ብፁዕ ወቅዲስ ፓትርያርኩ የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ለሚያስገነባቸው ሁሉገብ ሕንጻዎች የመሠረት ደንጊያ አስቀመጡ

0056

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎችና የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2006 ዓ.ም ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው ዘውዲቱ ሕንጻና መንበረ መንግሥት ሕንጻ ጎን የድርጅቱ ይዞታ በሆነው ክፍት ቦታ ላይ ተጨማሪ ሕንጻዎችን ለመገንባት  እንዲቻል በቅዱስ ፓትርያርኩ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፤
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ድርጅቱ የሚያስገነባቸውን ሕንጻዎች አስመልክተው ባስተላለፉት የማበረታቻ መልእክት ባሰብነውና ባቀድነው መሠረት እንድንሠራ የሁላችንም ምኞት ነው፡፡
ዛሬ በዚህ አካባቢ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠናል፤ ይሁን እንጂ በ ነዚህ ቦታዎች ብቻ ሳይሆን ይዞታዎቻችን በሆኑት ሌሎች ቦታዎች ላይ ልንሠራባቸው ይገባል፡፡ የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ የጀመርናቸውን ሥራዎቻችንን እንፈጽማቸዋለን፡፡
በመጨረሻም ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ እና ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በበንኮድሮማን እየተገነባ የሚገኘውን ሁለገብ ሕንጻ በድርጅቱ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ ብፁፅ አቡነ ሳሙኤል እና በድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋዬ ውብሸት አስተባባሪነት ጎብኝተዋል፡፡
ለሕንጻው ከታቀደው 66 ሚሊዮን 40 ሚሊዮን እንደተሠራና ሕንጻውም በ2007 ዓ.ም ሐምሌ ወር ላይ እንደሚጠናቀቅ በሕንጻው የግንባታ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎች ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡

ህንፃዎቹ የሚያርፉበት የካሬሜትር ስፋትን በተመለከተ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

l006

 

 

 

 

 

 

 

Project

Bed room type

Gross floor area

Quantity

Constituent functions

Occupied levels

Remark

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Art Gallery and Shop on ground floor. Two 13 people capacity all purpose lifts. Two fire exit stairs. Provision of duct spaces for Sanitary and electrical installations. Provision of  64 parking space in two basement floors and ground floor altogether.

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Zewditu

 

 

 

Two bed room

 

 

 

176 m²

 

 

 

4

 

Living/Dining, Kitchen, Pantry, Maids room, Shower, Bath, Bed room, Master bed room with own bath, and Balcony.

 

 

 

Two floors

 

 

 

 

 

 

Three bed room

 

 

 

 

 

 

240 m²

 

 

 

 

 

 

8

 

Living/Dining, Bed room 1, Bed room 2 with Balcony, Common Bath, Master bed room with own bath and Balcony, Kitchen, Pantry, Laundry, Maids room with own shower and accessible Balcony.

 

 

 

 

 

 

One floor

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Menbere

Mengist

 

 

 

 

Two bed room type 1

 

 

 

 

121 m²

 

 

 

 

4

 

 

Living/Dining, Kitchen, Bed room 1 with Balcony, Bed room 2 and Common Bath

 

 

 

 

One floor

 

 

 

Totally raised building from the ground leaving 8 parking lots. One 8 people capacity all purpose lift. One fire exit

stair. Provision of duct spaces for Sanitary and electrical installations. Provision of one basement accommodating 8 parking lots.

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Two bed room type 2

 

 

 

130 m²

 

 

 

4

 

 

 

Living/Dining, Kitchen, Bed room 1 with Balcony, Bed room 2 and Common Bath

 

 

 

One floor

 

{flike}{plusone}