አስተዳደራዊ መዋቅር (አደረጃጀት)
ሀገረስብከቱበሊቀጳጳስየሚመራሲሆንከዚህቀጥሎያሉትካላትይኖሩታል
1. ሊቀጳጳስ ፡-ጠቅላላየሀገረስብከቱንአስተዳደርበኃላፊነትይመራል፤በሀገረስብከቱሥርለሚገኙካህናትናምዕመናንአባታዊቡራኬይሰጣል፤የቤተክርስቲያኒቱእምነትእንዲስፋፋየተቻለውንሁሉያደርጋል
2. ሥራአስኪያጅ
ሊቀጳጳሱበሌሉበትጊዜአስተዳደርጉባኤውንይመራል፣የቅዱስሲኖዶስመመሪያዎችንለሚመለከታቸውያስተላልፋል፣ የጽ/ቤቱንሥራይመራል፣ ያስተባብራል፣በሀገረስብከቱሲፈቀድሠራተኛይቀጥራል፣የሀገረስብከቱንየመጻጻፍሥራዎችይሠራል፣ጽ/ቤቱንወክሎከልዩልዩአካላትጋርይጻጻፋል፣ የሀገረስብከቱንዕቅድከየመምሪያዎችጋርበመሆንያዘጋጃል፣አፈጻጸሙንምይከታተላል፣የሲሦ፣መንፈቀዓመትእናየዓመትሪፖርትያቀርባል፣
3. የስብከተወንጌልእናሐዋርያዊአገልግሎትመምሪያ
ስብከተወንጌልንማስፋፋት፣መምህራንንማሠልጠን፣መምህራንንመመደብ፣የማስተማርያመሣርያዎችንማዘጋጀት፣ሐዋርያዊጉዞዎችንማዘጋጀት፣ጉባኤያትንማቀናጀትእንዲሁምመቀራረቢያመንገዶችእያዘጋጀወደእናትቤተክርስቲያንየሚመጡበትንመንገድማመቻቸት፤ዋናዋናተግባራቱናቸው፡፡
4. የሰንበትትምህርትቤትመምሪያ
ሰንበት ት/ቤቶችንማደራጀት፣የተደራጁትንበሕገቤተክርስቲያንመምራት፣ለወጣቶችመንፈሳዊሕይወትመጎልበትየሚረዱልዩልዩተግባራትንማከናወን፣ወጣቶችየሚዘምሩትንመዝሙርወጥነትእንዲኖረውማድረግ፣ወጣቶችየቤተክርስቲያንንየአብነትትምህርትተምረውወደክህነትእንዲቀርቡማድረግ፣እንዲሁለሕጻናትየሚሆኑፕሮግራሞችንማዘጋጀት፤የመማርያመሣርያዎችንማዘጋጀት፣ ሕፃናትሃይማኖታቸውንእንዲማሩ፤የሀገራቸውንቋንቋ፣ባሕልአውቀውእንዲያድጉሁኔታዎችንማመቻቸት፤እናቶችበቤተክርስቲያንአገልግሎትተገቢውንእንዲፈጽሙሁኔታዎችንማመቻቸትዋናዋናተግባራቱናቸው
5. የፋይናንስእናበጀትመምሪያ
የገንዘብአገባብአወጣጥንእናመከታተል፤ የአብያተክርስቲያናትንመዋጮመሰብሰብ፣የገቢመንገዶችንመተለም፤ የተለያዩክፍያዎችንበሒሳብበህጉመሠረትመፈጸምናማከናወንዋናዋናተግባራቱናቸው
6. ቅርሳቅርስመምሪያ
ዐውደርእይማዘጋጀት፣ቋሚዐውደርእይመክፈት፣ጎብኝዎችኢትዮጵያንእናቤተክርስቲያንንእንዲጎበኙማበረታታትእናመንገድማመቻቸት፣ የየአብያተክርስቲያናቱታሪክእናቅርስእንዲመዘገብእናእንዲጠበቅማድረግ፤ዓመታዊበዓላትን፣ፌስቲቫሎችን ፣እናሌሎችባሕላዊዝግጅቶችንማዘጋጀት
7. የሕግመምሪያ ቤተክርስቲያንንበተመለከተለሚነሡየሕግጉዳዮችአስፈላጊውንማከናወን፤ ቤተክርስቲያንበሕግመብቷእንዲጠበቅማድረግ፣ የቤተክርስቲያንደንቦችእናሕጎችንከሀገሪቱሕጎችጋርማጣጣም
8. ቁጥጥርመምሪያ፡- ይህክፍልከተለያየአቅጣጫየተሰበሰበገንዘብናልዩልዩየሀገረስብከቱንብረትበአግባቡተመዝግቦበትክክልገቢናወጪመሆኑንየሚከታተልክፍልነው፡፡
9. ገንዘብቤት፡- ይህክፍልከልዩልዩገቢዎችየተገኘውንገንዘብከሒሳብክፍልበሚሰጠውሰነድመሠረትአገናዝቦገንዘቡንባንክየሚያስገባእንዲሁምየሰራተኛደሞወዝናልዩልዩወጪችበሚመለከታቸውአካላትሲፈቀድከባንክገንዘብአውጥቶየሚከፍልነው፡፡
10. ምግባረሠናይመምሪያ፡-ይህክፍልየተለያዩበጎአድራጊግለሰዎችንናድርጅቶችንኢያስተባበረችግረኞችንየሚረዳክፍልነው፡፡
11. ንብረትክፍል፡- ይህክፍልበስጦታየሚገኘውንናበፊትየነበረውንንብረትየሚጠብቅ፣ ለወደፊትምየገንዘብምንጭየሚገኝበትንመንገድበሰፊውየሚያጠናናየተገኘውንምንብረትበአግባቡየሚጠብቅናየሚቆጣጠርክፍልነው፡፡
12. የካህናትአስተዳደርመምሪያ፡- ይህክፍልክህነትነክያላቸውንጉዳዮችየሚመለከትናአገልግሎትየሚሰጥሲሆንታላላቅበዓላትእናየመሳሰሉትንጊዜውንጠብቆፕሮግራምበማውጣትካህናቱንየሚመራክፍልነው፡፡
13. የሰበካጉበኤመምሪያ፡-ይህክፍልበቃለዓዋዲውመሠረትበጥቢያበተክርስቲያንሰበካጉባኤእንዲቋቋምናእንዲጠናከርከሚመለከታቸውአካላትጋርበመሆንየሚሠራክፍልነው፡፡
14. ሪከርድናማህደርክፍል፡-ይህክፍልገቢናወጭደብዳቤዎችንእንዲሁምታሪካዊየሆኑሰነዶችንበጥንቃቄየሚይዝክፍልነው፡፡
15. ጠቅላላአገልግሎትክፍል፡-
16. የወረዳቤተክህነት፡- በሊቃነካህናትመሪነትየሚመራሲሆንዓላማቸውምበአንድየቅርብአካባቢያለውንአገልግሎትየሚያስተባብሩየሚመሩናቸው፡፡