የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ለ2ኛ ቦንድ መግዛቱ ተገለፃ

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ለህዳሴው ግድብ ቀደም ሲል የገዛው ቦንድ ብር2,026,000.00 /ሁለት ሚሊዮን ሃያ ስድስት ሺህ ብር / ሲሆን በ2008 ዓ.ም የበጀት ዓመት ብር3,000,000.00 /ሦስት ሚሊዮን ብር/ በመጨመር ወደ ብር5,026,000.00 /አምስት ሚሊዮን ሃያ ስድስት ሺህ ብር / ከፍ እንዲል ያደርገ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል፡፡

{flike}{plusone}