:49የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዓለ ንግሥ በእንጠጦ ሐመረ ኖኅ ቅ/ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከበረ
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስለ ተሰበሰበው የሰው ኃይልና የንብረት ሀብት መረጃ አስመልክቶ ገለጻ ተደረገFebruary 16, 2021በሀገረ ስብከቱ ስለ ተሰበሰበው የሰውና የንብረት ሀብት አስተዳደር ሲስተም፣ የመዝገብ ቤት ፋይል አስተዳደር ሲስተም እና የእስቶክ አስተዳደር ሲስተም አስመልክቶ ሰፋ ያለ ማብራሪያና ገለጻ ተደርጓል::በመርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፥ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ ፥ የሀገረ ስብከቱ የየዋና ክፍል ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/1-22.jpg 682 1024 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-16 16:25:412023-11-09 10:24:49በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስለ ተሰበሰበው የሰው ኃይልና የንብረት ሀብት መረጃ አስመልክቶ ገለጻ ተደረገ
በነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት በጽርሐ ንግሥት ሐና ማርያም ቤተ ክርስቲያን እየተሠሩ ያሉ መሠረተ ልማቶችን ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት ጉብኝት ተደረገFebruary 16, 2021የካቲት 8 ቀን 2013 ዓ.ም በነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህናት ሥር በምትገኘው ጥንታዊቷ የፅርሐ ንግሥት ሐና ማርያም ቤተ ክርስቲያን በመሠራትላይ የሚገኙትን መሠረተ ልማቶችና ልማቶቹን ለማፋጠንና በተያዘለት ጊዜ ለመጨረስ እየተደረገ ያለውን የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/000-1.jpg 853 1280 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-16 16:23:162023-11-09 10:24:49በነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት በጽርሐ ንግሥት ሐና ማርያም ቤተ ክርስቲያን እየተሠሩ ያሉ መሠረተ ልማቶችን ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት ጉብኝት ተደረገ
ምንዱባንን መደገፍ እና ያዘኑትን ማጽናናት የቤተ ክርስቲያን ዋና ተግባር ሊሆን ይገባል…..ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅFebruary 16, 2021የካቲት 5 ቀን 2013 ዓ.ም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ፡የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፡ የአዲስአበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና የኒውዮርክ እና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እንዲሁም የዕርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት መግለጫ ተሰጥቷል፡።ይገኛል ተብሎ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/6-2.jpg 876 657 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-16 16:21:502023-11-09 10:24:49ምንዱባንን መደገፍ እና ያዘኑትን ማጽናናት የቤተ ክርስቲያን ዋና ተግባር ሊሆን ይገባል…..ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
ሥርዓተ ጸሎትFebruary 10, 2021ጸሎት፡- ቃሉ ግእዝ ነው፡፡ ጸለየ ለመነ ከሚለው ግሥ የወጣ ሲሆን ጸሎት፡- ማለት ልመና ነው፡፡ ጸሎት ምስጋናም ነው “ይትቀደስ ስምከ” /ስምህ ይቀደስ/ ስንል ምስጋና ነው፡፡ “ሲሳየነ ዘለለዕለትነ ሀበነ ዮም” /የዕለት ምግባችንን ዛሬ ስጠን/ ስንል ደግሞ ልመና ነው፡፡ እንዲሁም ጸሎት፡- ሰው ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርበት ነው፡፡ /ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 14/በምን አይነት መንገድ መጸለይ እንዳለብን ከዚህ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡1.በፍጹም […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png 0 0 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-10 10:54:532023-11-09 10:24:49ሥርዓተ ጸሎት
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በግንባታ ላይ የሚገኘውን ግዙፉን የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ሕንጻ ቤ/ክ ጎበኙFebruary 10, 2021በዛሬው ዕለት የካቲት 2/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን እየተገነባ የሚገኘውን ግዙፉን የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ሕንጻ ቤተክርስቲያን ጎብኝተዋል።ብፁዕነታቸው እየተገነባ ያለውን ሕንጻ ቤተክርስቲያን ያደነቁ ሲሆን ግዙፉ ሕንጻ ቤተክርስቲያን ሲጠናቀቅ ለአገልግሎት ምቹ ከመሆኑም ባሻገር ብዙ […] Read more https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/1-21.jpg 720 960 AAD https://eotc-aa.org/a/wp-content/uploads/logo_am-2.png AAD2021-02-10 10:50:542023-11-09 10:24:49ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በግንባታ ላይ የሚገኘውን ግዙፉን የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ሕንጻ ቤ/ክ ጎበኙ
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ራሱን ችሎ በራሱ ሊቀ ጳጳስ መመራት ከጀመረ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አካሄደ
የጥቅምት 2013 ዓ/ም ዓመታዊ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልኣተ ጉባኤ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ በራሱ ሊቀ ጳጳስ አንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ ሀ/ስብከቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።የሀገረ ስብከቱ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው እየተካሄደ ያለው በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ጽርሐ ተዋሕዶ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ሲሆን ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት […]
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀው የምሥጋና እና ዕውቅና መርሐግብር ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት በቃሊቲ ጥምቀተ ባህር ማክበሪያ ደማቅ በሆነ መልኩ ተከናወነ
የካቲት 18 ቀን 2013 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት የጥምቀተ ባሕር ማክበሪያ ሥፍራ በተዘጋጀው መርሐ ግብር የአዲስ አበባና ጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተስማ፡ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች፡ የክፍለ ከተማው የሰላምና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሰሎሞን፡ የክፍለ ከተማው አድባራትና […]
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ በሊቀ ጳጳስ መመራቱን ተከትሎ የመጀመሪያውን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ሊያካሄድ ነው
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ምሥረታን ታሪካዊ ደኃራ በተመለከተ በሁለተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ የመሪነት ዘመን እንደተጀመረና የኢትዮጵያው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ልትመራና ልትተዳደር የምትችለው በሰበካ አስተዳደር ጉባኤ መሪነት መሆኑን በነበራቸው አርቆ አሳቢነትና አስተዋይነት አስበውና አቅደው አገልጋዮች ካህናትና በእምነቷ ሥር ያሉት ምእመናን የሚመሩበትንና የሚተዳደሩበትን የሰበካ አስተዳደር ጉባኤን አቋቁመውና የቃለ አዋዲን ሕግ በመንፈሳዊ ምሁራን […]
የእመቤታችን የቅድስት ኪዳነ ምሕረት በዓለ ንግሥ በእንጠጦ ሐመረ ኖኅ ቅ/ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት በድምቀት ተከበረ
ዛሬ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ/ም የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ፣ መልአከ ሕይወት አባ ወልደ ኢየሱስ ሰይፈ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የካህናት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ ፣ የገዳሙ አስተዳዳሪ ጸባቴ አባ ወልደ ማርያም አድማሱ ካሳዬ(ቆሞስ)፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አለቆች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ክፍል ኃላፊዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰንበት […]
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስለ ተሰበሰበው የሰው ኃይልና የንብረት ሀብት መረጃ አስመልክቶ ገለጻ ተደረገ
በሀገረ ስብከቱ ስለ ተሰበሰበው የሰውና የንብረት ሀብት አስተዳደር ሲስተም፣ የመዝገብ ቤት ፋይል አስተዳደር ሲስተም እና የእስቶክ አስተዳደር ሲስተም አስመልክቶ ሰፋ ያለ ማብራሪያና ገለጻ ተደርጓል::በመርሐ ግብሩ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፥ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መ/ር አካለወልድ ተሰማ ፥ የሀገረ ስብከቱ የየዋና ክፍል ኃላፊዎች፣ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት […]
በነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት በጽርሐ ንግሥት ሐና ማርያም ቤተ ክርስቲያን እየተሠሩ ያሉ መሠረተ ልማቶችን ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በተገኙበት ጉብኝት ተደረገ
የካቲት 8 ቀን 2013 ዓ.ም በነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህናት ሥር በምትገኘው ጥንታዊቷ የፅርሐ ንግሥት ሐና ማርያም ቤተ ክርስቲያን በመሠራትላይ የሚገኙትን መሠረተ ልማቶችና ልማቶቹን ለማፋጠንና በተያዘለት ጊዜ ለመጨረስ እየተደረገ ያለውን የገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅን ጨምሮ የሀገረ ስብከቱና የክፍለ ከተማው የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ሌሎች […]
ምንዱባንን መደገፍ እና ያዘኑትን ማጽናናት የቤተ ክርስቲያን ዋና ተግባር ሊሆን ይገባል…..ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ
የካቲት 5 ቀን 2013 ዓ.ም የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ያሬድ፡የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ፡ የአዲስአበባ እና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ እና የኒውዮርክ እና አካባቢው አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እንዲሁም የዕርዳታ አሰባሳቢ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት መግለጫ ተሰጥቷል፡።ይገኛል ተብሎ […]
ሥርዓተ ጸሎት
ጸሎት፡- ቃሉ ግእዝ ነው፡፡ ጸለየ ለመነ ከሚለው ግሥ የወጣ ሲሆን ጸሎት፡- ማለት ልመና ነው፡፡ ጸሎት ምስጋናም ነው “ይትቀደስ ስምከ” /ስምህ ይቀደስ/ ስንል ምስጋና ነው፡፡ “ሲሳየነ ዘለለዕለትነ ሀበነ ዮም” /የዕለት ምግባችንን ዛሬ ስጠን/ ስንል ደግሞ ልመና ነው፡፡ እንዲሁም ጸሎት፡- ሰው ከልዑል እግዚአብሔር ጋር የሚነጋገርበት ነው፡፡ /ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 14/በምን አይነት መንገድ መጸለይ እንዳለብን ከዚህ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡1.በፍጹም […]
ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ በግንባታ ላይ የሚገኘውን ግዙፉን የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ሕንጻ ቤ/ክ ጎበኙ
በዛሬው ዕለት የካቲት 2/2013 ዓ.ም የአዲስ አበባና የጉራጌ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና ከንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤተክህነት ጽ/ቤት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን እየተገነባ የሚገኘውን ግዙፉን የጀሞ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ሕንጻ ቤተክርስቲያን ጎብኝተዋል።ብፁዕነታቸው እየተገነባ ያለውን ሕንጻ ቤተክርስቲያን ያደነቁ ሲሆን ግዙፉ ሕንጻ ቤተክርስቲያን ሲጠናቀቅ ለአገልግሎት ምቹ ከመሆኑም ባሻገር ብዙ […]