ሰበር ዜና ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ተጫነ ወደ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ሓላፊነት ተመለሱ

ሊቀ ጠበብት ኤልያስ ተጫነ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሒሳብና በጀት ዋና ክፍል ሓላፊ 

በመ/ር ሣህሉ አድማሱ

ከጠቅላይ ቤተ ክህነት በተላለፈ መመሪያ ወደሓላፊነታቸው የተመለሱት ሊቀ ጠበብቱ ቀደም ሲል የመደባቸው ቅዱስ ሲኖዶስ በመሆኑ የቅዱስ ሲኖዶስ ሉዓላዊ ስልጣን መከበር እንዳለበት ከጠቅላይ ቤተ ክህነት የተላለፈው የእግድ ማንሻ ደብዳቤ ይገልጻል::ዝርዝር  ዜናውን እንደደረሰን ይዘን እንቀርባለን::